tgindex
ABU NABIL ESMAEL FARES

ABU NABIL ESMAEL FARES

Статистика

وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡ ⤵️⁩ ጆይን ሼር https://t.me/ismael_fares

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
44
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 510
+21 за 5 дн.
Сутки
+7
+0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
269
40 постов
Вовлечённость
6,0%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 44
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
86
1/48двое суток
98
1/72трое суток
106

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇

  • 14 авг.45из DarASSunnah1444

    ድንገተኛ ሙሃዶራ አሁን በዳር አስ-ሱንና 🎙በአንጋፋው ሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) ስለ መውሊድ ቢድዓነት ይሳተፉ ↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

  • 📌 ‏قـال الإمام الآجري رحمه الله : مَن أحبّ أن يبلغ مراتب الغرباء،فليصبر                        على جفاء أبويه و زوجته و إخوانه وقرابته.." (الغرباء صـ ٣٨). ــــــــــــــــــــــــــ

  • 🌴ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ፡፡ 👌أغلى شيء عندنا هو عقيدتنا فعلينا أن نحافظ عليها، بتعلمها، وتعليمها، والدعوة إليها، والمحافظة عليها، لا سعادة لنا، ولا فلاح لنا إلا بذلك እኛ ዘንድ በጣም ውድ (ዋነኛው) ነገር ዓቂዳችን ነው በመማር ማስተማር ወደ እሱ(አቂዳ)ዳዕዋ በማድረግ በእሱ ላይ መጠባበቅ ይኖርብናል፡፡ ያለበለዚያ እድለኝነት እና መዳኚያ የለም፡፡ 🎙[لقاء بجامع الرحمانية 29 رجب

  • 13 авг.1152из jj_app_developer

    አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ الجامع لشبهات المميعة ودحضها ✍ تأليف الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ አል-ጃሚዕ ሊሹብሃቲል ሙመዪዓህ ወደህዲሃ ✨ አፕሊኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ  🎙 ትምህርቱ የተሰጠው በኡስታዝ አቡበከር (አላህ ይጠብቀው) 🎙  ከነ ሊንኩ ሼር መድረግን አትርሱ ⁉️ስለ አወራረዱ https://t.me/jj_app_developer/219 መሰል ስራዎችን ለማሰራት👇 @JJ_selfy_app_developer ቻናለችንን ለመቀላቀል፡ https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

  • 11 авг.из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!удалён 13 авг.

    🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

  • 🔷ሸሪዓዊ እውቀትና ጅህልና ያለው ልዩነት ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "እውቀት ደረትን ያሰፋል። ከአለም  የበለጠ ሰፊ ያደርገዋል። ድንቁርና ደግሞ ጠባብነትን ፣ ጨለምተኝነትን እና እስረኝነትን ያወርሰዋል። የአንድ ሰው እውቀቱ በሰፋ ቁጥር ደረቱ እየሰፋ እየተለጠጠ ይሄዳል። ይህ ደግሞ ለሁሉም እውቀት አይደለም -   ከመልእክተኛው - አለይሂ ሶላቱ ወሰላም -  የተወረሰው እውቀት እንጅ።  እርሱም ጠቃሚ እውቀት ነው። ስለዚህ (የእውቀት) ባለቤቶቹ ከሰው ሁሉ ደረታቸው እና ልቦናቸው እጅግ በጣም ሰፊ ፣ ስነ- ምግባራቸው እጅግ በጣም ጥሩ ፣ ኑሯቸው እጅግ በጣም ያማረ እነርሱ ናቸው።" زاد المعاد  (23/2) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ ● ክፍል (2) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ —  የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .! — ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተናገረው አግባብነት የሌለው ንግግር ላይ መልስ ተሰጥቶበታል .! — ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ   ተብራርቷል .! 🎤 በደንብ ይደመጥ ክፍል (1) ለማግኘት፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17621 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

  • 🟢 አዲስ ጣፋጭ  እጅግ ወሳኝ ሙሐዷራ ይደመጥ 🎤 በዶ/ር ኡስታዝ ሸምሱ ሷቢር አስ-ሰለፊይ ሀፊዘሁላሁ ተዓላ  ርዕስ :-  ሙመይዓን ተጠንቀቅ ዛሬ በቀን 29/11/2018 እሮብ ምሽት በአልቾ ውሪሮ ግሩፕ ላይ የተደረገ 👉 ሙሐዷራው  ቀጥታ የተላለፈበት ግሩፕ   ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ          👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0

  • 🩸ምላሱ በዒልም ያልታሼው ሙስጦፋ አብደላ (አቡ ኒብራስ) በሰለፍያ መሻይኾች ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈትና ስድብ የተሰጠ የተብራራ መልስ 💉💉 🎤 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሰለፊይ አሲልጢይ حفظه الله ስለዚህ ሰውዬ ውሸትና የዱርዬ ስድብ አጥጋቢ መልስ ነው። ለሌሎች ሼር በማድረግ የቀጥተኛውን መንገድ ለሰዎች እናድረስ። ‼ https://t.me/ibnu_idris_p https://t.me/ibnu_idris_p

  • 🔶 አዲስ ሙሀደራ 🔷 محاضرة جديدة    የሙሀደራው_አጀንዳ     ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #_ሀቅ_ላይ_መሠባሠብ         👌 መታሰቢያነቱ ለሚከተሉት አካል ይሁን: እርስ በእርስ ለሚጨመላለቁ ❌ እኔ ያልኩት አንጂ እናንተ ምትሉት አይሆንም ለሚሉት፣ ❌ በ ፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ቀመር በ ዲን ላይ መናገር ለሚሹ ❌ እኔ በቀደድኩት ቦይ እናንተም በዛ ቦይ ካልፈሰሳቹሁ ለሚሉት...ይሁንልኝ    በዱና መድረሳ ላይ ከተሰጠ ደርስ የተወሰደ አጥጋቢ ምላሽ በ ሀገራችን ባሉ አንድ ላይ ለሚጨማለቁ الإخوان المسلمين و الموميعا                    🎙 أستاذ ابو حسّان محمد كرماني    (  حفظه الله تعالى ) 🎙በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላሁ ተኣላ ሼር ሼር https://t.me/Abu_Umer1

  • 🔴አዲስ ወሳኝ ሙሀደራ ላይቭ ላይ ✔️ ርዕስ:- አል- ዑዝር ቢል ጀህል 🎙በ አቡ ማሂር አል-አሰርይ ከወርቄ     «አሏህ ይጠብቀው» ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች እውን ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ካፊር ነው እነ አቡ ቂርጧስ እንደሚሉት በዑዝር ቢልጀህል ታላላቅ ዑለማዎች ምን ብለዋል ለምሳሌ 👉 ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ 👉 ሸይኽ ፍዘውዛን ሀፊዘሁሏህ 👉 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ 👉 ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ ሼር በማድረግ አግዙን ባረከሏሁ ፊኩም 🗓 ሐምሌ 24 - 20 18 አጠቃላይ የሸይኻችንን ፕሮግራሞች በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል       https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123

  • 👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼ ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ። ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ። በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ። ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ። http://t.me/bahruteka

  • 【 القرآنيون ملاحدة وزنادقة 】 ✒ قال الشيخ العلامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله تعالى: "القرآنيون ملاحدة وزنادقة، وقد اجتمع أئمة أهل السنة وأهل البدع على تكفيرهم؛ لأنهم ردوا سنة رسول الله ﷺ. فأصبحت صلاتهم غير صلاة المسلمين، وعقائدهم غير عقائد المسلمين، وزكاتهم غير زكاة المسلمين، وأعمالهم غير أعمال المسلمين، فأصبحوا كفارًا. لأن السنة بيان القرآن، فلا نعرف تفاصيل الصلاة، ولا الزكاة، ولا الصوم، ولا الحج على الوجه المشروع الذي نص عليه القرآن إلا بالسنة. ومن رد السنة فقد رد القرآن. هذا دليل على مكانة السنة عند الله، وعند رسوله، وعند المؤمنين." 📚 المصدر: عون الباري ببيان ما تضمنه شرح السنة للبربهاري (٢/٨٧١).

  • 🌴قال شيخ الإسلام ابن تيميّة   رحمه الله : عِفُّوا، تعِفُّ نساؤكم وأبناؤكم،       وبرُّوا آباءكم، تبرّكم أبناؤكم،        فإن الجزاء من جنس العمل               ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- ቁጥብ (ንፁህ) ሁኑ ሴቶቻችሁና ልጆቻችሁ ቁጥብ(ንጹሕ) ይሁኑላችሁ ዘንድ።       አባቶቻችሁንም አክብሩ ልጆቻችሁም ያከብሩአችኋልና።        ቅጣት ወይም ሽልማት ከሥራ አይነት ነውና፡፡        📚 الفتاوى 15 / 319 https://t.me/ismael_fares

  • 1 авг.1 01514

    በ ዐሊይ እና ሙዓዊያህ መሀከል የተከሰተው ፍትና እንዴት እንደ ጀመረና የሙስሊሞች አቋም ምን እንደሆነ የሚያብራራ ነው ፡፡

  • #ፈገግታ_ሡና_ነዉ "እውነትም ዝምታህ ጠቅሞሀል!" ኢማሙ አቡ ሐኒፋን (አላህ ይዘንላቸውና) በተደጋጋሚ ጥያቄ ከሚጠይቋቸው ሰዎች ዘንድ የሚቀማመጥ አንድ ሰው ነበር።ሰው ሁሉ ሲጠይቅ ይህ ሰው ግን ያዳምጣል እንጂ አይጠይቅም፡ አያወራምም። የዚህን ሰው ሁኔታ ለረጅም ጊዜ ያስተዋሉት አቡ ሐኒፋም እንዲህ ሲሉ ጠየቁት አቡ ሐኒፋ "ሰው ሁሉ ጥያቄ ሲጠይቅና ሲያወራ አንተ ግን አትናገርም።ጥያቄ የለህም ነው? ወይስ ምን ሆነህ ነው?" አሉት። ሰውየው "ጥያቄስ አለኝ ያ ኢማም!" አላቸው። አቡ ሐኒፋም "እንግዲያውስ ጠይቅ እንጂ!" አሉት። ሰውየውም "መች ነው ፆመኛ የሚያፈጥረው?" ብሎ ጠየቀ። አቡ ሐኒፋም "ፀሐይ ስትገባ ፆመኛ ያፈጥራል።" አሉት። በዚህን ጊዜ ሰውየው "ፀሐይዋ ዙሁር ላይ ብትገባስ?" ብሎ ጠየቃቸው። አቡ ሐኒፋም ፈገግ ብለው "እውነትም ዝምታህ ጠቅሞሃል!" አሉት፡፡ https://t.me/ismael_fares

  • የአቡ በከር አሕመድ ጅህልና በአቡ በከር አሕመድ ላይ ረድ ክፍል ሁለት ➶➶➶➶ ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️ https://t.me/bahruteka/3734 ➲ አቡ በከር አሕመድ ከሚቀጥፋቸው ቅጥፈቶች ውስጥ – የሳውዲ ስርኣት የመደንይ ስርኣት ነው – መደንይ የሚለውን በንጉሳዊ አገዛዝ መተርጎሙ ቀጥሎ – የመደንይ ስርኣት ማለት ሰው በሰውመቱ፣ በእምነቱ፣ በአስተሳሰቡ የማይወገዝበት ሁሉን አካታች ስርኣት ነው ይላል። (ይህ ነው ትክክለኛ ትርጉሙ) – የመደንይ ስርኣት ሸሪዓ የሚያዝበት ነው – ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ሸሪዓ አይታሰብም ማሰቡም ወንጀል ነው‼ – ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ስርኣት እንዲመጣ የሚያስብ ካለ ወንጀለኛ ነው ብለን እናምናለን – የመደንይ ስርኣት (ሰው በሰውነቱ፣ በእምነቱ፣ በአስተሳሰቡ፣ የማይወገዝበት ስርኣት) ከመጣ እምነቴን (እስልምናን) ይወክላል‼ https://t.me/bahruteka

  • [(من كفر النعم إلقاء الأطعمة الزائدة في القمامات..)] الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله.

  • ከወርቅ በላይ ውድ የሆነች ምክር ዐረብኛን የምትችሉ ሁሉ አዳምጡት ለሱና ወንድሞች እና እህቶችም ሼር አድርጉ https://t.me/ismael_fares https://t.me/ismael_fares