tgindex
إتبع الكتاب والسنة بفهمى السلف هذه الأمة

إتبع الكتاب والسنة بفهمى السلف هذه الأمة

Статистика
@itebikitabwesunaарабский

📢 فكن اسداً يزأر متمسكا بالسنةولا تكن ارنباً جباناً وحرباء متلوناً مميعاً. " اتبع الكتاب والسنة ولا تتعصب لشيخك تَهتَدِ وَتُفلِح". ✍️ ابو لقمان السلفي ( حزيفة)                   👇👇 🌐https://t.me/itebikitabwesuna

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
244
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
20
29 постов
Вовлечённость
8,2%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
14
1/48двое суток
16
1/72трое суток
17

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🌘 ፂማቸውን ይላጫሉ፤ ምንም እንኳን ስለ ፂም ጥሩ እና ትክክለኛ ሐዲሶች ቢኖሩም። ጅልባብ ኒቋቡንም አይፈልጉትም፤ ምንም እንኳን ስለ ጅልባብ ና ኒቋብ ትክክለኛ ሐዲሶች ቢኖሩም። ነገር ግን የነቢዩን ﷺ መውሊድ ማክበር ይፈልጋሉ፤ ስለ መውሊድ ግን አንድም ሐዲስ የለም—እንኳን ሰሒሕ ይቅርና ደዒፍ ሐዲስ እንኳን የለም። ታዲያ ይህ ምን ዓይነት ትርምስ ነው? اللهم صل علىنبينا محمد t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11

  • 14 авг.11из itebikitabwesuna

    🍃ጣፋጭ ቲላዋ ሱረቱ ከህፍ ✍️ابو لقمان السلفي (حزيفا) 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !!                   👇👇 https://t.me/itebikitabwesuna https://t.me/itebikitabwesuna

  • 14 авг.9из itebikitabwesuna

    🍃የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➧ገላን መታጠብ! ➧ንፁህ ልብስ መልበስ ➧ሽቶ መቀባባት(ለወንድ ልጅ) ➧በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ ➧ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➧ሁጥባን በጥሞና ማዳመጥ     👂ልብ እንበል ጀመዓ  ቀን በነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰላዋት ማብዛት ይወደዳል።       ⚠️ማስጠንቀቂያ ኢማሙ ሁጥባ ከጀመረ በኋላ ❌ማውራት ❌በሰው ትከሻ እየተረማመዱ መሄድ ❌ጨዎታ ሌሎች ያልተገቡ ነገሮች መስራት ጁመዓን ያበላሻል (የጁመዓ አጅርን ይቀንሳል)     🌷ጁመዓ ቀን ቶሎ ወደ መስጂድ ከመሄድ  የሚገኙ ትሩፋቶች ▫️መጀመሪያ ወቅት መስጂድ የገባ የግመል ሰደቃ አንዳረገ ▫️ሁለተኛ ወቅት የገባ የሙክት ሰደቃ እንዳደረገ ▫️ሶስተኛ ወቅት የገባ የዶሮ ▫️አራተኛ ወቅት የገባ እንቁላል ሰደቃ እንደሰቀ ይቆጠርለታል። #✅.ሱረቱል ከህፍ መቅራት 🔴 የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንህ ብለዋል ((ጁመአ ቀን ሱረቱል ከኸፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁማአዎች መካከል አላህ ብርሃን ያደርግለታል))   🛑ልብ እንበል ሸርጡ የተሟላለት ተቀባይነት ያለው ጁማዓ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል የተሰራን ጥቃቅን ወንጀል ያስምራል!!!!አላህ የጁመዓን አጅር ከሚያገኙት  ያድርገን🤲    🌸ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናት በላጭዋ ቀን ጁሙዓ ቀን ናት ✍️ابو لقمان السلفي (حزيفا) 🖊أصل الدين.. التوحيد! 🍃የእስልምና መሠረቱ ተውሂድ ነው !!                   👇👇 https://t.me/itebikitabwesuna https://t.me/itebikitabwesuna

  • 13 авг.192из lbn_jema

    ❌️❌️ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ ❌️❌️   ሻንጣዋን በመኪና ጭነህ እስከ ኤርፖርት ሄደህ ስመህ የሸኘሀት - ከስብሰባ እንዳትቀር ሚስትህ ደህና ናት - እንዳይልህ ቅር ቅር፡፡ በሰው አገር - ብቸኝነት - ሰርቶባት ድንኳኑን ያንተ፣ የልጆቿ - ድርቡ ናፍቆት - ዘርግቶ መረቡን “ይፈጫታል” ብለህ - በሀሳቡ መጅ “ይደቁሳታል” ብለህ - በትካዜው እጅ፣ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ሞልተዋል - የ’ሷ ቢጤ ሴቶች - “አይዞሽ! አይዞሽ!” የሚሏት ሞልተዋል - ያንተ ቢጤ ወንዶች - እያሳሳቁ የሚያጫውቷት የበቁ-የነቁ - ናፍቆት ለማስረሳት፡፡ ከሴቶችም-ከወንዶችም ከትልቆችም-ከትንሾችም ከጎረምሳም-ከጎልማሳም ሞልተዋል፡- እንደ እናት - እቅፍ አድርገው - በደስታ የሚዘይሩ “እንዴት ነው? - ተመቸሽ?” - እያሉ እሚያዋሩ እሚያጨዋውቱ - ስቀው የሚያስቁ የተጫጫናትን - ድብርት የሚያርቁ፡፡ እናም፡- ሀሳብ እንዳይገባህ ጭንቀት እንዳይነካህ፤ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡   በመሆኗ - ላገሩ እንግዳ              -  ለሰውም ባዳ ወርዶባት - የብቸኝነት ናዳ ሰፍሮባት - የእንግድነት እዳ እንዳይመስልህ - የምትናጥ በጭንቀት          - ባንተ-በልጆቿ ናፍቆት፡፡ አደራ! ሀሳብ እንዳይገባህ አደራ! ጭንቀት እንዳይነካህ፡፡ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ከስብሰባው ቦታ - ከጎኗ ተቆልሎ ከሻይ-ቡናው ቦታ - ከፊቷ ቁጭ ብሎ ውበቷን እያደነቀ ፈግገታዋን እየሞቀ “እንዴት ነው ቆይታሽ?” “አይዞሽ አይደብርሽ?” “እኛ አለን ከጎንሽ” እያለ እሚያጫውታት እያመጣ ምሳሌና ተረት ጥርስ እማያስገጥም የወሬ ግጥምጥም ሁሉን አስረስቶ - ባሳብ የሚያዝናናት               - ሞልቷል የወንድ አይነት፡፡ እና - “እንዴት ትሆን?” ብለህ - ጭንቀት እንዳይነካህ ‘ደዩስ’ እንዳታስብ - ሚስትህ ደህና ናት “ደህና ሰንብች” ብለህ - ስብሰባ የላካት፡፡ ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • 13 авг.20из AbuNuayimibnjemel

    🛑 ሙስጧፋ ደሴ በሸይኽ ረቢዕ አል_መድኸሊ_አሏህ ይዘንላቸውና ለይ ያደረገው ትችትና የዑለማኦች ውዳሴ ። ➡️ ሙስጧፋ ግን ወዴት ኢየሄደ ነው አሏሃን አይፈራም በዓሊሞች ለይ ትችት ሰዎችን በማክፈር የተጠመደው !?አሏህ ኢሱንም ተከታዮቹን ቀጥታኛውን መንገድ ይምራቸው 👌ቪዲዮ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተከፈይ ይሁኑ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuNuayimibnjemel https://t.me/AbuNuayimibnjemel

  • 👉 መከራ ዘውታሪ አይደለም ! " መከራ የፈለገው ቢረዝም ይወገዳል ። አላህ ችግርን ፣ የመከራ ህመምን ፣ መጥፎ ነገርን በዚህች ምድር ላይ ቀጣይነት የሌለው የሚጠፋ አድርጎታል " ። http://t.me/bahruteka

  • إتبع الكتاب والسنة بفهمى السلف هذه الأمة pinned «ከ 70 በላይ 📢የተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች ➊ኛ ዙር ከ1 - 32 ያለውን በዚህ ያገኛሉ ➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3271 ሁሉንም ደርሶች በአጭሩ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ! 33ኛ 📚አል አርበዒን አንነወውያህ 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 19 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/2994 34ኛ 📚ሙዘኪረቱ ፊ …»

  • 🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

  • ከ 70 በላይ 📢የተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች ➊ኛ ዙር ከ1 - 32 ያለውን በዚህ ያገኛሉ ➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3271 ሁሉንም ደርሶች በአጭሩ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ! 33ኛ 📚አል አርበዒን አንነወውያህ 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው ◾️ከክፍል 01 እስከ 19 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/2994 34ኛ 📚ሙዘኪረቱ ፊ አሲያም 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 12 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3025?single 35ኛ 📚ሚንሀጁ አልፊርቀቱ አንናጂያህ 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 63 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3037?single 36ኛ 📚ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ አሏህ ይጠብቃቸው ▪️ከክፍል 1 እስክ 25 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3102 37ኛ 📚አልሀቁል አውከድ 🎙በኡስታዝአ ቡ ኡበይዳ አብራር አወል አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 112 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3130?single 38ኛ 📚አል ሙዕተቀዱ አስ-ሶሒሕ 🎙በኡስታዝ አቡ ዘከሪያህ ሙሀመድ አል ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል1 እስከ 21 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3244 39ኛ 📚ሚን ኡሱል አህሊሱን-ናህ ወልጀመዓ 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አሏህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 7 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3273 40ኛ 📚ዑምደቱል አህካም 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሀመድ አሚን ▪️ከክፍል 1 እስከ 99 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3283 41ኛ 📚መሳዒሉ አል ጃሂሊያ 🎙በኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረክ ኢብራሂም ▪️ከክፍል 1 እስከ 25 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3391 42ኛ 📚አዱረቱል በሒያ 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስክ 15 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3431 43ኛ 📚ሚአቱ ሀዲሲን ሊልሒፍዝ 🎙በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 10 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3448 44ኛ 📚ሪሳለቱል ሒጃብ 🎙በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ ኪርማኒይ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 16 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3459 45ኛ 📚ሰፊነቱ ነጃሕ 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስክ 40 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3478 46ኛ 📚ኡሱል አስ - ሱናህ 🎙በሸይኽ አሕመድ አወል አቡ ኑህ አላህ ይጠብቃቸው ▪️ከክፍል 1 እስከ 9 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3520 47ኛ 📚ሪሳለቱ ሊጧለበተል ዒልም 🎙በኡስታዝ አቡ ኡበይዳ አብራር አወል አላህ ይጠብቀው ▪️ከክፍል 1 እስከ 6 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3532 48ኛ 📚አዕላሙ ሱና 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሀ አሏህ ይጠብቃቸው ▪️ከክፍል 1 እስከ 61 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3542 49ኛ 📚 ኡሱሉ ተፍሲር 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሀ አሏህ ይጠብቃቸው ▪️ከክፍል 1 እስከ 31 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3610 50ኛ 📚ቡሉغል መራሚ 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሀ አሏህ ይጠብቃቸው ▪️ከክፍል 1 እስከ 354 📱➷➷➷ https://t.me/durusoshe/3704 📚51ኛ ሀኢያህ 🎙ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀማዊያ አላህ ይጠብቀው 📱ከክፍል ➊ እስከ ➓ 📌➷➷➷ https://t.me/durusoshe/4067 📚52ኛ ዱዓዑ ቁኑቲል ዊትር 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሙሀመድ ኢብሯሂም አሏህ ይጠብቀው ✍ከክፍል ➊ እስከ ❿ ▪️➷➷➷ https://t.me/durusoshe/4079 📚53ኛ መንሀጁ ሳሊኪን 🎤በኡስታዝ አቡ አብድራህማን አብድልቃድር አሏህ ይጠብቀው ✍ከክፍል 1 እስከ 44 ➷➷➷ https://t.me/durusoshe/4092?single 📚54ኛ ሪያዱ ሷሊሂን 🎙በኡስታዝ ኤሊያስ አወል አሏህ ይጠብቀው ከክፍል 1 እስከ 287 ➷➷➷ https://t.me/durusoshe/4134 📚55ኛ ኡሱል ሚን ኢልመል ኡሱል 🎙በኡስታዝ አቡ አብዱሯህማን አብዱልቃድር አሏህ ይጠብቀው ከክፍል ❶ እስከ ❹❹ ➷➷➷ https://t.me/durusoshe/4430 📚56 ኛ ዷላሉ ጀምአቲል አህባሽ 🎤በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ አሏህ ይጠብቀው 🏝ከክፍል 1 እስከ 13 👇👇👇 https://t.me/durusoshe/4476 📚57ኛ ሸርህ አል አጅሩምያህ 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አሏህ ይጠብቀው 🏝ከክፍል 1 እስከ 80 https://t.me/durusoshe/4507 📚58ኛ ሂዳየቱል ሙስተፊድ 🎙በኡስታዝ አቡ አነስ ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው 📝ከክፍል 1 እስከ 30 https://t.me/durusoshe/4591 📚59ኛ ሸርህ አል አጅሩምያህ 🎤በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አሏህ ይጠብቀው 🎗ከክፍል 1 እስከ 52 ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/4625 📚60ኛ መንዙመቱ ላሚየቱ ኢብኑ አል ወርዲይ 🎤በኡስታዝ አቡ አብዲረህማን አብዲልቃድር 📝ከክፍል 1 እስከ 13 ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/4679 📚61ኛ አል አርበዑን አል መኪያህ በኡስታዝ ሙሀመድ አሚን አቡ ጃዕፈር አሏህ ይጠብቀው 🎗ከክፍል 1 እስከ 9 ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/4705 62ኛ አልከሊመቱ አልሒሳን ፊዑሉዊ ራህማን 🎤በሸይህ አቡ ዘር ሀሰን አሏህ ይጠብቃቸው ከክፍል 1 እስክ 187 👇👇 https://t.me/durusoshe/4707 🎗63ተኛ ሸርህ ሰላሰቱል ኡሱል 🎤በአቡ ረስላን 🎤 አደም ኢብኑ ሙሀመ አሏህ ይጠብቀው ከ1 እስከ 144 የተጠናቀቀ 👇👇👇 https://t.me/durusoshe/4897 📝64ተኛ ኹላሰቱ ኑሩል የቂን 🎤በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሀመድ አሚን አሏህ ይጠብቀው ከክፍለ 1 እስከ 50 ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/5050 📚65 ደውሩል መርአህ ፊ ኢስላሂል ሙጅተመዕ 🎤 በኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙሀመድ መኮነን አሏህ ይጠብቀው 🔗ከክፍል ❶ እስከ ➒ 📌👇👇👇 https://t.me/durusoshe/5106 📚66 አል ኢርሻድ ኢላ ሰሂሂል ኢዕቲቃድ 🎤በኡስታዝ ባህሩ ተካ አሏህ ይጠብቀው ከክፍል 1 እስከ 118 ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/5118 📚67ተኛ ሙሉ የቁርአን ተፍሲር 🎤በሸይኽ አብድልሀሚድ አል ለተሚ አሏህ ይጠብቃቸው 👇👇👇 https://t.me/durusoshe/5616 📚68ተኛ ኪታብ መቅሱድ ፊ ዒልሚ ሰርፍ 🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር አቡ ኢልሐም አላህ ይጠብቀው 📝ከ 1 እስከ 33 👇👇👇 https://t.me/durusoshe/5652 📚69 ነኛ መንሀጁ የውሚይ ሊጧበል ዒልም ✏️ከክፍል 1 እስከ 12 🎙በኡስታዝ ኢብኑ አልሀሰን አሏህ ይጠብቀው ➴➴➴ https://t.me/durusoshe/5658 70 ኛ የአህባሽ ጥመት ሲብራራ ከክፍል 1 እስከ 12 በሸይኽ አቡ ዘር አላህ ይጠብቃቸው ➴➴ https://t.me/durusoshe/5672 ይቀጥላል በአሏህ ፍቃድ 📝ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ ➷➷➷ https://t.me/durusoshe

  • ✍ ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ አይደለም! ⇨ ከዚና ለመጠበቅ ⇨ መብቃቃትን ለመጎናፀፍ ⇨ ዝርያን ለማብዛት ⇨ ዝምድናን ለመቀጠል ⇨ የአላህ እና የመልእክተኛውን ትእዛዝ ለመፈፀም ⇨ ከዝሙት የሚወለዱ ልጆችን ለመቀነስ ⇨ ቤተሰብን ለማዋቀር ⇨ ማህበረሰብን ለማዋቀር ⇨ አይንን ለመስበር ⇨ የኡማውን ቁጥር ለማብዛት ⇨ መልእክተኞችን ለመከተል || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

  • حذر أيها الزوج لا تكسر زوجتك لأمور كهاته❗️ 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله 🔁 ساهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله 📲 https://t.me/al_manhaj_as_sahih

  • ‏فيديو من حسين عبد الله

  • ‏صورة من حسين عبد الله

  • 10 авг.191из أبو فاروق - ابن دتمو

    አስደሳች ልዩ ፕሮግራም ጎሮ ሃምዛ መስጂድ ላይ እነሆ ዛሬ ዕለተ ሰኞ ነሐሴ 4/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ እና ከኢሻ በሃላ እንድሁም ከፋጂር በሃላ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ ተጋባዥ እንግዶቻችን   1) ሸይኽ ኢስማዒል ከወሎ 2) ሸይኽ አ/ሃሚድ ከለተሞ 👌ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡ ጎሮ ሃምዛ መስጂድ ላይ እንገኝ ባረከላሁ ፊ ኩም።

  • 🌸የጧት ዚክር🌸 ♦️አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው https://t.me/Yselefeyoch_channel https://t.me/Yselefeyoch_channel

  • الحق لا يُعرف بالرجال..! الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله.

  • 💡 አዲሱ የሙመይዖች ፎርሙላ!    እዚህ ጋር የጠቀሳቹት ሰው ላይ ተጨባጫዊ መረጃ ካላችሁ ሸሪዓዊ እርማት ስጡት እኛም እናግዛቹሀለን። ከዚህ ባለፈ ሰለፍዮች ሀቅ የሰበሰባቸው ጀመዓ እንጂ አንዳቸው ለአንዳቸው ስህተት ከለላ የሚሆኑ ሒዝቢዮች አይደሉም። አንዱ ስህተት ላይ ወደቀ ማለት ራሱ ተጠያቂ ይሁን እንጂ ሰለፊያ እና ሰለፍዮች አይደለም የሚወቀሱለት። ስለሆነም እናንተ በስህተት ላይ ወድቆ ያገኛችሁትን ሰው ምላሽ ስጡበት እንጂ ስለሱ ሰለፍያን እና ሰለፍዮችን ተጠያቂ አታድርጉ። ለራሳችሁ ስህተት መሸፈኛም አታድርጉት። እንዲህ ያለ ፎርሙላ ይቅርባችሁ። አንዱ ሰለፍይ ስህተት ላይ ወደቀ ማለት እሱ ስለተሳሰተ ሙብተዲዖች ላይ ረድ መቆም አለበት ከሆነም አያስኬድም። እገሌም እየተሳሰተ ስለሆነ እኛም ስንሳሰት ዝም በሉን ከሆነም አያስኬድም። ስህተት ላይ የወደቀ ሰው ማንም ይሁን ማን ረድ ይደረግበታል። ليس من الإنصاف أن نسكت عن خطإ من نحب، ولا أن نرد صواب من نبغض قال ابن القيم ـ رحمه الله ـ «والإنصاف: أن تَكْتال لمنازعك بالصاع الذي تَكْتال به لنفسك، فإنّ في كلِّ شيء وفاءً وتَطْفيفًا.» تهذيب السنن ١/ ١١٥. ሰለፍዮች በአንድ ሸይኽ ወይም ዳዒ ወይም ተማሪ አይለኩም። ስህተት ላይ የወደቀ ሰው ይመለስበታል። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia

  • 💬 ሰዎች እንገርማለን! በጠራራ ፀሀይ ላይ ለአንድ ሰአት ያህን መቆም ሳንችል አላህን እናምፃለን። በሰዎች እና በድንጋይ የምትነደዋ እሳት ላይ እንዴት ልንሆን ነው?! ወደ አላህ እንመለስ! ቀጠሮ የምንጠብቅ ሟቾች ነንና! || የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

  • ‏صورة من حسين عبد الله

  • በድብቅ ወደ ጌታህ የምትጓዝበት ስውር መንገድ ይኑርህ ማንም ሰው የማያውቃት የሆነች ለነፍስህ ድብቅ መልካም ስራ አኑርላት ነገሮች ሁሉ ፍንትው ብለው ገሀድ በሚወጡበት ቀን ነገ አሏህ ፊት ትጠቅምሀለችና !! 📢 فكن اسداً يزأر متمسكا بالسنةولا تكن ارنباً جباناً وحرباء متلوناً مميعاً. " اتبع الكتاب والسنة ولا تتعصب لشيخك تَهتَدِ وَتُفلِح". ✍️ ابو لقمان السلفي ( حزيفة)                   👇👇 🌐https://t.me/itebikitabwesuna