SWA JEMO G7/18
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 244
- 1/48двое суток
- 279
- 1/72трое суток
- 301
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ውድ የሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች የተማሪ መፅሀፍ ለሽያጭ ስለመጣ ከሰኞ ፣ ነሀሴ 11፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
ለወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ነገ አርብ ሐምሌ 17 2018 ዓም መሆኑን እየገለፅን ከነገ ጀምሮ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን እናስገነዝባለን:: አርብ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይጠናቀቃል::
ለወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርቶታል። ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን!!
без подписи
CONGRATULATIONS TO ALL SOUTH WEST ACADEMY ADMINS, TEACHERS, PARENTS AND STUDENTS!! We are delighted to announce that South West Academy has achieved a 100% pass rate in the 2018 E.C. (2025/2026 G.C.) Grade 8 Addis Ababa City Administration Regional Examination. This outstanding achievement reflects the hard work, commitment, and collaboration of our students, teachers, school administrators, parents, and the entire South West Academy community. We extend our heartfelt congratulations to: 🌟 Our Grade 8 Students 👩🏽🏫 Dedicated Teachers 👨🏽💼 School Administration 👨👩👧👦 Parents and Legal Guardians 🤝 All South West Academy Stakeholders Thank you for your unwavering support and dedication. Together, we continue to build a brighter future through quality education. Congratulations on this remarkable success! SOUTH WEST ACADEMY School Administration 🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏👏 ለሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት፣ ሳውዝ ዌስት አካዳሚ በ2018 ዓ.ም. (2025/2026 ዓ.ም.) የ8ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና 100% የማለፍ ውጤት ማስመዝገቡን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ይህ ድንቅ ውጤት የተማሪዎቻችን፣ የመምህራን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር፣ የወላጆች እና የሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት የጋራ ትጋት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ውጤት ነው። ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፦ 🌟 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 👩🏽🏫 ታታሪ መምህራን 👨🏽💼 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር 👨👩👧👦 ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች 🤝 ሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት ለሰጣችሁት የማያቋርጥ ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን። በጥራት ትምህርት የተሻለ የወደፊት ትውልድ በጋራ እንገነባለን። 100% የማለሪያ ውጤት ስላስመዘገብን እንኳን ደስ አለን! 🎊🎓 የሳውዝ ዌስት አካዳሚ አስተዳደር
ውድ ወላጆች የተማሪዎች ውጤት ካርድ የሚሰጠው ሰኞ ሰኔ 29 ጀምሮ በኬጂ በር በኩል የምናስተነግድ መሆኑን እየገለጽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር ክፍያ ደረሰኝ መያዝ እንዳለባችሁ ልንገልጽ እንወዳለን። የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ ሐምሌ 1 , 2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናስገነዝብ እንወዳለን።
без подписи
Science
без подписи
G.S. Table of item specifications for grade 7
без подписи
без подписи
You are invited for tomorrow carnival at jemo
kids carnival at south west lafto
без подписи
без подписи
G.S. Table of item specifications for FQT
без подписи
без подписи
2nd sem. Q3. Math Item Spec. for Grades (7-12)