- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 24
- 1/48двое суток
- 27
- 1/72трое суток
- 29
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከተከሸኑ እልፍ ቃላት ከተመረጠ የቅኔ ብዛት ሀገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ሕይወት ላንተ ይሰዋ
без подписи
Keep working
'Ignorance of the Scriptures is ignorance of Christ.'
без подписи
✨🔥💥
без подписи
እየተንገዳገድንም ቢሆን እግዚአብሔርን ይዘን የታሰበልን ቦታ እንደርሳለን እንጂ መንገድ ላይ አንቀርም!
“ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።” — ሮሜ 13፥10
I love her so much btw ❤️ love you my bestie 🫂😍maliyo
без подписи
без подписи
Whatsuppppppppppp 🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
без подписи
ሂድ! አትጠራጠሩ እውነት ነው ነገሩ አትደናበሩ ተስማምቷል አገሩ ተረት ተተርቶ በምግባር ተፈትቶ መፅሐፍም ተፅፏል ወደፊት ነውንጂ ወደኋላ ያየ ባምላክ ይቀፀፋል!
без подписи
ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና! ኤር. 31፥16
ወንጌል ማለት በምድር ሁኔታዎች የማይናወጥ ሕያው ተስፋ የተሞላህበት የምስራች ነው፤ ዛሬ በዙሪያህ ያለው ነገር ሁሉ ቢለወጥ እንኳ፣ በሰማይ የተጠበቀው የማይጠፋው ርስትህና ተስፋህ አሁንም ሕያው ነውና በደስታና በሰላም እረፍ
እግዚአብሔር ጠንቃቃ ነው፤ የማንንም ታሪክ አያበላሽም🥺።
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። — 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7