Kamara Innovation & Technology Center(KITC)
СтатистикаWelcome to Kamara Innovation & Technology Center(KITC) This Telegram channel is dedicated to sharing valuable knowledge,updates and training opportunities in:Innovation, Robotics, AI, Aerospace, and Web Design. Stay connected, 📌 Support @KamaraSupport
- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 117
- 1/48двое суток
- 134
- 1/72трое суток
- 144
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
Official post in INSA
🚀 ከተማሪነት እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪነት! እንደ «5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች» ያሉ ሀገራዊ ጥረቶች ወጣቶች የራሳቸውን ህይወት እያሻሻሉ የሀገራቸውን የዲጂታል ጉዞ የሚያፋጥኑበትን መንገድ ለመክፈት የሚያስችሉ እድሎች ናቸው። ይህን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን” በማቋቋም በቴክኖሎጂ ዙሪያ እምቅ አቅምና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊዎች እና ወጣቶች አቅም በመገንባት ከተማሪነት እስከ ስራ ፈጣሪነት ደረጃ እንዲደርሱ እያደረገ ይገኛል። 📺 በዚህ ሳምንት የ«ሳይበርኛ» የቴሌቪዥን ፕሮግራማችን፤ የኢትዮ ሳይበር ታለንት ማዕከል ተመራቂ የሆነ ወጣት በአዳማ ከተማ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በመመስረት የተለያዩ ተቋማትን በዲጂታል መፍትሔዎች እስከ ማገዝ ያደረሰውን አነቃቂ የስኬት ጉዞ ይዞላችሁ ቀርቧል። ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ 🔗 https://youtu.be/KYeamb9gCfY
https://youtu.be/KYeamb9gCfY?si=X8GxwBDTOx3bIy_W
kamra school
📢 ለካማራ ትምህርት ቤተሰቦች በሙሉ! 💙 በKamara School የተካሄደውን ልዩ ፕሮግራም በድጋሚ ለመመልከት ዕድል ተዘጋጅቷል። 📺 ነገ ምሽት 11:30 ላይ በEBS TV እንደገና ይተላለፋል። የካማራ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን እና ሁሉም የትምህርት ቤቱ ቤተሰቦች ፕሮግራሙን በመከታተል ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። እናመሰግናለን! #KamaraSchool #EBSTV #Education #Innovation
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ጀምሯል።
Today at 2:00LT on EBS Tv Kamara school
Today at 2:00LT on EBS Tv Kamara school
ዛሬ ማታ 2:00LT kamara school on ebs Tv ይለቀቃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🚀 FREE Robotics & AI Training Program 🤖 🎓 Kamara Innovation Technology (KIT) is excited to invite all Kamara School students (Grade 1–Grade 12) to participate in our FREE Robotics & Artificial Intelligence (AI) Training Program! 📅 Training Schedule 🗓 Days: Monday & Tuesday 🕒 Time: 3:00 PM – 4:00 PM (Local Time) 📍 Venue: Kamara School 💡 What You'll Learn ➡️ Robotics Fundamentals ➡️ Artificial Intelligence (AI) ➡️ Programming Basics ➡️ Electronics & Sensors ➡️ Innovation & Problem Solving ➡️ Team-Based Practical Projects 📲 Join Our Social Media Community 😀Telegram: @KamaraInnovation 😀Telegram: @KamaraSchoolOfficial 🤩TikTok: kamaraschool 🐁email roshfeye.3@gmail.com 😎Facebook: kamaraschool
без подписи
без подписи
без подписи