tgindex
ቅድሚያ ለተውሂድ

ቅድሚያ ለተውሂድ

Статистика
@kdmiya_letewhid12арабский

حياة طالب العلم الحقيقية 📚 بين الكتب 📚

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
41
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 206
+12 за 5 дн.
Сутки
+5
+0,23%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
49
40 постов
Вовлечённость
2,2%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 41
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
34
1/48двое суток
38
1/72трое суток
42

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

  • ልዩ የጁሙዓ ኹጥባ ፉርቃን መስጅድ ቢስቲማ https://t.me/sheikhmohamedhussen አቡ አስማእ

  • без подписи

  • አንዳንድ ብዕሮች አሉ ... ከቅርብ ሰዎቻችንና ከወዳጆቻችን በላይ ልባችን በናፈቀው ቋንቋ የሚያናግሩን፤ በደረቀው ማንነታችን ላይ የተስፋና የብስራትን ዘር የሚዘሩብን። ​ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው? ... በቃ... በኪታብና በመጽሐፍ ገጾች ውስጥ ተውጦ መቅረት የሚሰጠው ሰላም፣ በምድራዊ ቃላት ሊገለጽ የማይችል ፍጹም ረቂቅ ነው። 👇 አንብቡት

  • 🔒ጥያቄ ❔ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ? ⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

  • без подписи

  • https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream

  • ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • ክፍል ❶ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

  • 10 авг.49из Abu_lmran_Alaseriy

    በመጨረሻም ሙስጠፋ -አላህ ይምራውና- አሁን ሀገር አቋርጦ ተጉዞ እየተማርኩባቸው ነው የሚላቸው ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ ስለ ሸይኽ ረቢዕ ምን እንዳሉ አውስቸ ፅሁፌን አጠናቃለሁ። ▫️ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒይ:- ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ عبدالعزيز الراجحي –حفظه الله-: ما نصّه: بعض الناس يتهم من تمسك بالمنهج السلفي بأنّه جامي، ويحذر من الشيخ ربيع والشيخ النجمي والشيخ زيد بن محمد هادي المدخلي وغيرهم من أهل العلم؟ "ከፊል ሰዎች የሰለፊያን መንሃጅ አጥብቆ የያዘን አካል ጃሚይ ነው ይላሉ። ከሸይኽ ረቢዕ፣ ከሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ከሸይኽ ዘይድ አልመድኸሊይና ከሌሎችም የዒልም ባለቤቶች  ያስጠነቅቃሉ። ተብለው ተጠየቁ። فأجاب بقوله: ((الألقاب لا تغيّر، النبز بالألقاب لا يصلح، المهم ثقل الشخص، المشايخ نعرف أن معتقدهم سليم، ومن أهل السنة والجماعة، الشيخ ربيع والشيخ أحمد والشيخ زيد لا غبار عليهم)). ሸይኹም -ሓፊዘሁላህ- እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ስያሜ ለውጥ አያመጣም። በቅፅል ስም መሰየምም አይገባም። ዋናው የሰወየው ማንነት ነው። የተወሰቱ መሻኢኾች ዓቂዳቸው እንከን የሌለበት መሆኑን እናውቃለን። ከአህሉሱናዎችም ናቸው። ሸይኽ ረቢዕ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ዘይድ ምንም አይነት አቧራ (እንከን)  የለባቸውም።" ↩️ وسئل –أيضاً-: ما رأيكم في كتب وأشرطة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي –حفظه الله، هل تنصحون بقراءة كتبه واستماع أشرطته؟ በሌላም ጊዜ "ስለ ሸይኽ ረቢዕ ኪታቦች እና ካሴቶች ምን ይላሉ? ኪታቦችን በማንበብና ካሴቶችን በማዳመጥ ይመክሩናልን?" ተብለው ተጠየቁ። فقال: ((نعم، لا بأس بها، كتبه وأشرطته ما رأينا فيها ما ينتقد، ما انتقدت فيها شيئاً، أشرطته جيّدة، وكتبه جيدة ومفيدة)) [من شريط لدى تسجيلات منهاج السنّة بالرياض].   እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "አዎ! ችግር የለባቸውም። ኪታቦቹም ካሴቶቹም ውስጥ የሚተቹ ነገሮችን አላየንም። ካሴቶቹ ምርጥ ናቸው። ኪታቦቹም ምርጥና ጠቃሚዎች ናቸው።" የሸይኹ ንግግር ይህን ይመስላል። የሌሎችም የሱንና ዑለማኦች በተመሳሳይ "ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊይ የሱንና ዓሊም ናቸው።" ይሉናል። መነሻና መድረሻ የሌላቸው የኸዋሪጅ ስራ አስፈፃሚ እና የተክፊር አቀንቃኝ የሆኑት እነ ሙስጠፋ ደግሞ "የሱንና ሰው አይደሉም። ሙርጂእ ናቸው።" ይላሉ። ማንን መስማትና መቀበል እንዳለብህ እራስህ ታቃለህ። ይህን ስል ሊሰመርበት የሚገባ ነጥብ እኛ ሸይኽ ረቢዕም ይሁኑ ማንም ዓሊም አያጠፋም አይሳሳትም ማለታችን አይደለም። ነገር ግን የሱንና ዓሊም የሱንና ዓሊም ነው። ስህተቱ እንደ ስህተት እውቀታዊ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል እንጅ ማንም የመንደር ጎረምሳ እገሌ ሙርጅእ ነው እያለ ሊላገግ አንፈቅድለትም። እናም ማንሳት የፈለኩት ሸይኽ ረቢዕን ከሱንና ውጭ ናቸው የሚለው የነ ሙስጠፋ አቋም የሓዳዲያና የተክፊሮች ቅዠት እንጅ ሁሉም የሰለፊያ ዑለማኦች ሸይኽ ረቢዕ የሱንና ሰው መሆናቸውን ያረጋገጡት እወነታ መሆኑን ነው። የነ ሙስጠፋ ቁማር ግን እንዲህ ነው ከገባህና ከሰማሃኝ። የሆነን አቋም ሲዪዙ በሆኑ ዓሊሞች ለመጠለል ይሞክራሉ የፈለጉትን ይሰቅላሉ የፈለጉትን ያወርዳሉ። ትላንት የሕየል ሓጁሪን በጭፍን ተከትለው ሃገር ሲያምሱ እያለ ሲሉ የነበረው ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ የሕያን ጠብ እርግፍ አድርገው ትተው ላመጡት የተክፊር ጉዞ በመዲና ዑለማኦች እራሳቸውን ይወሽቃሉ። የመዲና ዑለማኦች ያሉበትና የነእርሱ ጉዞ ግን ሰማይና ምድር ነው። እስኪ መልሱልን ሸይኽ ረቢዕን ኢብኑ ባዝ ናቸው ሙርጂእ ያሉት? ወይስ ሸይኽ ፈውዛን? ወይስ ራጂሒይ እስኪ ንገሩን። አላህ ሁላችንንም ለሚወደው መንገድ ይምራን። رحم الله الشيخ المجاهد ربيع السنة وأسكنه فسيح جناته، ሐምሌ 6/2017 በድጋሜ የተለጠፈ የቴሌግራም ቻናል = t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 10 авг.37из Abu_lmran_Alaseriy

    ▫️. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ ኢብኑ ዑሠይሚን -ረሒመሁላህ- ↩️ قد سئل الشيخ العلامة محمد بن صالح بن عثيمين –رحمه الله- عن الشيخ ربيع كما في (شريط الأسئلة السويدية) فقال :” أما بالنسبة للشيخ ربيع فأنا لا أعلم عنه إلا خيراً والرجل صاحب سنة وصاحب حديث”. ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ሸይኽ ረቢዕን በተመለከተ ከእርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም። ሰውየው የሱንና እና የሓዲሦ ባለቤት ናቸው።" ↩️ وجاء في الشريط الأول الذي هو بعنوان (كشف اللثام عن مخالفات أحمد سلام ) -عبر الهاتف من هولندا-: سؤال: ما هي نصيحتكم لمن يمنع أشرطة الشيخ ربيع بن هادي بدعوى أنها تثير الفتنة وفيها مدح لولاة الأمور في المملكة وأن مدحه ـ أي مدح الشيخ ربيع للحكام ـ نفاق؟ الجواب : "رأيُنا أن هذا غلطٌ وخطأٌ عظيم، والشيخ ربيع من علماء السنة، ومن أهل الخير، وعقيدته سليمة، ومنهجه قويم. لكن لما كان يتكلم على بعض الرموز عند بعض الناس من المتأخرين وصموه بهذه العيوب." በሌላም ቦታ የሸይኽ ረቢዕን ካሴቶች ከማዳመጥ ስለሚከለክሉ ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ:- "ይህ ታላቅ ስህተት ነው። ሸይኽ ረቢዕ ከሱና ዑለማኦች ውስጥ ናቸው። ከኸይር ባለቤቶችም። ዓቂዳቸውም እንከን የለሽ መንሃጃቸውም የተስተካከለ ነው። ..." ↩️ وسئل ما نصّه: يقال أن منهج الشيخ ربيع يخالف منهج أهل السنة والجماعة؟ فأجاب بقوله: "ما أعلم أنه مخالف، والشيخ ربيع أثنى عليه أهل العلم المعاصرين، أنا ما أعرف عنه إلا خيراً" [شريط ثناء أئمة الدعوة على الشيخ ربيع]. "የሸይኽ ረቢዕ መንሃጅ የአህለሱንና ወልጀማዓዎችን ይቃረናል ይባላል?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም "እኔ መቃረናቸውን አላቅም። ሸይኽ ረቢዕ ማለት የዘመናችን ዑለማኦች አወድሰዋቸዋል። እኔ ከርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም።" ▫️.ሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁላሁ ተዓላ- ↩️ قد أثني عليه الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان –حفظه الله- في تقديمه لكتاب “منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل” و في تقديمه لكتاب “جماعة واحدة لا جماعات” في الرد على عبدالرحمن عبدالخالق، ሸይኽ ፈውዛን ለሸይኽ ረቢዕ ብዙ መፅሃፎች መግቢያ ሲፅፉ በርካታ ውዳሴዎችን ተችረዋቸዋል። አንዴ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ መልኩ መልስ ሰጥተዋል። ↩️ وسئل فضيلته في شريط ” الأسئلة السويدية ” (5 ربيع الآخر 1417 هـ) فقال بعد ما ذكر الشيخ ربيعاً مع مجموعة من أهل العلم: "كذلك من العلماء البارزين الذين لهم قدم في الدعوة، فضيلة الشيخ عبدالمحسن العباد، فضيلة الشيخ ربيع هادي ...،" ▫️. ሸይኽ ሙቅቢል አል'ዋዲዒይ -ረሒመሁላህ-: ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي –رحمه الله-: في شريط ” الأسئلة الحضرمية”: ما رأيك فيمن يقول عن الشيخ ربيع أنه متهّور؟ فأجاب –رحمه الله- : "الشيخ ربيع له خبرة بمعرفة الواقع لأنه عاش مع الإخوان المفلسين زمناً طويلاً -والحمد لله- هو أحسن من يعالجون الأمور وينكر على المبتدعة ابتداعهم فأسال الله أن يحفظه. ሸይኽ ሙቅቢልም በዚህ መልኩ አወድሰዋቸዋል። የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦችና ካሴቶች እንድንጠቀምባቸውም በዚህ መልኩ ይመክራሉ። ↩️ وقال الشيخ –رحمه الله- في جواب له على سؤال: "وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش .... ،" ↩️ وقال في كتاب “تحفة القريب والمجيب” السؤال (75): "وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي “جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات” فهو كاف واف". በሌላም ቦታ ሰዎች ከታላላቅ ዑለማኦች ጋር ግንኙት እንዲኖራቸውና ከቻሉም ወደእነርሱ በአካል እንዲጓዙ ሲመክሩ ሸይኽ ረቢዕን ለምሳሌ ያወሳሉ። ↩️ وقال في السؤال (123): "الذي ننصح به، أن يراسلوا أهل العلم، وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد، والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين، فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات". በሌላም ጊዜ ወደ እነርሱ ሊመለሱባቸው ስለሚገቡ ዑለማኦች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሸይኽ ረቢዕ የጥመት አንጃዎችን በማወቅ ረገድ ከአላህ ተዓምራቶች አንዱ ነው" ሲሉ ያወዱሷቸዋል። ↩️ وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: "والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين، لكن لا كآيات إيران الدجالين" ↩️ وفي السؤال (140) سئل: مَن مِن علماء السعودية تنصحون بالأخذ عنهم وحبذا لو ذكرت لنا بعض الأسماء؟ فقال: "أمّا الذين أنصح بالأخذ عنهم والذين أعرفهم فهم الشيخ: عبدالعزيز بن باز حفظه الله، والشيخ محمد بن صالح بن عثيمين حفظه الله، والشيخ ربيع بن هادي حفظه الله،..." ሸይኽ ረቢዕ ታላቅ የሱንና ዓሊም ለመሆናቸው የተወሱት ታላላቅ አኢማዎች ውዳሴ ከበቂም በላይ ነው። እነዚህን ለምሳሌ አወሳሁ እንጅ ከነዚህም ውጭ እነ ሸይኸ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ሸይኽ ዘይድ ኢብኑ ሙሐመድ አል'መድኸሊይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲላህ አስሰቢል፣ ሸይኽ ሷሊሕ አስሱሓይሚይ፣ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ፣ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒ እና ሌሎችም በዓለም የሚገኙ ታላላቅ ዑለማኦች በጣም በተዋቡ ገለፃዎች ሸይኽ ረቢዕን አወድሰዋቸውል።

  • 10 авг.41из Abu_lmran_Alaseriy

    የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 10 авг.38из Abu_lmran_Alaseriy

    የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • ﴿فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ ﴾ • سُبْحَانَ اللهِ • الحَمْدُ للهِ • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ • اللهُ أكْبَرُ • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ • لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ المُلْكُ وَلَهُ الحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ • اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ

  • без подписи

  • መልእክት አድርሱልኝ✍ መልእክት አድርሱልኝ ጦሳ ላይ ላለችው፣ ሰወችን በማጥመም ቢዚ ለሆነችው፣ ተይኝ ልማርበት ልሞጥል ኪታቤን፣ በወዳ በወድህ አትወስውሽው ቀልቤን፣ ሁሌ በክርክር አታድርቂው ልቤን፣ ተምሬ ላሥተምር ዘመድ ቤተሠቤን፣ አላማ አለኝ እኔ ላሳካ ሀሳቤን፣ እኔን ተይኝ በቃ እስኪሳካ ህልሜ፤ ቦታየን አውቄ  ልራመድ እዳቅሜ፣ እውቀት  ልቅሰም ዛሬ ከሁሉ አስቀድሜ፣ አይለፍ ግዜዬ ውድነው ሰአቴ የተሠጠኝ እድሜ፣ ምክር ሰምቻለሁ  ከመሻይኾቸ፣ አለብኝ አደራ ከአስተማሪወቸ፣ እውቀትን እዲቀስም ሁሉን ነገር ትቸ፣ በአደብ እድማር አገቴን ደፍቸ፣ እህቴ አደብ ያዥ አንችም ተመከሪ፣ ሰተር ቆጠብ ብለሽ ቂራአቱን ቅሪ፣ ሰአትሽ አይባክን ስትከራከሪ፣ የጀምእያ ሴት እያልሽ መጮኹ በፖስት በኮሜት፣ ፍፁም አይጠቅምሽም አይሆንሽም እውቀት፣ ምን አለሽ እውቀቱ ስለጀምእያ፣ ጥቀሽ ማሥረጃ ከቁርአን አያ፣ ከረሱል ንግግር አምጭ ከሀድሱ፣ መልካም ቀደምቶቸ ምን አሉ ስለሱ? ነዋቂዱል ኢስላም ኡሡሉ ሰላሳ ከተማርሽ  ቃልበቃል፣ ሽርክ የሠራን ሁሉ ከኢሥላም ለማውጣት በአንች ፈህም ይበቃል፣ ያንች ጉድ ብዙ ነው በዚህ መቸ ያልቃል፣ ትቸ ካላለፍኩት ሰአት ይጠይቃል፣ አባትሽ ተስሎ ወደዶሪህ ሲሄድ፣ ለጨሌው ላድባሩ እናትሽ ስታርድ፣ ለምን ዝም አልሽ ያኔ ከተረዳሽ  ተውሂድ ፣ ለምን አታሥረጅም የሀቁን ጎዳና የነብዩን መንገድ፣ ለምን አትሆኒም ለቤተሠቦችሽ መልካም አረአያ፣ ብዬ ስጠይቅሽ ብለሽ መለሽልኝ፦የዛኔ አልተማርኩም  ጃሂላ ነኝ እኔም የእነሡው አምሳያ፣ ስማር ነው ያወኩት ሀቁ ሲብራራልኝ ከቁራአን አያ፣ አታሥተነትኒም አታስቢም   ትንሽ? ካንች የተለየ ምን ላይ ነው ጥፋቱ የእናትና የአባትሽ? እህቴ ረጋበይ  ይቀርሻል ብዙ፣ ያለእውቀት መናገር ከባድ ነው መዘዙ፣ ኡሙ ሙቅቢል  ቢንት ሙሐመድ

  • ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?

  • «የተይሚያ ልጅ» የተይምያ ልጅ ዒልም ያነገሰው ህብረ-ቢድዐን አተራመሰው የሱንናው ጥይት ጥንት የተኮሰው ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰው ቢድዐ ሲሮጥ ዙፋን ሊወጣ አሸማቀቀው እያቀናጣ «ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ» ከተሰኘው የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፅሃፍ የተወሰደ መፅሀፉን ያላነበባቹህ አንብቡት። ወላሂ! ትጠቀሙበታላቹህ። መጽሐፉ እንዲሁ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በውስጡ በርካታ ቁም ነገሮችንም የያዘ ነው። በተለይ ባለሀብቶች የዚህ አይነት መጽሐፎችን በየመስጂዶች፣ መድረሳዎችና መርከዞች እንደዚሁም በየክፍለ ሀገሩና በየዩኒቨርሲቲዎች እየገዛችሁ ለሙስሊሙ ማህበረሰብና ወጣቶች ብታበረክቱና የብዙዎችን የተሳሳተ ግንዛቤ በመቀየር ረገድ የበኩላችሁን ብትወጡ ወንድማዊ ጥቆማየ ነው። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963