tgindex
መንሐጁል አንቢያዕ

መንሐጁል አንቢያዕ

Статистика
@keshfushubuhat1арабский

🖋-«يا طالبَ العلمِ لا تركنْ إلى الكسَلِ واعَجل فَقد خُلقَ الإنسانُ من عجلِ واستَعمل الصّبر فيِ كَسبِ العَلومِ وقُل أعَوذ باللهِّ من علمٍ بِلا عملِ"!».🖋

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
143
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
31
23 постов
Вовлечённость
21,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
16
1/48двое суток
18
1/72трое суток
19

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.11из Alhabeshi1446

    በዝምድና ምክኒያት መጋባት የተከለከሉ (መህረሞች)(አጅነብይ ያልሆኑ):- 1. እናት፣የናት እናት፣ የአባት እናት... 2. ሴት ልጅ ፣ የሴት ልጅ ሴትልጅ፣ የወንድ ልጅ ሴት ልጅ ፣ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ... 3. እህት ፣ እህት በአባት በኩልም ትሁን በእናት በኩል 4. የወንድም ሴት ልጅ፣ በአባት በኩል ያለ ወንድም ሴት ልጅ፣ በእናት በኩል ያለ ወንድም ሴት ልጅ 5. የእህት ሴት ልጅ፣ ከአባት/ከእናት በኩል ያለችእህት ሴት ልጅ... 6.የአባት እህት (አክስት)፣ የአባት አክስት እና የእናት አክስት 7. የእናት እህት (አክስት)፣ የእናት አክስት https://t.me/Alhabeshi1446

  • 3 авг.15из Alhabeshi1446

    "الصدق أساس الحسنات وجماعها، والكذب أساس السيئات ونظامها" ابن تيمية | الفتاوى 20 ➡️​«እውነት የመልካም ሥራዎች ሁሉ መሠረትና ሰብሳቢ ነው፤ ➡️ውሸት ደግሞ የክፉ ሥራዎች ሁሉ መሠረትና አስተሳሳሪ(ማያያዣ) ነው።» ​ኢብኑ ተይሚያህ | አል-ፈታዋ 20 https://t.me/Alhabeshi1446

  • 1 авг.13из Alhabeshi1446

    قال تعالى: (وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِثْلُهَا فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ) [الشورى: ٤٠]، 🖊فذكر المقاماتِ الثّلاثةَ في هذه الآية: مقام العدل، وأذِن فيه. ومقام الفضل، وندَبَ إليه. ومقام الظُّلم، وحرّمه. 🖋ابن القيم | 📚 #مدارج_السالكين (٣/ ١١) 🔘[የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአሏህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡] ➡️​በዚህ አንቀጽ ውስጥ ሦስቱን ደረጃዎች አውስተዋል፦ ​የፍትህ ደረጃ፦ እርሱም (በበደል ልክ) መመለስ ሲሆን፣ የተፈቀደ ነው፤ ​የበጎነት ደረጃ፦ እርሱም ይቅር ማለት ሲሆን፣ የተወደደና የተበረታታ ነው፤ ​የበደል ደረጃ፦ እርሱም ወሰን ማለፍ ሲሆን፣ እርም (ሀራም) ተደርጓል። ​🖋 ኢብኑል ቀይም | 📚 መዳሪጅ አስ-ሳሊኪን (3/11) ​                                  ‏•••═══ ༻✿༺═══••• https://t.me/Alhabeshi1446

  • 30 июл.16из Alhabeshi1446

    🔶[من ترك شيئًا لله، عوضه الله خيرا منه] አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ ሰው፣ አላህ ከእርሱ የተሻለን ይተካለታል። قال العلامة ابن السعديٰ-رحمهُ اللّٰه-: ''فمِن ترك شيئًا للّٰه تهواهُ نفسه عَوضهُ اللّٰه خيرًا منُه فِيٰ الدنيا وَالآخرة، فمِن ترك معاصيٰ اللّٰه وَنفسه تشتهيها، عوضهُ اللّٰه إيمانًا فِيٰ قلبه، وَسعةً، وَانشراحًا وَبركة فِيٰ رزقه، وصحة فِيٰ بدنه. 📚القواعد الفقهية (139-140 ) 📜ዐላመቱ ኢብኑ አል-ሰዕዲ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «ነፍሱ የምትመኘውን ነገር ለአሏህ ብሎ የተወ ሰው፣ አሏህ በዱንያም በኣኺራም ከእርሱ የተሻለን ይተካለታል። የአሏህን ትእዛዝ መጣስ (ወንጀልን) ነፍሱ እየወደደችው ለአሏህ ብሎ የተወ ሰው፣ አሏህ በልቡ ውስጥ ኢማንን፣ ሰፊነትን፣ የልብ እረፍትን፣ በርዚቁ ላይ በረካን፣ በሰውነቱ ላይ ደግሞ ጤናን ይተካለታል።» 📚  አል-ቀዋዒድ አል-ፊቅሂያህ (139-140) 🔘قال عمر بن عبد العزيز رحمة الله : "ما تركت من الدنيا شيئا، إلا أعقبني الله عز وجل في قلبي ما هو أفضل منه" 📚الورع لابن أبي الدنيا 55 📜ዑመር ኢብኑ አብደልዐዚዝ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ «ከዱንያ አንድንም ነገር አልተውኩም፤ አሏህ (ዐዘ ወጀል) በልቤ ውስጥ ከእርሱ በላጭ የሆነን ነገር የተካልኝ ቢሆን እንጂ።» 📚 አል-ወረዕ ለኢብኑ አቢ አድ-ዱንያ (55) https://t.me/Alhabeshi1446

  • 25 июл.22из yedaewachannel

    • የዳዕዋ ስብስቦች ማውጫ • 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 3- ሸይኽ ሙሐመድ መኪን 4- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም 5- ሸይኽ ሙሐመድ አሚን 6- ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል 7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ 8-ሸይኽ አህመድ አወቀ 9-ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙኑር 10- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ 11- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ 12- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ 13- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 14- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 15- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 16- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 17-ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብን ኸይሩ 18-በኮ/ቻ ደውራ ላይ የተደረጉ ሙሓዶራ እና ኮርሶች

  • 25 июл.20из yedaewachannel

    без подписи

  • 25 июл.19из IbnuMunewor

    የሺርክና የቢድዐ ጉዳዮች በብዙ አስተማሪዎች የማይደፈሩ ርእሶች ናቸው። ከዚህም የባሰው ግን የዘረኝነት ርእስ ነው። እንደ ሃገር በአራቱም ማእዘናት በዘረኝነት ብንታመስም ስለ ጉዳዩ ደፍሮ የሚያስተምረው ግን ከጥቂትም ያነሰ ነው። ዘረኝነት የእልፎችን ህይወት ቀጥፏል። ሌሎች እልፎችን አፈናቅሏል። በውል የማይታወቁ ንብረቶችን አውድሟል። እምነታዊ ትስስራችንን በእጅጉ ሸርሽሯል። በዘረኝነት በዚህ ልክ ብንግጎዳም ሸይኹም ምሁሩም ፀጥ ብሏል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሁለት ነው። 1ኛ፦ እነሱ ራሳቸው የችግሩ ሰለባዎች መሆናቸው ነው። እንኳን ስለ ጉዳዩ ሊያነሱ በሌሎች ጠንከር ያለ ትምህርት ቢስሰጥ የማይጥማቸው ናቸው። ይሄ በተግባር የታየ አሳፋሪም፣ አሳዛኝም ሐቅ ነው። 2ኛው ምክንያት ደግሞ መንጋውን መፍራት ነው። በዘረኝነት ልክፍት የተበከለው መንጋ ርህራሄ የለውም። ስም ከማጉደፍ፣ በስድብ ከማጥረግረግ በላይ ህይወት ሊነጥቅ ይችላል። መስማት የሚሻው የሚያስፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው። የፖለቲካውም ይሁን የእምነት ቅኝቱ ይሄው ነው። ከዚህ ለወጣበት ምላሱም እጁም ጨካኝ ነው። በዚህ ስጋት የተነሳ መሬት ላይ በሚያዩት መሪር እውነታ ልባቸው ቢደማም ለችግሩ የሚመጥን ጥንካሬ ያለው ትምህርት ለመስጠት የማይደፍሩት ብዙ ናቸው። ግን እስከ መቼ በዚህ ሁኔታ መዝለቅ ይቻላል? ችግሩን ከመሰረቱ ካልተጋፈጥነው መጨረሻው ለሁሉም በጣም አስፈሪ ነው። አላህ ልብ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 21 июл.261из Alhabeshi1446

    እንዴት ይሁን ቀብር?? ከመንገድ እያለፍኩ፣ ዘወር ብዬ አየሁ፤ ከመቃብር ስፍራ፣ ለካ ደርሻለሁ። ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ፣ በሐሳብ ነጎድኩኝ፤ ስለ ቀብር ሰዎች፣ ማስተንተን ጀመርኩኝ። አንደኛው ቤተሰብ፣ አንደኛው አብሯ አደግ፤ ቀጣዩ ወዳጅ ነው፣  ልጆች የሚያሳድግ። ዛሬ ግን ሔደዋል፣ ዱንያን ተሰናብተው፤ ይሀው እያየሁ ነው፣ ከቀብር ተኝተው። እንዴት ይሁን ቀብር? እንዴት ነው ኑሯቸው? በምን ሁኔታ ይሁን? ውሎ አዳራቸው?? በደስታ ነው ይሁን? ወይንስ በሀዘን ነው? ያሀ ጭለማ ቤት? እንዴት ነው የያዛቸው?? እኔንስ ጨነቀኝ፣ ለነሱ ላሰብኩት፤ ብቸኝነቱንስ፣ እንዴት ነው ሚገፉት። እኒንጃ ወላሒ፣ እኔ ምን አውቄ፤ ተጉዤ ተመለስኩ፣ ከዱንያ እርቄ። ነፍሴ ምን ይሻላል፣ አንቺስ እንደም ነሽ፤ ለቀብሩ ህይወት፣ እንዴት ተዘጋጀሽ። ተራ ይደርስሻል ፣አንቺም ትሞቻለሽ፤ ነቃ በይ ነፍሴዋ፣ አይቀርም መጓዝሽ። ምን አዘጋጅተናል‼ 🥹🥹😔😔 ©️

  • 21 июл.20из Alhabeshi1446

    كيف تُحيي قلبك من جديد؟

  • 3 июл.321из Alhabeshi1446

    كان عمر بن عبد العزيز -رحمه الله-: ‏يخطب فيقول: "أيهـــــــا الناس من ألم بذنب ‏١-فليستغفر الله وليتب ٢-فإن عاد فليستغفر الله وليتب ٣-فإن عاد فليستغفر الله وليتب ‏فإنما هي خطايا مطوقة في أعناق الرجال وإن الهــلاك كل الهـــلاك الإصرار عليهـــــا". ‏[ حلية الاولياء ٥/ ٢٩٦]. ዑመር ኢብን አብዱልዐዚዝ (አላህ ይዘንላቸውና) ኹጥባ ሲያደርጉ እንዲህ ይሉ ነበር  👇👇👇 🎤🎤​"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወንጀል የፈፀመ ሰው፦ 1. ​አላህን ምሕረት ይለምን፣ ተውበት ያድርግ። 2. ​እንደገና ተመልሶ ቢፈፅምም፣ አላህን ምሕረት ይለምን፣ ወደ እርሱም ይመለስ። 3. ​አሁንም ተመልሶ ቢፈፅምም፣ አላህን ምሕረት ይለምን፣ ወደ እርሱም ይመለስ። ❌❌​ወንጀሎች ማለት በሰዎች አንገት ላይ የተጠመጠሙ ማነቆዎች ናቸው፤ ⚠️ፍጹም ጥፋት ( ከጥፋት ሁሉ ጥፋት) ማለት ግን በወንጀል ላይ መዘውተር (ሳይቶብቱ መቀጠል) ነው።" ​[ሂልየቱል አውሊያእ:- ገጽ 296] https://t.me/Alhabeshi1446 https://t.me/Alhabeshi1446

  • ልብ የሚነካ ዳዕዋ በ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

  • 25 июн.34из Alhabeshi1446

    - يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

  • 24 июн.37из Alhabeshi1446

    🌳 توحيد المراد والإرادة والطريق: يقول ابن القيم رحمه الله في النونية: فَلِواحِدٍ كُنْ وَاحِدًا فِي وَاحِدٍ ... أَعْنِي سَبِيلَ الحَقِّ وَالإيمَانِ (فلواحد): أخلص القصد والعبادة لله تعالى، والمقصود توحيد المراد. (كُنْ وَاحِدًا): صادقا في عزمك وإرادتك. (فِي وَاحِدٍ): في توحيد الطريق، وهو سنّة النبي صلى الله عليه وسلم، وعدم اتّباع السُّبل. هذِي ثَلاثٌ مُسْعِدَاتٌ لِلَّذِي ... قَدْ نَالَهَا وَالفضْلُ لِلمَنَّان فَإذَا هِيَ اجْتَمَعَتْ لِنْفسٍ حُرَّةٍ ... بَلَغَتْ مِنْ العَلْيَاءِ كُلَّ مَكَانِ https://t.me/Alhabeshi1446 https://t.me/Alhabeshi1446

  • 5 июн.47из abukiweb

    ውዴታ! + ቅናት😂

  • 28 мая451из Alhabeshi1446

    📚ኢብኑል ቀይም «فَالْقُرْآنُ هُوَ الشِّفَاءُ التَّامُّ مِنْ جَمِيعِ الْأَدْوَاءِ الْقَلْبِيَّةِ وَالْبَدَنِيَّةِ، وَأَدْوَاءِ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، وَمَا كُلُّ أَحَدٍ يُؤَهَّلُ وَلَا يُوَفَّقُ لِلِاسْتِشْفَاءِ بِهِ.» "ቁርአን ለሁሉም የልብና የአካል በሽታዎች፣ እንዲሁም ለዱንያና ለአኺራ ችግሮች ሙሉ ፈውስ ነው። ነገር -ግን ሁሉም ሰው በቁርአን የመታከም ብቃትና ስኬት (ተውፊቅ) አይሰጠውም።" 🤲አላህ ተውፊቁን ይስጠን ቁርአንን የልቦቻችን ብርሃን የሂወታችን መመርያ ያርግልን @Quran_post19

  • 25 мая451из Alhabeshi1446

    📁 عَنْ أَبِي قَتَادَةَ الْأَنْصَارِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قال سُئِلَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَنْ صَوْمِ يَوْمِ عَرَفَةَ ؟ فَقَالَ : " يُكَفِّرُ السَّنَةَ الْمَاضِيَةَ، وَالْبَاقِيَةَ".   📒 رواه مسلم ➪ ከአቡ  ቀታዳ አል–አንሷሪይ ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው? “ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት (ወንጀል) ያስምራል።” ብለዋል አለ።        📒ሙስሊም ዘግበውታል። "" روى ابن ماجة وصححه الألباني عن قتادة بن النعمان قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول: من صام يوم عرفة غُفر له سنة أمامه وسنةٌ بعده""  صحيح  رواه ابن ماجه وصححه الألباني في صحيح الجامع 6335 👇 👌መላክተኛው  ""  ትልቁ ሰው ""  የዓረፋን  ቀን  የፆመ  የባለፈውና  የቀጣዩ አመት ሐጢያቱ  ይማርለታል  አሉ ....እስከዛሬ  የፆምክ  መልካም ስራ  ስለሆነ  ነው  ። የነገው  ግን  ለየት  ያለ  ሱና  ነው  ።  እንደ  ነገንማ  ፆምና ዱዓ  በርታታታታታታታታታ.../ ቺቺቺቺቺ ------ 📢 ይህ ትልቅ የሆነ አጅር በጤናችን እስከሆንን በአላህ ፈቃድ በምንም መልኩ ሊያመልጠን አይገባም!!! ☔️ ስንትና ስንት ወንጀሎች እያሉብን ይህንን አጋጣሚ ማሳለፍ ተገቢ አይደለም። ሀጅ ሄደን ወንጀላችንን ማራገፍ ባንችል እንኳን የአረፋን ቀን ፆመን ወንጀላችንን ማሰረዝ ሊሳነን አይገባም። አዛኙ አላህ የሰጠንን ዕድል እንጠቀም። https://t.me/Alhabeshi1446

  • 6 мая47из Alhabeshi1446

    ጥያቄ፦ ተውበት ታላላቅ ወንጀሎችን ያስምራልን? ​ኢማም አብዱልዓዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ​ነቢዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ተውበት ከእርሱ በፊት የነበረን (ወንጀል) ያፈርሳል።" እንዲሁም እንዲህ ብለዋል፦ "ከወንጀሉ ተውበት ያደረገ ሰው ልክ ወንጀል እንደሌለበት ሰው ነው።" 🔘​አላህ ወንጀሎችን የሚምርባት "ተውበት አል-ነሱሕ" (እውነተኛ ተውበት) መስፈርቶቿ ሦስት ናቸው፦ 1ኛ. በፈጸማቸው መጥፎ ተግባራትና ወንጀሎች ላይ መጸጸት። ​2ኛ. አላህን በመፍራትና እርሱን በማላቅ ወንጀሉን መተውና ከእርሱም መራቅ። ​3ኛ. ወደ ወንጀሉ ላለመመለስ ቁርጥ ውሳኔ ማድረግ። 📜​አራተኛ መስፈርት፦ ወንጀሉ ከፍጡራን መብት ጋር የተያያዘ ከሆነ (ለምሳሌ፦ ግድያ፣ ድብደባ፣ የሰውን ገንዘብ መውሰድና የመሳሰሉት) ለባለቤቱ መብቱን መመለስ ወይም ይቅርታ እንዲያደርግለት መጠየቅ ተውበቱ ትክክል እንዲሆን ተጨማሪ መስፈርት ነው። 📜【 መጅሙዕ አል-ፈታዋ (22 / 416) ሱነን ኢብኑ ማጃህ፣ አል-ዙህድ (4250)። ይህ ፈትዋ በሸይኽ ኢብኑ ባዝ የተሰጠው በ27/5/1419 ሂጅሪያ ነው። https://t.me/Alhabeshi1446

  • 3 мая49из Alhabeshi1446

    👆👆👆👆👆👆ዋነኞቹን ስህተቶች ከነማስረጃው እንደሚከተለው መመልከት ይቻላል፦ 🔘 قال الله تعالى:(قال لَهم مُّوسىٰ وَيْلَكُمْ لَا تَفْتَروا عَلَى اللَّه كَذِبًا فَيُسْحِتكُم بِعَذابٍ) ሙሳ ለእነሱ አላቸው «ወዮላችሁ በአላህ ላይ ውሸትን አትቅጠፉ፡፡ በቅጣት ያጠፋችኋልና፡፡» 🔘 قال الله تعالى:(وَيَقُولُونَ هو مِنْ عِندِ اللَّه وَمَا هُوَ مِنْ عِند اللَّه ويَقُولونَ على اللَّه الْكَذب وَهُمْ يَعْلَمونَ) እርሱ ከአላህ ዘንድ ያልኾነ ሲኾን «እርሱ ከአላህ ዘንድ ነውም» ይላሉ፡፡ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑም በአላህ ላይ ውሸትን ይናገራሉ፡፡ 📜قال رسول الله ﷺ [ ومن كذب علي متعمدًا فليتبوأ مقعده من النار‏] የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–[በእኔ ላይ ሆን ብሎ የዋሸ ሰው ከእሳት መቀመጫውን አዘጋጀ።] ቡኻሪ ዘግበውታል። ➡️​በነቢዩ ላይ መዋሸት እንዲህ የሚያስቀጣ ከሆነ፣ አሏህ ያላላውን "አሏህ እንዲህ አለ" ብሎ መፃፍ ቅጣቱ የላቀ ይሆናል። ​➡️"ለ20 ሰው ላክ" የሚለው መልዕክት (Message) ​አንድን ዚክር ወይም መልዕክት "ለአስር ወይም ለሃያ ሰው ካላክህ እንዲህ ትሆናለህ" ማለት በዲን ላይ አዲስ ነገር መፍጠር (ቢድዓ) ነው። አጅር (ምንዳ) የሚገኘው አላህና መልክተኛው ባዘዙት መንገድ እንጂ በሰዎች የፈጠራ ስሌት አይደለም። ​ 📜ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من أَحْدث في أَمْرنا هذا ما ليس فِيه، فَهو ردٌّ﴾ “በዚህ ዲናችን ላይ ከእርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ ስራው ተቀባይነት የለውም ወደራሱ ተመላሽ ይሆናል።” (ቡኻሪ ዘግበውታል 2697) ​➡️ የአላህ "ልጅ" የሚለው አገላለጽ ​በጽሁፉ ውስጥ አላህ "አዎ ልጄ ነው" እንዳለ ተደርጎ ተጽፏል። ይህ በኢስላም እጅግ ትልቅ ክህደት (ኩፍር) ነው። 🔘 قال الله تعالى: (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ۞ اللَّهُ الصَّمَدُ ۞ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ۞ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ) «በል፣ እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል-ኢኽላስ 1-4 https://t.me/Alhabeshi1446

  • 3 мая38из Alhabeshi1446

    без подписи

  • 28 апр.46из Alhabeshi1446

    { يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ اذْكُرُوا نِعْمَتِيَ الَّتِي أَنْعَمْتُ عَلَيْكُمْ }  [البقرة : 40] የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬን አስታውሱ፡ [አል-በቀራህ፡ 40]" 🔎​ይህ የአላህ ምክር ለእስራኤል ልጆችም ሆነ ለፍጥረታቱ በሙሉ ነው። ታዲያ እኛ ለዚህ ጥሪ ምላሽ ሰጥተናል? ➡️​በልባችን፡ የአላህን ጸጋ አስታውሰን፣ በእኛ ላይ ያለውን ውለታና ለእነዚህ ጸጋዎች ያለንን አለመመጠን (ብቁ አለመሆን) አስተውለናል? ➡️​በምላሳችን፡ አላህን በማመስገን፣ እሱን በማወደስና ስለ ጸጋዎቹ በመናገር አስታውሰናል? ➡️​በተግባራችን፡ ጸጋዎቹን አላህን በመታዘዝ ላይ በማዋልና እሱን በሚያስደስቱ ነገሮች ላይ በመለገስ አስታውሰናል? 🔒​በሁኔታህ ላይ አስተንትን፤ አላህ ካዘዘው መመሪያ አንጻር አንተ የት ጋር ነህ? https://t.me/Alhabeshi1446