tgindex
Komi ኮሚ

የኔ YouTube ቻናል 👇 https://youtube.com/@komicine?si=mHo6JN7EzvSqRRhi

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
70 013
+1 696 за 4 дн.
Сутки
+517
+0,74%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11 тыс
28 постов
Вовлечённость
15,7%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 658
1/48двое суток
6 484
1/72трое суток
6 993

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.2 19932из MIKER

    без подписи

  • 14 авг.4 5322

    без подписи

  • 14 авг.4 490102

    ይሄ ዜና ባየሁ ጊዜ በጣም ነበር የተገረምኩት እና የተበሳጨሁት ስለጉዳዩ https://vt.tiktok.com/ZSVdoJhpy/

  • 14 авг.6 114107

    The Agency _ Season One ታሪኩ የሚያጠነጥነው ⤵️ ለዓመታት undercover ሲኖር የነበረ ኤጀንት ወደ መደበኛ ስራው እንዲመለስ ትእዛዝ ይደርሰዋል። ነገር ግን ከበፊቱ ህይወቱ ጥሎት የመጣው ፍቅር ድንገት ተመልሶ ሲመጣ፣ በሙያዊ ግዴታው፣ በሀገሩ ደህንነት እና በልቡ መካከል ትልቅ ግጭት ይፈጠራል። ምስጢራዊ ህይወት፣ የተደበቀ ፍቅር፣ እና በማንኛውም ሰከንድ ሊፈነዳ የሚችል አደገኛ ሴራ።…

  • 14 авг.5 863223

    The Agency : Season 2 ከጠበቅኩት በላይ አሪፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ማየት ጀምሬ በቃ ከስክሪኑ መላቀቅ አልቻልኩም። ዋናው ማራኪ ያደረገው ደግሞ ታሪኩ እውነተኛ የሰላይ/ስፓይ ትሪለር ይዘቱ ተመልሶ መምጣቱ ነው። ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በውጥረትና suspense ነው የጨረስኩት። Geo-Politics ያለው Spy Series አፍቃሪዎች በሙሉ እንዳያመልጣችሁ! ስለዚህ Tv series የሰራሁት…

  • 14 авг.5 508762

    The Agency Season one በኮመንት ተደጋግሞ እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ ፣ በEmoji Vote 👏 የምትፈልጉ ሰዎች ብዛታችሁን አሳዩኝ እና ልፖስትላቹ ።

  • 13 авг.6 644122

    Dracula 🧛‍♂️ Limited Series _ 3ክፍሎች ብቻ ያሉት Horror ለምትወዱ መታየት ያለበት ስለሲሪየሱ የሰራሁትን ቪድዮ ለማየት ⬇️ https://vt.tiktok.com/ZSV1pQLeS/

  • 13 авг.6 8801712

    Dracula 🧛‍♂️ Limited Series _ 3ክፍሎች ብቻ ያሉት Horror ለምትወዱ መታየት ያለበት ስለሲሪየሱ የሰራሁትን ቪድዮ ለማየት ⬇️ https://vt.tiktok.com/ZSV1pQLeS/

  • 12 авг.7 87741

    The Agency : Season 2 ከጠበቅኩት በላይ አሪፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ማየት ጀምሬ በቃ ከስክሪኑ መላቀቅ አልቻልኩም። ዋናው ማራኪ ያደረገው ደግሞ ታሪኩ እውነተኛ የሰላይ/ስፓይ ትሪለር ይዘቱ ተመልሶ መምጣቱ ነው። ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በውጥረትና suspense ነው የጨረስኩት። Geo-Politics ያለው Spy Series አፍቃሪዎች በሙሉ እንዳያመልጣችሁ! ስለዚህ Tv series የሰራሁት…

  • 12 авг.8 1931318

    The Agency : Season 2 ከጠበቅኩት በላይ አሪፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ማየት ጀምሬ በቃ ከስክሪኑ መላቀቅ አልቻልኩም። ዋናው ማራኪ ያደረገው ደግሞ ታሪኩ እውነተኛ የሰላይ/ስፓይ ትሪለር ይዘቱ ተመልሶ መምጣቱ ነው። ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በውጥረትና suspense ነው የጨረስኩት። Geo-Politics ያለው Spy Series አፍቃሪዎች በሙሉ እንዳያመልጣችሁ! ስለዚህ Tv series የሰራሁት ቪድዮ 👇 https://vt.tiktok.com/ZS4KyvU4C/

  • 12 авг.4 800удалён 14 авг.

    📱የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 😎 ✅ To sell @Miker_mike ✔️  2016 - 2021 -2800BIRR ✔️  2022 & 2023 - 2600BIRR ✔️  2024  - 2300BIRR ✔️  2025 - 1500BIRR all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ🔥 ✅ We Do not Buy Accounts registered in 2026 መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን ⬇️ DM @Miker_mike ✅

  • 11 авг.8 6486

    በሳቅ እና በፍርሃት መካከል ሊያወዛውዝዎ የሚችል ልዩ የቲቪ Series ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ Apple TV+ ላይ የሚገኘው Widow’s Bay በፍጹም ሊያመልጥዎት የማይገባ ድንቅ መዝናኛ ነው! ታሪኩ የሚያተኩረው በእርግማን እና በሚስጥራዊ ክስተቶች በተከበበች ትንሽ ደሴት ላይ ሲሆን፣ የከተማዋ ከንቲባ ቦታዋን ወደ ታዋቂ የቱሪስት መስህብነት ለመቀየር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ የሚያጋጥሙትን አነጋጋሪ፣…

  • 11 авг.9 022129

    በሳቅ እና በፍርሃት መካከል ሊያወዛውዝዎ የሚችል ልዩ የቲቪ Series ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ Apple TV+ ላይ የሚገኘው Widow’s Bay በፍጹም ሊያመልጥዎት የማይገባ ድንቅ መዝናኛ ነው! ታሪኩ የሚያተኩረው በእርግማን እና በሚስጥራዊ ክስተቶች በተከበበች ትንሽ ደሴት ላይ ሲሆን፣ የከተማዋ ከንቲባ ቦታዋን ወደ ታዋቂ የቱሪስት መስህብነት ለመቀየር በሚያደርገው ጥረት ውስጥ የሚያጋጥሙትን አነጋጋሪ፣ አስፈሪ እና እጅግ አስቂኝ ሁነቶች ያቀርባል። Matthew Rhys እና ሁሉም እዚህ ላይ ያሉ ተዋናዮች ገራማ ብቃታቸውን አሳይተዋል። ይህ Series የጨለማ አስፈሪነትን ከፈገግታ ጋር አዋህዶ ያቀረበበት ድንቅ መንገድ ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው ማራኪ ያደርገዋል። ያልተጠበቁ ሚስጥሮችና አስደናቂ ክስተቶች የተሞላበት ይህ አዝናኝ Horror-Comedy ተጋበዙልኝ ።

  • 10 авг.10,8 тыс492

    Masters Of the Universe _ My Review ⚔️ ⚔️ ⚔️ ⚔️ ⚔️ የሰራሁትን Review ለማየት 👇 https://vt.tiktok.com/ZS47Rbf1V/ ፊልሙን ላላያቹ ፖስት እንዲደረግ ከፈለጋቹ ንገሩኝ

  • 9 авг.12,1 тыс455

    የኔ The Furious Review 8/10 ሰጥቼዋለሁ። በጣም አሪፍ ከመሆኑ የተነሳ አሪፍ ያልሆነው ፊልም ብዬዋለሁ ። ምክንያቴን 👇 https://vt.tiktok.com/ZS4G3ehLV/

  • 5 авг.17,9 тыс102

    Weekly Subscriptions are Back ! NETFLIX ወይም PRIME VIDEO ተጠቅማቹ የማታውቁ ምን እንደሚመስል እና የሚያስፈልጋቹ ነገር ይሁን አይሁን ማወቅ ከፈለጋቹ ለአንድ ሳምንት ከፍላቹ ብቻ መሞከር ትችላላችሁ ። Prime 250Br <--> Netflix 350Br Contact me @komipremium

  • 4 авг.19,6 тыс10

    без подписи

  • 4 авг.19,4 тыс9

    без подписи

  • 4 авг.17,5 тыс579

    'Spider-Man: Brand New Day' አዲስ የBox Office ታሪክ አስመዘገበ! 🌟 🤩 🕸 🤩 🤩 🤩 የቶም ሆላንድ አዲሱ የMarvel ፊልም ‘Spider-Man: Brand New Day’ በሰሜን አሜሪካ በመጀመሪያው ሳምንት መጨረሻ $360 ሚሊዮን ዶላር በመሰብሰብ የ🦹 ‘Avengers: Endgame’ ($357 ሚሊዮን) record በመስበር የምንጊዜም 1ኛው የሰሜን አሜሪካ መክፈቻ ሳምንት ገቢ ሆኗል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ $932 ሚሊዮን ዶላር በማስመዝገብ ከ‘Endgame’ ($1.2 ቢሊዮን) ቀጥሎ የምንጊዜም 2ኛው ትልቁ የዓለም አቀፍ record ባለቤት ሆኗል። በተጨማሪም የ‘Spider-Man’ እና የክርስቶፈር ኖላን ‘The Odyssey’ ፊልም ጥምረት የሳምንቱን መጨረሻ የሰሜን አሜሪካ አጠቃላይ የሲኒማ ገቢ $430 ሚሊዮን ዶላር በማድረስ በታሪክ ከፍተኛው የBox Office ገቢ የተገኘበት ሳምንት እንዲሆን አድርገዋል።

  • 31 июл.22,1 тыс615

    በጣም ስጠብቀው የነበረው ፊልም ተሰርዟል Blade በይፋ ተሰረዘ — ማህርሻላ አሊም Marvelን "በቃኝ" ብሏል! ከ2019 ጀምሮ ለ7 ዓመታት ሙሉ በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMarvel Studios የVampire አዳኙ ፊልም Blade በመጨረሻም ሳይጀመር ታሪኩ አክቷል! የሁለት ጊዜ የኦስካር አሸናፊው ድንቅ ተዋናይ Mahershala Ali ከ GQ መጽሔት ጋር ባደረገው ይፋዊ ቃለ-መጠይቅ፣ ፊልሙ በይፋ መሞቱን እና እሱም ከፕሮጀክቱ ጋር ያለው መንገድ መለያየቱን አውጇል። "ለእኔ የሚሆነው ለእኔ ነው፤ ያልሆነው ደግሞ አይሆንም" ሲል በግልጽ የተናገረው ማህርሻላ፣ የማርቭልን መጎተት ሲተች፡ "ኮንትራቱ በእጃቸው ነበር፤ ቢሊዮን ዶላሮችም አሏቸው። ፊልሙን መስራት ቢፈልጉ ኖሮ ድንቅ አድርገን እንሰራው ነበር። አሁን ግን አንሰራውም። ስለዚህ እኔ ወደፊት ቀጥያለሁ፤ ፊልሙም አብቅቶለታል!" ሲል ተናግሯል። ምንም ሳይሰራ የባከነው የ7 ዓመት ጥረት! በ2019 በSDCC በታላቅ ድምቀት ይፋ የተደረገው የ'Blade' ፊልም Reboot ፣ በደራሲያን እና በዳይሬክተሮች መለዋወጥ፣ በስክሪፕት ቀውስ እንዲሁም በይዘት አለመስማማት ምክንያት ሲንከራተት ቆይቷል። የMarvel Studios የበላይ ኃላፊ Kevin Feige በቅርቡ በሰጡት አስተያየት፣ ፊልሙን ከማህርሻላ አሊ ጋር ዳር ማድረስ ባለመቻላቸው "ትልቅ ውድቀት እንደደረሰብኝ ነው የሚሰማኝ" ሲሉ መናገራቸው ይታወሳል። ማህርሻላ አሊ ለዓመታት ለ'Blade' ሲያደርገው የነበረውን ማርሻል አርትስ እና የአካል ብቃት ስልጠና አሁን Your Mother Your Mother Your Mother በተሰኘው አዲስ ኦሪጅናል ፊልሙ ላይ እንደተጠቀመበት ገልጿል። ከRemakes ይልቅ በኦሪጅናል ስራዎች ላይ ማተኮር እንደሚመርጥም አክሏል።