Lesperance 2015
Статистика- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 882
- 1/48двое суток
- 1 010
- 1/72трое суток
- 1 090
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማስታወቂያ ለተማሪ ወላጆች በሙሉ መፅሐፍን ክፍያ በተመለከተ __መፅሐፍ የሚመጣ ለከፈሉ ወላጆች ብቻ መሆኑን እንድታውቁ ___ የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ በእጃችሁ ቆይቶ መፅሐፍ ሲመጣ አወራርዳችሁ ትወስዳላቹ
видео или голосовое, без подписи
የተከበራችሁ የሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች ከዚህ በፊት ሰርቪስ ተጠቃሚ የሚል ቲክ የተደረገ ቢሆንም የሚሳፈሩበት ቦታ ስለማይጠቅስ ለማስመዝገብ ስትመጡ ሰርቪስ ተጠቃሚ የጎረቤት ልጆችም ካሉ አንድ ሰው ስም ዝርዝር እና የሚሳፈሩበት ቦታ በመያዝ ማስመዝገብ የሚቻል መሆኑን የት/ቤቱ አስተዳደር ያሳውቃል።
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ ለሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ በሰርቪስ አሰጣጥ ዙሪያ አስመልክቶ ሐምሌ 26/2018ዓ.ም ውይይት ስለሚኖር ልክ 2:30 በመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ የድርጅቱ ፋይናንስ አስተዳደር ጥሪውን ያስተላልፋል።
ጥብቅ ማስታወቂየ ለነባር ተማሪ ወላጆች የነባር ተማሪ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ተብሎ እንደነበር ይተወቃል። ነገር ግን በአንድ አንድ ወላጆች ጥያቄ መሠረት የነባር ተማረ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ቤቱ አስተዳዳር እያሳወቀ። ማሳሰቢያ ፦ 1.መልቀቂያ የምትወስዱ ወላጆች እስከ ዓርብ በስራ ሰዓት እንድትወስዱ
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስተወቂያ ለተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪ ምዝገባ ከሐምሌ 1/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ እየተከናወነ ይገኛል።በመሆኑ የምትፈልጉትን መረጃ ካለ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይችላል። ⭐️0912144602 አዋሽ ባንክ ማናጀር ⭐️0924480644 ት/ቤቱ ፋይናንስ ⭐️0991219856 ት/ቤቱ አስተዳደር ከላይ ባለው ስልክ በስራ ሰዓት በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи