- Последний пост
- 5 июл.
- Последнее чтение
- 16 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌 በዚህ ክረምት ምን ልስራ ብላችሁ ግራ ለተጋባችሁ ይህንን ሞክሩት? ⛳️ የራሳችሁን Personal Brand በGemini AI አጫጭር አስተማሪ Post በመፃፍ ጀምሩ ከዛ ቀስ በቀስ ወደ Faceless Channel ትቀይሩታላችሁ!! 👉 ቪድዮ መስራት ቢያቅታችሁ ቢያንስ ይህንን ሞክሩት!! ትጠቀሙበታላችሁ 🤝 🔴 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ቪድዮ ተመልከቱት 👇👇👇 https://youtu.be/Rc6gppKTiq8
📌በዚህ ዘመን የሰው ትኩረት (Attention) በጣም ቀንሷል!! 🛑 በዚህም ምክንያት አጫጭር ቪድዮዎችን መስራት አዋጭ ነው!! ለዚህም ነው ቲክቶክ በአጭር ጊዜ አለማችንን የተቆጣጠራት!! 🔴 እና እናንተም በማህበራዊ ሚዲያ AIን በመጠቀም Short Video በመስራት እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ ማወቅ ከፈለጋችሁ ይህን ቪድዮ ልጋብዛችሁ!! 👉 ቪዲዮውን ለማየት 👇👇👇 https://youtu.be/XQXkOHBpCWw https://youtu.be/XQXkOHBpCWw https://youtu.be/XQXkOHBpCWw
📌 ሁሉንም በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑትን ሰዎች ስትመለከቱ ...🤔 🛑 አንድ ነገር ያመሳስላቸዋል ... ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ 👇 🔴 በአንድ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው ይሰራሉ ... 👉 ውጤት እስከሚያመጡበት ድረስ የያዙትን ነገር ችክክ ይሉብታል አይለቁትም ✍️✍️✍️ 📌 በመጨረሻም ውጤትም ስኬትም ፤ አብሮ ይመጣል... 🤔 እናንተ ዛሬ ላይ ምን ላይ ነው ችክክ የምትሉት ??? 👉 ራሳችሁን ጠይቁና አንድ ነገር ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ስሩ አንድ ነገር ላይ ብቻ... 🛑 እኔ ምን ላይ እንደማተኩር መርጫለሁ እናንተም ምረጡ ... "SEE YOU AT THE TOP!"
📌 እንደምን አደራችሁ ውድ ቤተሰቦቼ! 🔴 እያንዳንዱ አዲስ ማለዳ፣ አዲስ ተስፋ እና አዲስ እድል ይዞልን ይመጣል። 🛑 የትላንቱን ውድቀት ትላንት ላይ ትተን፣ በዛሬው ብርሃን እና አዲስ ጉልበት ወደ ህልማችን እንገስግስ። 📌 በውስጣችሁ ያለውን ድንቅ አቅም እመኑ፤ ዛሬ የተሻለ ታሪክ የምትፅፉበት ቀን ነው! ቀኑን በፈገግታ፣ በምስጋና እና በማሸነፍ መንፈስ እንጀምረው። 🙏 መልካም ቀን ይሁንላችሁ !"🙏
📌 ከዚህ በላይ ምን የሚያበረታታ ነገር አለ!! 🔥 🔴 በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚታይ ለውጥን ማምጣት ስሜቱ እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ! 📌 እናንተም አሁን የምትሰሩት ስራ ውጤቱን ቶሎ ላታዩት ትችላላችሁ ግን ደግሞ ሰውን የሚጠቅም ቪድዮ (Content) ከሰራችሁ በገንዘብ ባታገኙትም እናንተ የሰራችሁን ቪድዮ የሆነ ሰውን ህይወት እንደሚነካና እንደሚቀይር ማመን አለባችሁ!! ⚠️ ስለዚህ በማህበራዊ ቪድዮ የምትሰሩትን ቪድዮ ተጠንቅቃችሁ ምረጡ !! 📌 በሶሻል ሚዲያ ላይ መታወቅ ነው የምትፈልጉት (Being Popular) ወይስ ትክክለኛ ለውጥን በሰዎች ህይወት ላይ ማምጣት (Being Influencer) ? ⛳️ ምርጫው የእናንተ ነው ?? 🤔
🛑 አንዳንድ ጊዜ ህይወታችሁ ላይ እየተካሄደ ያለውን ነገር ካልመረመራችሁ ፤ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወይ ገደል ውስጥ ትገባላችሁ ወይ ከፍ ትላላችሁ !! 👉 ምን ስታደርጉ ነው ቀናችሁን የምታሳልፉት? 👉 ከማን ጋር ነው የምታሳልፉት ? 👉 ምን በማድረግ ነው የምታሳልፉት ? 👉 የምታደርጉት ነገር ለነገው ህይወታችሁ ይጠቅማችኋል ? 👉 አብሯችሁ የሚያሳልፈው ሰውስ ለነገው ህይወታችሁ ይጠቅማችኋል ? 👉 የምታዩት ፊልም፣ ድራማ ፣ ቲክቶክ ቪድዮስ ለነገው ህይወታችሁ ይጠቅማችኋል ? 📌 እና እባካችሁ ዛሬ የምታደርጉትን ነገር ቆም ብላችሁ አስቡ ፤ ምክንያቱም የነገው ህይወታችሁ በዛሬያችሁ ላይ ነው ያለውና !!
без подписи
👉 የ 1ወር Faceless YouTube Channel (ፊታችሁን ሳታሳዩ የምትሰሩበት ዩቱብ ቻናል) ኮርስ ሊጀምር 3 ቀናት ብቻ ቀርተውናል!! 📌 በዚህ የ1ወር ኮርስ ላይ የምታገኙት ፦ ⛳️ ፊታችሁን ሳታሳዩ የምትሰሩበትን የዩቱብ ቻናል በትክክለኛው መንገድ እንከፍታለን! ⛳️ አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ እይታ ያላቸው ዩቱብ ቻናሎችን አይተን የእኛን ቻናል በደምብ እናስተካክላለን!! ⛳️ ደረጃ በጀረጃ የዩቱብ ቪዲዮ እንዴት እንደምትሰሩ እናያለን ! ⛳️ ስለ አዲሱ YouTube Algorithm በዝርዝር እንማራለን!! ⛳️ ስለ ዩቱብ ተምኔል አሰራር ቴክኒክ በዝርዝር እንማራለን! ⛳️ ዋናውና ትልቁ ነገር ደግሞ ስለ ዩቱብ ህግና ደንብ በደምብ እንማራለን !! ⛳️ የዩቱብ ቻናላችን እይታ እንዲያገኝ ስለሚያደርጉልን የዩቱብ ሚስጥሮች በዝርዝር እንማራለን!! ⛳️ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የዩቱብ ቻናሎች ትልቁን ክፍተት ምን እንደሆነ አውቀን በእሱ ላይ በደምብ እንሰራለን፤ በቶሎም ውጤት እናመጣለን !! 👉 ይህንን ኮርስ ስትመዘገቡ ✍️ እኔን በ1 ወር ውስጥ 1 የዩቱብ ቻናል ሞኒታይዝ አድርጌ ገንዘብ የሰራውበትን ቴክኒክ በዝርዝር አስረዳችኋለሁ!! 👉 ከእኔ ጋርም በቀጥታ ውይይት እናደርጋለን!! 👉 ኮርሱን ለመጀመር የወሰናችሁ ሰዎች ብቻ #ኮርስ በማስቀደም በዚህ ሊንክ ይፃፉልን 👇👇👇 @liouladasilva 🛑 ህይወት ውሳኔን ትፈልጋለች እስከመቼ ነገ ትላላችሁ አሁኑኑ ወስኑ 💪💪💪🎖️🎖️🎖️
📌 ጃፖኖች ረጅም ዕድሜ ለምን እንደሚኖሩ ታውቃላችሁ ? 🛑 እንደ ሀገር አንድ መርህ አላቸው እሱም - Iki Gai (ኢኪ ጋይ) ይባላል። 📌 ይህም ምን ማለት ነው ፦ በዚህች ምድር ላይ ስትኖሩ የህይወት አላማ (Life Purpose) ይኑራችሁ ማለት ነው!! 🔴 ይህንንም በ4 ዋና ዋና መርሆዎች ይከፍሉታል? ⛳️ 1ኛ - በዚህች ምድር ላይ ስትኖሩ ሁሌም የምትወዱትን ስራ ስሩ 🤔 ⛳️ 2ኛ - በዚህች ምድር ላይ ስትኖሩ ጎበዝ የሆናችሁበትን ስራ ስሩ 🤔 ⛳️ 3ኛ - በዚህች ምድር ላይ ስትኖሩ ዓለም የሚፈልገውንና ሌሎችን የሚጠቅም ስራ ስሩ 🤔 ⛳️ 4ኛ - በዚህች ምድር ላይ ስትኖሩ ለሰራችሁት ስራ ጥሩ ገንዘብ የምታገኙበትን ስራ ስሩ 🤔 📌 ስለዚህ ጃፓኖች እነዚህን የ Iki Gai መርሆዎች ተከትለው ስለሚኖሩ በስራቸው ደስተኞች ናቸው ይህ ደግሞ ረጅም ዕድሜ እንዲኖሩ አስችሏቸዋል!! 📌 እናንተም እየሰራችሁን ያላችሁት ስራ የማያስደስታችሁ ከሆነ ፤ ጎበዝ ያልሆናችሁበትን ስራ እየሰራችሁ ከሆነ ፤ ስራችሁ ሌሎችን የማይጠቅም ከሆነ ፤ በመጨረሻም ጥሩ ገንዘብ የማታገኙበት ከሆነ ፤ ቆም ብላችሁ ህይወታችሁን ልታጤኑት ይገባል 🤔 እኔም ላጤንበት ይገባል ! 🔴 እስቲ እናንተን ልጠይቃችሁ አሁን ላይ የምትሰሩት ስራ ከነዚህ 4 መርሆዎች ውስጥ ስንቱን ያሟላል ?? 🤔
🛑 አንዳንዴ ስራ መስራት ድክም ሲላችሁ 😴 📌 አሁን የምትደክሙትን ድካም እየደከማችሁ ያላችሁት ለወደፊቱ ማንነታችሁ እንደሆነና የወደፊቱ ማንነታችሁ እንደሚያመሰግናችሁ፣ በተጨማሪም የምትመሰርቱትን ቤተሰባችሁን እየረዳችሁ ህይወታቸውን እያሳመራችሁ እንደሆነ ለራሳችሁ በመንገር ዳይ ወደ ስራ ብላችሁ ትከሻችሁን ቸብ ቸብ አድርጉት!! 📌 ያን ጊዜ ልክ እንደ እንቁራሪት 🐸 ዘላችሁ ወደ ስራችሁ ትገባላችሁ!! 🔴በሉ ተነሱ ዳይ ወደ ስራ 💪💪💪 🤔 Your Future YOU is WAITING !!
እናንተን የመሳሰሉ በኦላይን ለመስራትና ለመለወጥ የሚጥሩ 30,000 ቤተሰብ አግኝቻለሁ!! 🎉 ከልብ አመሰግናለሁ!! 🛑 ይህ ለእኔ ትልቅ ኃላፊነት ነው! ከ2026 ጀምሮ በ Lio Family ቻናል ላይ ምንም ጥቅም የማይሰጣችሁን ቪድዮ አታገኙም ( It is all about learning and growing your Skills) 🛑 ለ2027 👉 100K ለመግባት አቅጃለሁ! ⛳️ ምን ታስባላችሁ አናሳካውም? 🤔 እናሳካዋለን!! Let’s do it 💪💪💪
🎉🎉🎉ዛሬ 1-1-2026 ነው!! 🎄🎄🎄 📌 ያው እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችን የዘመን አቆጣጠር ቢኖረንም የአለማችን አቆጣጠርም ይመለከተናል ምክንያቱም ብዙ ነገራችን ከውጭው አለም ጋር የተያያዘ ስለሆነ ! Lio Change : Lio ወሬ እያበዛህ ነው ወደ ዋናው ነጥብህ ግባ! 😒 Lio Family : ውይ እሽ ያው ለመንደርደሪያ ብዬ እኮ ነው! 😍 🛑 እና ምን ልላችሁ ነው አዲስ አመት ሲመጣ ዕቅድ ማውጣት የተለመደ ነገር ነውና ምን አቀዳችሁ ? 🔴 ግን ስታቅዱ January ላይ ጀምራችሁ February ላይ እንዳትተውት አደራ! 📌 ዕቅዳችሁንም አታብዙት አንድ ወይም ሁለት ብቻ አድርጉት ግን ያቀዳችሁትን ለማሳካት መጣርን እንዳታቆሙ! ⛳️ እኔ በ2026 አንድ ትልቅ ነገርን አቅጃለሁ! ምን መሰላችሁ ... 👉 የጊዜ አጠቃቀሜን ማስተካከል እና በሚጠቅመኝ ነገር ብቻ ላይ ጊዜዬን መስዋዕት ላደርግ አቅጃለሁ!! 📌 እሱንም ለማሳካት የማይጠቅሙኝን ነገሮች ከዛሬ ጀምሮ ከህይወቴ ውስጥ Remove ሳደርጋችሁ እያዘንኩ ነው!! ⛳️ የማይጠቅም ሰው በዚህች ምድር ላይ ባይኖርም ከእኔ መንገድና አስተሳሰብ ጋር የማይሄዱ ሰዎችንም ወስኖ መራቅንም ይጨምራል!! 🛑 እናንተስ ምን አቀዳችሁ እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ! ⚠️ Disclaimer - Lio Change | ሊዮ ለውጥ - አዲሱና በ2026 በደምብ አመለካከታችንና አስተሳሰባችንን የምናዳብርበት አዲሱ የዩቱብ ቻናላችን ነው!!
🛑 ይህ ቪድዮ እስካሁን ከሰራኋቸው ቪዲዮዎች በጣም ምርጡና በ2026 በቀጥታ ወደስራ የሚያስገባችሁ ቪድዮ ነው!! 📌 ይህንን በ10 ጣቴ አረጋግጥላችኋለሁ 👍 🔴 ግን ይህ የሚሆነው ቪድዮውን ሙሉ ለሙሉ አይቶ ወደ ተግባር ለገባ ሰው ብቻ ነው (Action) ይፈልጋል! 💪💪💪 🔴 ቪድዮውን ለማየት ይህንን ተጫኑ 👇👇👇 https://youtu.be/XQXkOHBpCWw https://youtu.be/XQXkOHBpCWw https://youtu.be/XQXkOHBpCWw
🔴 በህይወታችሁ ምንግዜም ሊኖራችሁ የሚገቡ 3 ወሳኝ ነገሮች ! 1. ትዕግሥት እኔ ከምንም በላይ ዩቱብ ላይ መስራት ያስተማረኝ ነገር ቢኖር ትዕግሥት ነው!! በዚህ ምድር ላይ ምንም ነገር ሳትለፉ ሳትደክሙ የሚገኝ ነገር የለም ሳትለፉ ብታገኙትም የምር አያስደስታችሁም! 📌 ስለዚህ ለምንም ነገር ትዕግሥት ይኑራችሁ! የታገሰ ፍሬውን ይበላል 🍓!! 2. ቆራጥ መሆን በዚህ ዘመን የብዙዎቻችን ችግር ቁርጠኝነት ነው አንድ ነገር ላይ ቆራጥ ሁኑ !! 📌 ዩቱብ ላይ መስራት ፈለጋችሁ አይደል ቆራጥ ሁኑ ወስኑ እና ጀምሩ ውጤት እስክታገኙ ድረስ ራሳችሁን አስተምሩ ችክክ በሉበት! 🟥 ምንም ነገርን ያዝ ለቀቅ የምታደርጉት ከሆነ ውጤቱን አታገኙትም!! 3. ሁሌም ተማሪ መሆን አሁን ባለንበት በArtificial Intelligence (AI) ዘመን እኛ ለመማር ከፈለግን ሁሉም ነገር በእጃችን ነው! So በቀን ውስጥ አንድ እና ሁለት ሰዓት ሰታችሁ ራሳችሁን የሆነ ሙያ (Skill) አስተምሩ! 👉 እኔ ብትማሩ የምመክራችሁ እነዚህን ነው 👇👇👇 📍 Video Editing 📍 Graphic Design 📍 Programming 📍 Copyrighting (Script Writing) 📍 Using AI to do Tasks properly 📍 Managing Youtube and Tiktok 👆👆👆 እነዚህ ከላይ ያሉት 2 እና 3 Skill ካላችሁ በዚህ ዘመን ስራ አጣው ማለት በውቅያኖስ ውስጥ አሸዋ አጣው እንደማለት ነው!! 🛑 ስለዚህ ቤተሰቦች ከአሁኑ ራሳችሁ ላይ መስራትን ጀምሩ ፣ በትዕግሥት አንድ ነገር ላይ ቁርጠኛ ሆናችሁ ራሳችሁን አስተምሩ ለራሳችሁም ስራ ፍጠሩ ከእናንተም አልፋችሁ ለሀገራችሁ ትተርፋላችሁ !! 🙏🙏ሰናይ ዕለት ይሁንላችሁ 🙏🙏
🛑 ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ! 📌 የሚሸጥ ገንዘብ የሚሰራ የሆነ የዩቱብ ቻናል ለምትፈልጉ 👇👇👇 ✅ STRIKE FREE የሆነ ✅ COPYRIGHT FREE የሆነ ✅ MONETIZED የሆነ ✅ INTERNATIONAL CHANNEL ✅ YouTube Automation ልትሰሩበት የምትችሉ 📌 AdSense የለውም - Active AdSense አካውንት ያላችሁ አሪፍ ነው!! 📌 አካውንቱን የሸፈንኩት International Content ስለሆነ ለሚገዛው ሰው ጥንቃቄ ሲባል ነው! ✅ መግዛት የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 👇👇👇 @Liouladasilva
🛑 በአለም ላይ በጣም ተወዳጅ እንስሳት ድመቶች ናቸው!! 📌 እናንተም ድመቶችን ተጠቅማችሁ በAI ቪዲዮ በመስራት በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ መስራት ጀምሩ! 🔴 በዝርዝር ያስረዳውበትን ቪዲዮ ለማየት ይህንን ተጫኑ! 👇👇👇 https://youtu.be/Bdo6aFDGgeM https://youtu.be/Bdo6aFDGgeM https://youtu.be/Bdo6aFDGgeM
Prompt for the script writing 👉Analyze this script, Act as a professional SEO advisor, and make a new one with a similar style and tone. I want you to transform it into a new, more motivating, engaging script for a short video. MAKE A TWIST ON IT, ADD RELATED EXAMPLES, AND keep each part engaging, use simple 4th-grade English so many people can understand” (“Put your script here in quotation”)
🔴 በዩቱብ ሾርት ቪዲዮ ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ ብቻ የሚሆን ቪዲዮ 👇👇👇 https://youtu.be/_6s21yITPvw https://youtu.be/_6s21yITPvw https://youtu.be/_6s21yITPvw
🛑 በዚህ ዘመን ሁላችሁም ይህንን በኦላይን ገንዘብ የምትሰሩበትን አስተሳሰብ እንድትይዙት እፈልጋለሁ! 👉 ስለዚህ MINDSET በዝርዝር ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ በእርግጠኝነት ትጠቀሙበታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/Ud7u8Pb-F58
🛑 በ Google Gemini AI አንድን ፎቶ ወደ ፈለጋችሁት ፎቶ እንዴት እንደምትቀይሩ ላሳያችሁ! 👌 ትገረሙበታላችሁ 😮 😮 😮 👉ቪዲዮውን ለማየት 👇👇👇 https://youtu.be/UqOd6v1W5dE