tgindex
GOSPEL AIR RADIO

GOSPEL AIR RADIO

Статистика
@llmpodcastанглийский

Psalm 96:3 Declare His glory among the nations, His marvelous deeds among all people. Vision statement To equip,inform and mobilize the body of Christ to declare His glory and the massage of Hope to every unreached people group.

Последний пост
23 июл.
Последнее чтение
09:45
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
107
−2 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,93%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
113
24 постов
Вовлечённость
105,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
56
1/48двое суток
64
1/72трое суток
69

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/LLLT85FBqpE?si=WkDiO6hj3JvlneCe

  • Subscribe 🙏 Share Comment https://youtu.be/eu2auTQBQPI?si=IGCsyMYRQKPJibdi

  • #ዕልባት Gospel Air Radio ሳምንታዊ ፕሮግራም Book title : የብርሃን ኮከቦች Author : petria saint John Narrator : እመቤት መገርሳ On YouTube https://www.youtube.com/@GOSPELAIRRADIO

  • видео или голосовое, без подписи

  • GOSPEL AIR RADIO pinned a photo

  • Invitation to join Frontier People Consultation From Our Partner Joshua Project Dear Leader, Africa has come of age as a strategic mission force to lead the final frontiers of fulfilling the Great Commission. Yet the continent with the world’s largest Christian population is facing the unfinished task of evangelizing 300 Frontier People Groups, over 260 million souls without a believer in their family line. This responsibility can no longer be outsourced. The time has come for the church in Africa to move from awareness to action—from inspiration to intentional, sacrificial and collaborative gospel engagements among the unreached. Kindly register free using the link below and share with all friends. https://go.upg.io/p/africa-fpg-consultation #Peoplegroup #Adoption

  • 📻 በቅርብ ቀን ይጠብቁን! COMING SOON! ⚡ የነፍስዎ መታደሻ፣ የዕውቀትዎ መበልጸጊያ የሆነው GOSPEL AIR RADIO ታላላቅ እና አዳዲስ ዝግጅቶችን ይዞላችሁ እየቀረበ ነው። ይዘንላችሁ የምንመጣቸውን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ለመስማት ተዘጋጅተዋል? ✨ ምን አዘጋጅተናል? 🌅 Morning Devotion – ቀኑን በምስጋና እና በቃል የምንጀምርበት ነፍስን የሚያነቃቁ የሚሲዮናውያን የሕይወት ታሪኮች (Missionary Biographies) 📚 ተወዳጅ የመጻሕፍት ትረካዎች (Book Narratives) 🎧 ጥልቅ ውይይቶች የሚደረጉባቸው ፖድካስቶች (Podcasts) 🎭 አዝናኝ እና አስተማሪ የመዝናኛ ፕሮግራሞች (Entertainment) 🎵 ምርጥ የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ስብስቦች (Gospel Music) 📰 ወቅታዊ እና እውነተኛ ዜናዎች (News) GOSPEL AIR RADIO — የሕይወትዎ አየር፣ የእምነትዎ ድምፅ! 📢 ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ! Get ready for GOSPEL AIR RADIO! Coming soon to your ears! Join our Telegram channel https://t.me/llmpodcast

  • Coming Soon! በቅርብ ቀን! ካለፉት ዓመታት ጀምሮ በዚህ የቴሌግራም ቻናላችን እና በተራኪ መተግበሪያ (Teraki App) በኩል "Life and Light" የተሰኘውን የፖድካስት (Podcast) ፕሮግራም ወደ እናንተ ስናደርስ መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ ፖድካስታችን በወንጌል አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ሚስዮናውያን እና የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናትን እና አገልጋዮቹን ስለ ታላቁ በማስተማር እና በማሰልጠን ስራ ላይ ያሉ የተልእኮ ስራ አስተባባሪዎችን (Mobilizers) ስናቀርብ ቆይተናል። በዚህም ሂደት የብዙዎቻችሁን ምስክርነትና ማበረታቻ ማግኘት ችለናል። አሁን ግን አዲስ የምስራች ይዘንላችሁ መጥተናል! እስካሁን በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ይቀርብ የነበረውን ዝግጅታችንን አሳድገን፣ ሳምንቱን ሙሉ በደመቀና ባልተቋረጠ መልኩ በተለያዩ አዳዲስ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለመመለስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📻 Gospel Air Radio (GAR) በቅርብ ቀን ከተለያዩ አዳዲስ ፕሮግራሞች ጋር ይጠብቃችኋል! የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን ያገኛሉ። ሁልጊዜም ከእናንተ ጋር አብረን እንሆናለን 🤝 እንዴት አብረን መስራት እንችላለን? ይህ የወንጌል አገልግሎት ለብዙዎች እንዲደርስ እናንተም የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ በትህትና እንጠይቃለን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ለሌሎች Share በማድረግ አብረውን ይቁሙ። https://t.me/llmpodcast #Gospels_Air_Radio@llmpodcast #Life_and_light_ministry

  • ለጸሓፍያን.... ለሌሎችም... በዚህ የቴሌግራም ስርጭት ላይ እንዲሁም በቀጣይ በምንከፍታቸው ማሕበራዊ ሚዲያ፣ ፖድካስቶች ላይ በየቀኑ እንዲሁም በየሳምንቱ ተልዕኮዓዊ የሆኑ ይዘቶችን ለማቅረብ አስበናል። በዚህም ከዚህ በታች ባሉት ይዘቶች ላይ ማገልገል የምታስቡ ይህ ቦታ የእናንተው ነው። - ተልዕኮዓዊ መጣጥፎች - የሚስዮናውያን ታሪኮች - የሚሽን ፊልድ ምስክርነቶች - ተልዕኮዓዊ ጥናቶች - ሚሽናል መጽሐፍቶችን መተረክ - ተልዕኮ ተኮር መዝሙሮችን ማዘጋጀት እንዲሁም ሌሎች .... ተጋብዛችኋል። contact: @sailor94 #GCPE #LLM #GO

  • International Day Of The Unreached ግንቦት 16 በአለም ቀፍ ደረጃ በወንጌል ስላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች የሚታወስበት ቀን ነው። ስለዚህ በዚህ እለት በወንጌል ስላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች መረጃ፣ ከ10/40 መስኮት ውስጥ የትኞቹ ተደርሰዋል፣ የትኞቹ አሁንም ይበልጥ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል የሚባሉትን መረጃዎችን እንመለከታለን። በተጨማሪም በኢትዮጲያ ውስጥ በዚህ አመት የተሰሩ የሚሽን ጥናቶችን የምንመለከትበት ይሆናል። ለምዝገባ https://forms.gle/fGLaGK5aAo8J9aG76 Google meet link https://calendar.app.google/UAxEHu133942Mx3q6 ቀን፡ ግንቦት 16 (May 24) ሰዓት፡ ምሽት 2፡30 contact: +251 91 055 9648

  • видео или голосовое, без подписи

  • International Day Of The Unreached ግንቦት 16 በአለም ቀፍ ደረጃ በወንጌል ስላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች የሚታወስበት ቀን ነው። ስለዚህ በዚህ እለት በወንጌል ስላልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች መረጃ፣ ከ10/40 መስኮት ውስጥ የትኞቹ ተደርሰዋል፣ የትኞቹ አሁንም ይበልጥ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል የሚባሉትን መረጃዎችን እንመለከታለን። በተጨማሪም በኢትዮጲያ ውስጥ በዚህ አመት የተሰሩ የሚሽን ጥናቶችን የምንመለከትበት ይሆናል። ለምዝገባ https://forms.gle/fGLaGK5aAo8J9aG76 Google meet link https://calendar.app.google/UAxEHu133942Mx3q6 ቀን፡ ግንቦት 16 (May 24) ሰዓት፡ ምሽት 2፡30 contact: +251 91 055 9648

  • TABLE CONSULTATION For Christian Business Owners #Breakfast #Free_Consultation 📆 Feb 7, 2025 ⏰ 2:00 morning We have few table Register here https://forms.cloud.microsoft/r/mrnF8ZG5vp?origin=lprLink #Way_Maker #Berhan_Bank #Life_and_Light #InChrist #WES_Incubator #Pure_Coffee #Humble_Leather #Tikur_Werk #Yegeberew #Akko_Soya_Milk Get your free ticket!

  • видео или голосовое, без подписи

  • "ለሕዝቦች ኹሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች" ከታሕሳስ 1 እስከ 30 ሕዝቦች ስለተወለደላቸው መድሕን ያውቁ ዘንድ እንጸልይ!! #Prayforunreached #GCPE #LLM

  • #Pray_For_Nigeria_Church 🙏🙏🙏 🇳🇬🇳🇬🇳🇬

  • የክብሩ ታሪክ የፊታችን እሁድ ከ10:00 ጀምሮ በlove and care center, ቦሌ ከደምበል ወደ ጋዜቦ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከመርከብ ሕንፃ ጀርባ google map: https://g.co/kgs/5XnVrbp #Ethiopia_Mission_Friends

  • 📅 ጥቅምት 22 📍ቤዛ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ⏰ ከ3:00-8:00 የተልእኮ ኤግዚቢሽን ⏰ ከ10:00 ጀምሮ ያ መሲሕ የአምልኮ ጊዜ #ያ_መሲሕተልእኮዊአምልኮ

  • እንኳን ለ2018 አዲስ የምሕረት አመት አደረሳችሁ! 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #Life_and_Light_Podcast #2018 #Ethiopian_New_Year

  • видео или голосовое, без подписи

GOSPEL AIR RADIO — tgindex