tgindex
Royal family
@lobooksанглийский

End times Revival. Christian Evangelical Movement ||KINGS||PRIESTS||PROPHETS|| Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit,

Последний пост
4 дек.
Последнее чтение
01:01
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
150
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
268
19 постов
Вовлечённость
178,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል። — ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2:10

  • Live stream finished (3 minutes)

  • https://t.me/lobooks?livestream=8cf4096a67e56aa5a5

  • Live stream started

  • 27 сент. 2025 г.1271из amlekotube

    እየሱስ ያድናል‼️

  • https://vm.tiktok.com/ZMAPDHpgQ/

  • ….በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ!!! “ወደ ጥፋት የሚመራችሁ ስለ ሆነ በወይን ጠጅ አትስከሩ፤ ይልቅስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ። በመዝሙርና በውዳሴ፥ በመንፈሳዊም ዜማ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ በውዳሴና በመዝሙር በሙሉ ልባችሁ ጌታን አመስግኑ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አብን ዘወትር አመስግኑ።”   ወደ ኤፌሶን ሰዎች   5 : 18 - 20  አማ05 መልካም ቀን!!!

  • መዝሙር 68 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እግዚአብሔር አምላክ ቡሩክ ነው እግዚአብሔር በየዕለቱ ቡሩክ ነው የመድኃኒታችን አምላክ ይረዳናል። ²⁰ አምላካችንስ የደኅንነት አምላክ ነው፤ ከሞት መውጣትም ከእግዚአብሔር ነው። ²¹ ነገር ግን እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፥ በኃጢአት የሚሄድንም የጠጕሩን አናት ይቀጠቅጣል። ²² እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ ከባሳን አመጣቸዋለሁ፥ ከባሕርም ጥልቅ እመልሳቸዋለሁ፥ ²³ እግሮችህ በደም ይረገጡ ዘንድ፥ የውሾችህ ምላስ በጠላቶች ላይ ይሆን ዘንድ። https://t.me/lobooks

  • ኢሳይያስ 62 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶-⁷ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ጕበኞችን በቅጥርሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንና ሌሊት ከቶ ዝም አይሉም፤ እናንተ እግዚአብሔርን የምታሳስቡ፥ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸና በምድርም ላይ ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ አትረፉ ለእርሱም ዕረፍት አትስጡ። ⁸ እግዚአብሔር፦ ከእንግዲህ ወዲህ በእርግጥ ለጠላቶችሽ መብል ይሆን ዘንድ እህልሽን አልሰጥም፥ መጻተኞችም የደከምሽበትን ወይንሽን አይጠጡም፤ ⁹ ነገር ግን የሰበሰቡት ይበሉታል እግዚአብሔርንም ያመሰግናሉ፥ ያከማቹትም በመቅደሴ አደባባይ ላይ ይጠጡታል ብሎ በቀኙና በኃይሉ ክንድ ምሎአል።

  • Dear Brothers and Sisters in Christ, Tonight, I pray for all those battling family conflicts, deep emotional pain, fear, and suicidal thoughts. Whatsapp only+251982453821

  • ዛሬ በቤተሰብ ችግር እና በጭንቀት ራስን በማጥፋት መንፈስ ፍርሃት ለምትቸገሩ ሁሉ እንጸልያለን በነዚህ ስልኮች የደውሉ Whatsapp only +251982453821

  • ንቁ!! ንቁ!! ንቁ!! ንቁ!! እባካችሁ ጨርሳችሁ እዩት!!!!!

  • የchat Gpt ጉድ!!! ተጋለጠ!! !! Chat GPT EXPOSED THE DEVILS PLAN!! IS CHAT GPT... https://youtube.com/watch?v=_e9fK1m0dGM&si=WjoCQFhCxEnJ5KMB

  • 13 июн. 2025 г.117из yekibirrhabtegna

    ✅ ከኛ ጋር ተገናኝታችሁ አንድ ላይ ወደ ሲና ተራራ ላይ ለመሄድ በዝ ስልክ መስመር ያግኙን።🔥🔥🔥 ✅ 0942617808 ✅ 0933348780 ✅ ለ ርሃብተኞች ብቻ የተዘጋጀ!!! ኑ ከእኛ ጋር ፀልዩ!!!!🔥🔥🔥 ✅@yekibirrhabtegna ✅@yekibirrhabtegna ✅@yekibirrhabtegna ዘጸአት 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ሙሴም ወደ ተራራ ወጣ፥ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው። ¹⁶ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ተቀመጠ፥ ደመናውም ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው።

  • 🔥🔥🔥🔥

  • ተጀመሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ🔥🔥🔥🔥🔥🔥። ገባ ገባ በሉ!!!🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇 @yekibirrhabtegna @yekibirrhabtegna

  • Live ፕሮግራማችን ልጀምር ጥቅት ደቅቃዎች ብቻ ቀሩት። ተዘጋጁ። 3:00 🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇 @yekibirrhabtegna @yekibirrhabtegna

  • አይቀርም!!!🔥🔥🔥🔥

  • https://t.me/yekibirrhabtegna1