የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service
СтатистикаThe Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። ለተጨማሪ መረጃ ወደ 8989☎️ ነጻ የስልክ መስመራችን ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/lottery_service01
- Последний пост
- 13:30
- Последнее чтение
- 12:59
- Постов за неделю
- 34
- Всего постов
- 362
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 782
- 1/48двое суток
- 3 188
- 1/72трое суток
- 3 438
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
🚨 THIS JUST LAUNCHED 🚨 A completely new casino experience. 10$ free cash. ⚔️ You vs. a REAL player. 1v1. 💰 Winner takes it ALL. The longer you survive, the crazier it gets: 🔥 5 wins = 7x your money 🔥 9 wins = 33x 🔥 14 wins = JACKPOT 🏆 Cash out after ANY round. Or keep pushing. Your call. 😈 ━━━━━━━━━━━━ 🎁 $10 FREE, this group only ❌ No deposit. No catch. ⏳ Try it before everyone else does: 👇👇👇 luckyclash.io/lucky
በሱሉልታ ሸገር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሀብታሙ ገላና በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ7ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ሀብታሙ በጉልበት ስራ የተሰማራ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር ማቀዱን ገልጾልናል፡፡
ከቶ እንዳያመነቱ! ይቁረጡ ------ ከቶ እንዳያመነቱ በጊዜ ይሞክሩ ------ ሳይረፍድ ሰዓቱ ኢንቨስተር ይሁኑ ----- ሀገር ሚገነባ ፈጥነው እንዲከብሩ ---- ከሎተሪ አምባ
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ወደ ፊት እቅድ በማውጣት እንደሚጠቀምበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
🚨 THIS JUST LAUNCHED 🚨 A completely new casino experience. 10$ free cash. ⚔️ You vs. a REAL player. 1v1. 💰 Winner takes it ALL. The longer you survive, the crazier it gets: 🔥 5 wins = 7x your money 🔥 9 wins = 33x 🔥 14 wins = JACKPOT 🏆 Cash out after ANY round. Or keep pushing. Your call. 😈 ━━━━━━━━━━━━ 🎁 $10 FREE, this group only ❌ No deposit. No catch. ⏳ Try it before everyone else does: 👇👇👇 luckyclash.io/lucky
🌼 በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫ ቀን እየደረሰ ነው! 🌼 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ይገኛል! ✨ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን አሁኑኑ ይሞክሩ! 💰 የታላላቅ ሽልማቶች ዝርዝር 🏆 1ኛ ዕጣ፦ 20,000,000 (ሃያ ሚሊየን) ብር 🥈 2ኛ ዕጣ፦ 10,000,000 (አስር ሚሊየን) ብር 🥉 3ኛ ዕጣ፦ 5,000,000 (አምስት ሚሊየን) ብር 🔹 4ኛ ዕጣ፦ 2,000,000 (ሁለት ሚሊየን) ብር 🔹 5ኛ ዕጣ፦ 1,000,000 (አንድ ሚሊየን) ብር 🎁 እና ሌሎችም በርካታ አስደሳች ዕጣዎችን አካቶ ይዟል! 📅 የዕጣ መውጫ ቀን 🗓 ዕጣው የሚወጣበት ቀን፦ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ✨ ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! መልካም ዕድል! ✨ #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #እንቁጣጣሽ_ሎተሪ #ethiopian_lottery_service
✨ የ 2019 ዓ.ም ለእርስዎ የስኬት ዓመት ይሆናል! ✨ በ2019 ዓ.ም ያቀዱትን ሁሉ የሚያሳኩበት፣ ዓላማዎን እውን የሚያደርጉበትን ታላቅ ዕድል በቅርብ ቀን የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዘጋጅቶልዎታል! 🏡 ቤት ቢሉ መኪና፣ ወይም የግልዎን ትልቅ ድርጅት የሚመሰርቱበት የ100 ሚሊዮን ብር ታላቅ የሎተሪ ሽልማት ለእርስዎ ቀርቧል! አዎ! ይህ እውነት ነው! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በአንደኛው ዕጣ አንድ መቶ ሚሊዮን ብር የሚያሸልም ታላቅ ሎተሪ ለእርስዎ አዘጋጅቷል። ታዲያ እርስዎስ የዚህ ታላቅ ሽልማት አሸናፊ ለመሆን ምን ያህል ዝግጁ ነዎት? 🤔 💰 የታላላቅ ሽልማቶች ዝርዝር 🏆 1ኛ ዕጣ፦ 100,000,000 (አንድ መቶ ሚሊዮን) ብር 🥈 2ኛ ዕጣ፦ 50,000,000 (ሃምሳ ሚሊዮን) ብር 🥉 3ኛ ዕጣ፦ 25,000,000 (ሃያ አምስት ሚሊዮን) ብር 🔥 በአጠቃላይ ለውድ ደንበኞቻችን ከ 290 ሚሊዮን ብር በላይ ለሽልማት ተዘጋጅቷል! 💡 በአንድ ትኬት 3 ታላላቅ ዕድሎች! ይህንን ታላቅ ሎተሪ ሲቆርጡ ሶስት የመሸለም ዕድል በአንድ ላይ ያገኛሉ፦ 1️⃣ የዕለታዊ ሽልማቶች ዕጩ ያደርግዎታል 2️⃣ የሳምንታዊ የ1 ሚሊዮን ብር ሽልማት ዕጩ ያደርግዎታል 3️⃣ በመጨረሻም ለሚወጣው ባለ 100 ሚሊዮን ብር ታላቅ ሽልማት ዕጩ ተወዳዳሪ ያደርግዎታል! 🎫 የዕድሉ ባለቤት ለመሆን ይህ ዓይነቱ ሽልማት በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ከእርስዎ የሚጠበቀው ይህንን አንጋፋ ሎተሪ በሚያገኙት አጋጣሚ በ100 ብር ብቻ የግልዎ ማድረግ ነው። 📈 ትኬቱን ደጋግመው ይግዙ፤ ደጋግሞ መቁረጥ የማሸነፍ ዕድልዎን በሰፊው ይጨምራል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለውድ ደንበኞቹ መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማቸው ከልብ ይመኛል! 🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! መልካም ዕድል! 🍀
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned a photo
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned a photo
በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር በ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር በ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር በ4ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር በ5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #admas_digital_lottery #ብሔራዊ_ሎተሪ #national_lottery #lottery_service #ethiotelecom #telebirr #እንቁጣጣሽ_ሎተሪ #enkutatash_lottery 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned Deleted message
без подписи
без подписи
ነፃ የአይ አውቶማቲክ የንግድ ቦት፣ በየ3 ቀኑ ከ25-30% ትርፍ የሚያመነጭ፣ የአይ ቦት ሊንክ https://tglink.io/76d3bda7867b91 ,,,, ዝቅተኛው ተቀማጭ ገንዘብ $50 ነው ነገር ግን የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ለመቀበል በመጀመሪያ $100 ወደላይ ማስገባት ያስፈልግዎታል፣ ለምሳሌ $100 ካስገቡ $100 ጉርሻ ተቀብለናል እና አጠቃላይ ቀሪ ሂሳብዎ $200 ይሆናል እና በተመሳሳይ መንገድ $500 ካስገቡ $500 ጉርሻ ተቀብለናል አጠቃላይ ቀሪ ሂሳብዎ $1000 ይሆናል፣ በተመሳሳይ መንገድ $1000 ካስገቡ $1000 ጉርሻ ተቀብለናል እና አጠቃላይ ቀሪ ሂሳብዎ $2000 ይሆናል እና ቦትዎን በሙሉ ገንዘብ ማግበር ወይም ካስቀመጡት ገንዘብ ማውጣት እና ቦትዎን ለማንቃት $50 ከጉርሻው ጋር መተው እና ቦትዎን ለማንቃት እና በየ3 ቀኑ ከ25-35% መደሰትዎን ለመቀጠል ነፃ ማውጣት ይችላሉ። https://t.me/freesignal103
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned «ለውድ ደንበኞቻችን! ከዚህ ቀደም የወጡ የሎተሪ ማውጫዎችን በየትኛውም ሰኣት ለማግኘትና ለማየት እንዲችሉ ቻናሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/EthiopianNationalLottery https://t.me/EthiopianNationalLottery https://t.me/EthiopianNationalLottery»
ለውድ ደንበኞቻችን! ከዚህ ቀደም የወጡ የሎተሪ ማውጫዎችን በየትኛውም ሰኣት ለማግኘትና ለማየት እንዲችሉ ቻናሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/EthiopianNationalLottery https://t.me/EthiopianNationalLottery https://t.me/EthiopianNationalLottery
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ወደ ፊት እቅድ በማውጣት እንደሚጠቀምበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት - Ethiopian national lottery service pinned a photo
በጉጉት የሚጠበቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ቆርጠዋል? የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2019 በጀት ዓመት ያዘጋጀውና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡ በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊየን ብር በ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊየን ብር በ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊየን ብር በ4ኛ ዕጣ 2 ሚሊየን ብር በ5ኛ ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰 #የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት #ethiopian_national_lottery #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #admas_digital_lottery #ብሔራዊ_ሎተሪ #national_lottery #lottery_service #ethiotelecom #telebirr #እንቁጣጣሽ_ሎተሪ #enkutatash_lottery 💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰💰
📌 የውድ ደንበኞቻችን ተደጋጋሚ ጥያቄዎችና ምላሾቻቸው! ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተከታታዮች! 👋 ስለሰጣችሁን አስተያየቶችና ላቀረባችሁልን ጥያቄዎች እጅግ እያመሰገንን፣ በተደጋጋሚ ለተነሱት ዋነኛ ጥያቄዎች ምላሾችን ጠቅለል አድርገን አዘጋጅተናል፦ 1️⃣ የድረ-ገጽ (www.ethiolottery.et) አገልግሎት መዘገየት 🔄 ምላሽ፦ የተሻለ፣ ዘመናዊና አስተማማኝ የዲጂታል ሲስተም ማሻሻል (System Upgrade) እየተደረገ ይገኛል። በአጭር ቀናት ውስጥ ስራው ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ ክፍት የሚሆን ሲሆን፣ ሂሳብዎን በቀላሉ ገቢና ወጪ ማድረግ ይችላሉ። በትዕግስትዎ እናመሰግናለን! 2️⃣ የ100 ሚሊዮን ሎተሪ ሁኔታ እና ቀደም ሲል የተቆረጡ ትኬቶች 🎟️ ምላሽ፦ የ100 ሚሊዮን ሎተሪ በቅርብ ቀናት ውስጥ ተመልሶ ክፍት ይሆናል። ቀደም ብለው የቆረጡዋቸው ትኬቶች ሙሉ በሙሉ ህጋዊ ናቸው! ለአለታዊ፣ ለሳምንታዊ (1 ሚሊዮን ብር) እና ለመጨረሻው የ100 ሚሊዮን ብር ታላቅ ዕጣ እጩ ያደርግዎታል። 3️⃣ የአድማስ ሎተሪ (605/ቴሌብር) የዕጣ ቁጥር በኤስኤምኤስ (SMS) አለመድረስ 📱 ምላሽ፦ ችግሩ ከስልክዎ ማስታወሻ (Storage) መሙላት ወይም የSMS Permission ዝግ መሆን ጋር የተያያዘ ነው። የስልክዎን Storage ያፅዱ። በSMS Setting ውስጥ Notification እና Permission "ON" መሆኑን ያረጋግጡ። ስጋት አይግባዎት! የዕጣ ቁጥርዎ ባይደርስዎት እንኳ መረጃዎ በዲጂታል ማህደራችን በጥንቃቄ ስለሚያዝ ካሸነፉ በስልክ ደውለን እናበስርዎታለን። 4️⃣ ስለ "ህዳሴ ሎተሪ" ህጋዊነት ⚠️ ምላሽ፦ ይህ ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ምንም አይነት እውቅናና ፈቃድ የለውም! ከህገ-ወጥና አጭበርባሪ አካላት እራስዎን እንዲጠብቁ እና ህገ-ወጦችን ሲመለከቱ ጥቆማ እንዲሰጡን እናሳስባለን። 📞 ለተጨማሪ ጥያቄና ጥቆማ በነፃ የስልክ መስመራችን 8989 ይደውሉ! 🌐 ድረ-ገፃችን፦ www.ethiolottery.et 📲 ቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/national_lottery01 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 🍀