- Последний пост
- 10:56
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Религия
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 809
- 1/48двое суток
- 927
- 1/72трое суток
- 999
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡ وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡ وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡ يَقُولُ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذٍ أَيۡنَ ٱلۡمَفَرُّ «ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡ كَلَّا لَا وَزَرَ ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡ إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمُسۡتَقَرُّis በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ يُنَبَّؤُاْ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذِۭ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ ሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡ #ተሳተፉ #تلاوةالقرآن اشيخ اشيخ يسر ادوسرى #quran[21] #HollyQuran@mahir_Respond
⚔️ መንግሥት ያናወጠ የሴቲቱ ለቅሶ📣 👇 🖥 https://youtu.be/LMHUJwtbvcw?si=7sMpQAgcoVx0vqz4
أَفَحَسِبۡتُمۡ أَنَّمَا خَلَقۡنَٰكُمۡ عَبَثٗا وَأَنَّكُمۡ إِلَيۡنَا لَا تُرۡجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን) فَتَعَٰلَى ٱللَّهُ ٱلۡمَلِكُ ٱلۡحَقُّۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ رَبُّ ٱلۡعَرۡشِ ٱلۡكَرِيمِ የእውነቱም ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሚያምረው ዐርሽ ጌታ ነው፡፡ وَمَن يَدۡعُ مَعَ ٱللَّهِ إِلَٰهًا ءَاخَرَ لَا بُرۡهَٰنَ لَهُۥ بِهِۦ فَإِنَّمَا حِسَابُهُۥ عِندَ رَبِّهِۦٓۚ إِنَّهُۥ لَا يُفۡلِحُ ٱلۡكَٰفِرُونَ ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡ وَقُل رَّبِّ ٱغۡفِرۡ وَٱرۡحَمۡ وَأَنتَ خَيۡرُ ٱلرَّٰحِمِينَ በልም «ጌታዬ ሆይ ማር፤ እዘንም፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ፡፡» #ተሳተፉ #تلاوةالقرآن. #quran[20] #HollyQuran@mahir_Respond
እነዚህ አካላት በህግ መጠየቅ አለባቸው 1:- ኡስታዝ አቡሩመይሳ 2፡- ኡስታዝ ጀማል 3:- ኡስታዝ ሙስተቂም 4:- ኡስታዝ ቃል አሚን 5:- ኡስታዝ ረሽድ 6:- ኡስታዝ አቡ አዋብ ገና ቀና ደፉ ብሎ እሚስራ አንድ ፍሬ ልጅን አግባ እያሉ በማጨናነቅ በህግ ይጠየቁልኝ 😒 ሁሉም ዳዕዋ ቪድዮ የ ትዳር የላካቸእሁት ደርሶኛል ካሁን ቡሀላ ህዝብ ይፈረደኝ ☹️
... إِنَّمَا يُؤۡمِنُ بِـَٔايَٰتِنَا ٱلَّذِينَ إِذَا ذُكِّرُواْ بِهَا خَرُّواْۤ سُجَّدٗاۤ وَسَبَّحُواْ بِحَمۡدِ رَبِّهِمۡ وَهُمۡ لَا يَسۡتَكۡبِرُونَ۩ በአንቀጾቻችን የሚያምኑት እነዚያ በእርሷ በተገሰጹ ጊዜ ሰጋጆች ሆነው የሚወድቁትና እነርሱም የማይኮሩ ሆነው በጌታቸው ምስጋና (ተጎናጽፈው) የሚያወድሱት ብቻ ናቸው፡፡ تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمۡ عَنِ ٱلۡمَضَاجِعِ يَدۡعُونَ رَبَّهُمۡ خَوۡفٗا وَطَمَعٗا وَمِمَّا رَزَقۡنَٰهُمۡ يُنفِقُونَ ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ፡፡ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡
وَلَوۡ تَرَىٰٓ إِذِ ٱلۡمُجۡرِمُونَ نَاكِسُواْ رُءُوسِهِمۡ عِندَ رَبِّهِمۡ رَبَّنَآ أَبۡصَرۡنَا وَسَمِعۡنَا فَٱرۡجِعۡنَا نَعۡمَلۡ صَٰلِحًا إِنَّا مُوقِنُونَ አመጸኞችም በጌታቸው ዘንድ ራሶቻቸውን ያቀረቀሩ ሆነው «ጌታችን ሆይ! አየን፣ ሰማንም፡፡ መልካምን እንሠራለንና (ወደ ምድረ ዓለም) መልሰን፡፡ እኛ አረጋጋጮች ነን፡፡» (የሚሉ ሲሆኑ) ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር)፡፡ وَلَوۡ شِئۡنَا لَأٓتَيۡنَا كُلَّ نَفۡسٍ هُدَىٰهَا وَلَٰكِنۡ حَقَّ ٱلۡقَوۡلُ مِنِّي لَأَمۡلَأَنَّ جَهَنَّمَ مِنَ ٱلۡجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ أَجۡمَعِينَ በሻንም ኖሮ ነፍስን ሁሉ ቅንነቷን (እምነቷን) በሰጠናት ነበር፡፡ ግን ገሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ ማለት ቃሉ ከእኔ ተረጋግጧል፡፡ فَذُوقُواْ بِمَا نَسِيتُمۡ لِقَآءَ يَوۡمِكُمۡ هَٰذَآ إِنَّا نَسِينَٰكُمۡۖ وَذُوقُواْ عَذَابَ ٱلۡخُلۡدِ بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ ይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን በመርሳታችሁ ምክንያት (ቅጣትን) ቅመሱ! እኛ ተውናችሁ፡፡ ትሠሩት በነበራችሁትም ጥፋት ዘውታሪን ቅጣት ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡ .... #ተሳተፉ #تلاوةالقرآن. #quran[19] #HollyQuran@mahir_Respond
አሁን ተስተካክሏል 🤗
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ تُوبُوٓاْ إِلَى ٱللَّهِ تَوۡبَةٗ نَّصُوحًا عَسَىٰ رَبُّكُمۡ أَن يُكَفِّرَ عَنكُمۡ سَيِّـَٔاتِكُمۡ وَيُدۡخِلَكُمۡ جَنَّٰتٖ تَجۡرِي مِن تَحۡتِهَا ٱلۡأَنۡهَٰرُ يَوۡمَ لَا يُخۡزِي ٱللَّهُ ٱلنَّبِيَّ وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ مَعَهُۥۖ نُورُهُمۡ يَسۡعَىٰ بَيۡنَ أَيۡدِيهِمۡ وَبِأَيۡمَٰنِهِمۡ يَقُولُونَ رَبَّنَآ أَتۡمِمۡ لَنَا نُورَنَا وَٱغۡفِرۡ لَنَآۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيۡءٖ قَدِيرٞ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡ #تلاوةالقرآن. #quran[18] #HollyQuran@mahir_Respond
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ የቁርአን ውድድሩ ጥያቄ ሊለቀቅ ነው! ዝግጁ ናቹ? [Edit የተደረጉ መልሶች አይቆጠሩም]
✨ ሳምንታዊ የቁርኣን ጉዞ — ከሰኞ እስከ እሁድ! ✨ አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ! ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፣ ከቁርኣን ጋር ያለንን ቁርኝት ለማደስ እና በየዕለቱ ከጌታችን ቃል ጋር ጥቂት ደቂቃዎችን ለማሳለፍ የሚያስችለን አዲስ ሳምንታዊ ውድድር ኢንሻ አሏህ የፊታችን ሰኞ(ነገ) ሊጀመር ነው ! 🎯 የውድድሩ ደንብ: 1. ውድድሩ ከሰኞ እስከ እሁድ ይካሄዳል። 2.በየቀኑ የሚለቀቀውን የቁርኣን ድምፅ/ቪዲዮ በማዳመጥ ሱራውን እና የአንቀጹን ቁጥር ይመልሳሉ። አሸናፊ ለመሆን: ሙሉውን ሳምንት በየቀኑ በፍጥነት መመለስ ያስፈልጋል። 💳 ሽልማት: ሳምንቱን በሙሉ በጽናት እና በፍጥነት ተሳትፈው ለጨረሱ የሳምንቱ አሸናፊ የሞባይል ካርድ ሽልማት ይዘጋጃል! 🎁 በየቀኑ ከቁርኣን ጋር ለመገናኘት ዝግጁ ናችሁ? ኢንሻ አሏህ ሰኞ እንገናኝ! ባረከላሁ ፊኩም ሼር አርጉ። 🤍
وَٱلَّذِينَ لَا يَشۡهَدُونَ ٱلزُّورَ وَإِذَا مَرُّواْ بِٱللَّغۡوِ مَرُّواْ كِرَامٗا እነዚያም እብለትን የማይመሰክሩ፤ በውድቅ ቃልም (ተናጋሪ አጠገብ) ባለፉ ጊዜ የከበሩ ኾነው የሚያልፉት ናቸው:: وَٱلَّذِينَ إِذَا ذُكِّرُواْ بِـَٔايَٰتِ رَبِّهِمۡ لَمۡ يَخِرُّواْ عَلَيۡهَا صُمّٗا وَعُمۡيَانٗا እነዚያም በጌታቸው አንቀጾች በተገሰጹ ጊዜ (የተረዱ ተቀባዮች ኾነው እንጂ) ደንቆሮዎችና ዕውሮች ኾነው በእርሷ ላይ የማይደፉት ናቸው፡፡ وَٱلَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبۡ لَنَا مِنۡ أَزۡوَٰجِنَا وَذُرِّيَّٰتِنَا قُرَّةَ أَعۡيُنٖ وَٱجۡعَلۡنَا لِلۡمُتَّقِينَ إِمَامًا እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡ أُوْلَٰٓئِكَ يُجۡزَوۡنَ ٱلۡغُرۡفَةَ بِمَا صَبَرُواْ وَيُلَقَّوۡنَ فِيهَا تَحِيَّةٗ وَسَلَٰمًا እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ፡፡ خَٰلِدِينَ فِيهَاۚ حَسُنَتۡ مُسۡتَقَرّٗا وَمُقَامٗا በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው (ይስሰጣሉ)፡፡ መርጊያና መኖሪያይቱ አማረች፡፡ Al-Furqan [25:72-76] #تلاوةالقرآن. #quran[17] #HollyQuran@mahir_Respond
✈️ Fly Smart with Al-Toa'amatan (التوأمتان) Travel Agency! Your trusted partner for hassle-free travel, unbeatable ticket deals, and fast visa processing. Our Services: 🌍 Flight Bookings: Discounted international & domestic tickets across major airlines. 🛂 Fast Visa Processing: Guaranteed support for Saudi Arabia, Dubai, and China. ⚡ Top Quality: Quick, reliable, and affordable service tailored to your budget. 🇪🇹 Al-Toa'amatan (التوأمتان) የጉዞ ኤጀንሲ የፈለጉበት ቦታ በሰላም እና በቅናሽ ይጓዙ! ✈️ የበረራ ትኬቶች: የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር በረራዎች በጥሩ ቅናሽ። 🛂 የቪዛ አገልግሎት: ወደ ሳውዲ አረቢያ፣ ዱባይ፣ እና ቻይና ፈጣን እና አስተማማኝ ቪዛ እንሰራለን። 🌟 ቀልጣፋ አገልግሎት: በቅናሽ ዋጋ፣ በጥራት እና በፍጥነት እናገለግላችኋለን። 📞 Contact Us / ያግኙን: Phone: 0918991670 | 0951813777 Telegram DM: @extrovertsss | @muslimah056 Telegram Channel Join Our Group🫰🏻