tgindex
ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እንድንችል አረብኛ ፊደሎችን ከእንግሊዝኛና አማርኛ ፊደሎችጋር ያላቸውን ዝምድና/ተመሳሳይነት እንወቅ

ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እንድንችል አረብኛ ፊደሎችን ከእንግሊዝኛና አማርኛ ፊደሎችጋር ያላቸውን ዝምድና/ተመሳሳይነት እንወቅ

Статистика

አዲስ ጀማሪ ለሆናቹህ ከ ክፍል 1-5 በደንብ አንብቡ ☪️ ሀ___ላ___ል____ት___ዳ___ር 👉ለምትፈልጉ 💟ሀላል ትዳር ፈላጊዎችን እናገናኛለን💟 በዚህ አቀራረብ የመጀመሪያ ነን! ሀቅ ይዞ ለመጣ ሰበብ እንሆናለን! 👉መዋሸት ሐራም ነው!!! 👉ልዩነታቺን ታማኝነታቺን ነው! 📶+251900078860 ☎️ +251118128955 https://t.me/joinchat/7Obz1z7oRUJmNjQ8

Последний пост
24 июн. 2023 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 530
−1 за 5 дн.
Сутки
+1
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
13,7 тыс
20 постов
Вовлечённость
896,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 24 июн. 2023 г.6 4055из halal_tdar1

    ለበለጠ መረጃ 📞+251911102693 ዋትሳፕ wa.me/251911102693 ቴሌግራም t.me/AL_Habesh

  • አፑን ከ PLAY STORE ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.oromnet.Arabic_Amharic_Conversation t.me/al_habesh .

  • 24 июн. 2023 г.55,5 тыс44

    . አረብኛ ቋንቋ መማር ይፈልጋሉ? አፑን ከ PLAY STORE ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arabic.zeemish T.me/AL_Habesh .

  • . አረብኛ ቋንቋን በነፃ መማር ይፈልጋሉ? አፑን ከ Play Store ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.utglobal.arabicunlocked T.me/AL_Habesh .

  • 5 мая 2023 г.45,4 тыс36

    ልምድ ላላቹህ ከኢትዮጵያ 👉ሳዑዲ 👉ዱባይ 👉ኳታር 👉ጆርዳን በፍጥነት እንልካለን አዲስ መሄድ ለምትፈልጉ ሴቶች ሳዑዲ አረብያ እና ጆርዳን መላክ ጀምረናል ደሞዝ ለአዲሶች 1000 የሳዑዲ ሪያል ከቤሩት ወደ ዱባይ ወይም ባህሪን በነፃ እንልካለን ከጆርዳን ወደ ዱባይ ወይም ባህሪን እንልካለን ዱባይ ውስጥ ኩንትራት ጨርሳቹህ ቤትቀይራቹህ መስራት ለምትፈልጉ በፍጥነት ስራ እናስገባለን           ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ👉 wa.me/251911102693    ስልክ +251911102693       ☎️ +251118128955 ፌስቡክ ፔጅ Facebook.com/ALhabesh.Agency

  • ይህ ለየት ያለ የቁርኣን አፕ ነው Check out "Tarteel: Quran A.I." https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra @manbeb_endinchil

  • 20 апр. 2022 г.10,5 тыс17

    без подписи

  • ክፍል አንድን አንብባቹህ ፊደሎችን ካወቃቹህ በኋላ ለማንበብ ያልገባቹህ ነገር ሲኖር @habesh11 ላይ ጠይቁን

  • ክፍል አንድን በሚገባ ካወቅን የፊደሎቹ ስምና ቅርፅ ቢለያይም የሚሰጡን አገልግሎት ተመሳሳይ መሆኑን እንረዳለን የሆነ ነገር ለመፃፍ ስንፈልግም በአረብኛ ከፈለግን በእንግሊዝኛ ከፈለግን በአማርኛ ፊደል መፃፍ የኛ ምርጫ ነው የሚሆነው አንድ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ለምሳሌ ሙሀመድ የሚለውን ስም በሶስቱም እንፃፈው በአማርኛ👉ሙሀመድ በእንግሊዝኛ👉Muhammed በአረብኛ👉محمد👈 አንድን ሰው ከሶስቱ አንዱን ብቻ መርጦ እንዲያነብልን ብናደርግና የትኛውን መርጦ እንዳነበበም ቢጠይቀን ራሱ ያነበበው ሰው ካልነገረን በስተቀር ልናውቅ አንቺልም ምክንያቱም ፊደሎቹ ለንባብ ሲቀርቡ በመልክ እንጅ በድምፅ ተመሳሳይ ናቸው ✅✅✅✅✅✅✅

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 апр. 2022 г.6 9202из halal_tdar1

    የፌስቡክ ፔጃቺንን #like #Share ቢያደርጉልን ምስጋናቺን ላቅ ያለነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/alhabeshaTravelAgents

  • ስንማማር/ስናስተምር አንድን ሰው ቁርአንም ይሁን ሌላን ትምህርት ስናስተምር ቶሎ እንድረዳን ከፈለግን ከዜሮ ከመጀመር ይልቅ መጀመሪያ ያ ሰው ምንምን ነገሮችን ያውቃል የሚለውን ማጥናት ከዛም እኛ ልናስተምረው የፈለግነውን ነገር እሱ ከሚያውቀው ነገርጋር በማመሳሰል አንድነቱን እና ልዩነቱን እያሳየን ብናስተምረው ትምህርቱን በቀላሉ መረዳት ይችላል ✅✅✅✅✅✅✅✅ 👉 @habesh11

  • 26 янв. 2022 г.10,8 тыс7

    ☪️:::ሀ:::ላ:::ል:::ት:::ዳ::::ር:::️☪️ መመዝገብ ሲፈልጉ👉 @habesh11 📶+251900078860 ☎️+251118128955 አዳዲስ ተመዝጋቢዎችን መሥፈርት ፖስት ስናደርግ ቶሎ እንድደርሰዎት ዋናውን ቻናላቺንን ይቀላቀሉ👇 👉 https://t.me/+R88td4CbD3ZiNDQ0 @halal_muslim_tdar1_bot መዋሸት ሐራም ነው!!!

  • 27 дек. 2021 г.10,6 тыс48

    አዲስ የቁርአን በተጅዊድ መማሪያ #አፕልኬሽን ለሴት እህቶቻችን ለሕፃናት ልጆች ለመቅራት በሚመች መልኩ የቀረቡ በቃሪዓ አስማ ሁዳ ከ ሱረቱል ያሲን እስከ ሱረቱ ናስ (የመጨረሻዎቹ ስምንት ጁዞችን ያለኔት የያዘ አፕልኬሽን ቁርዓኑ እየታዬ) ከገጽ 440-604 አፕልኬሽኑን ማውረጃ ሊንክ 👇📚📚📚📚📚👇 https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/180483 ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ @habesh11 @halal_muslim_tdar1_bot .

  • ይህ👆የቁርአን አፕ ኢንተርኔት ኮኔእሺን የሚፈልግ ሲሆን በተለይ ለጀማሪዎች ሞክሩት አሪፍ አፕ ነው መጠኑ 5 ሜጋ.. ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ @habesh11 @halal_muslim_tdar1_bot .

  • Channel photo updated

  • 10 мая 2021 г.25,9 тыс89

    . 30ዎቹ ፊደሎች እነዚህ ብቻ ናቸው👇 👈أبتثجحخدذرزسشصضطظعغفقكلمنوهلاءي አናባቢወቹም ብዛት👉5 ናቸው 🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦 ኣናባቢወቹ ማን እንደ ማን? 1👉 — ነስባ አገልግሎቷ እንደ👉e 2👉7 ርፏ አገልግሎቷ እንደ👉u 3👉_ ከሥራ/ኪፍዷ አገልግሎቷ እንደ👉i 4👉l ይህቺ ከነስባጋር ሁነው እንደ👉a 5👉° ስኩና አገልግሎቷ ተነባቢው ፊደል እንደ 6ኛ ፊደል ሁኖ እንዲነበብ ማድረግ ነው 8👉ሸዳ የምትባለዋ ቅርጿ 3ቁጥር ፊቷን ወደላይ ስትዞር ይመስላል አገልግሎቷም ፊደሉን በነበረበት ጠብቆ እንዲነበብ ማድረግ ነው ብቻዋን ግን አናባቢ ሁና አታገለግልም ቦታዋም ከፊደሉ ከላይ በኩል ነው 🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪🟪 ቁርኣንን @manbeb_endinchil #share #share #share ለመማር ከላይ ከክፍል 1 ይጀምሩ .

  • 10 мая 2021 г.20,9 тыс74

    🔔-------የማንቂያ ደወል------🔔 ቁርኣንን 📖 ማንበብ እንድንቺል . ይገርማል ግን አስባቹህት ታውቃላቹህ? ሰዎች ቁርኣን ቀርታቹሃል ብለው ሲጠይቁን አልቀራሁም የምንለውኮ ከዚህ በታች ያሉትን በጣም ጥቂት ፊደሎችን ስማቸውንና አገልግሎታቸውን ማወቅ ተስኖን ነውኮ ቁርኣን አልቀራሁም/ መቅራት አልቺልም የምንለው {}-----------------------------------------{} ፊደሎቹ ተበታትነው ለየብቻ ሲፃፉ 👈أب ت ث ج ح خ د ز ر ز س ش ص ض ط ظ ع غ ف ق ك ل م ن و ه لا ءى ብዛታቸው 30 ናቸው 30 ጁዝ ቁርዓንም እየተደጋገሙ ነው እንጅ ሙሉውን በነሱ ብቻ ነውኮ የተፃፈው {}-------------------------------------{} ፊደሎቹ ተያይዘው ሲፃፉ 👈ابتثجحخدذرزسشصضطظعغفقكلمنوهلاءي 30ዎቹን ፊደሎች እዩዋቸውማ ተያይዘው ሲፃፉ አንድት መስመር እንኳን በወጉ አልሞሉም በጣም ጥቂት ናቸውኮ ይገርማል አውቀን ካልሰነፍን በስተቀር እነዚህን ማወቅስ አይከብድም 🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦 በስልካቺን በተን 👉لا ለመፃፍ መጀመሪያ👉ل እንፅፍና ከዛ👉ا ስንጨምር ራሱ لا ያደርጋታል 🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦🟦 አዲስ ጀማሪ ለሆናቹህ ከክፍል 1-5 የተፃፈውን ማንበብ አለባቹህ!!! ይህን ካነበብን በኋላ ለሌሎች #share ማድረግ አያስከፍልም