- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 22
- 1/48двое суток
- 25
- 1/72трое суток
- 27
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በ አሪፍ ዋጋ የ online payment methode ምታግኑበት ቦታ https://t.me/Novapluset_bot?start=6227373853
🎓 ዩዳሲቲ / ኢትዮኮደሮች 🎓 ⏰ Udacity ሰርተፊኬትዎን ለማግኘት በጣም ስራ የበዛብዎት ነ ... እኛ ለእርስዎ እዚህ ነን! 🤝 በተሰጠዎት ጊዜ ውስጥ ያለምንም ችግር እንዲሳኩ እንረዳዎታለን 🚀 በሰዓቱ። 📩 ፍላጎት አለዎት? ከሆነ፣ በኢንቦክስ ሊያገኙን ይችላሉ 💬። 💵 ዋጋ ➡️ 4 ሰርተፊኬቶች በ400 ብቻ ገኛሉ 💢💢 ለተማሪ ታላቅ ቅናሽ አለን!!! DM —->https://t.me/santajunior
🎓 Udacity / Ethiocoders 🎓 ⏰ Are you really busy to get your Udacity certificate ...we are here for you! 🤝 During the time given to you, we will help you succeed without any problems 🚀 On time. 📩 Do you have interest? 👉 If so, you can contact us via inbox 💬. 💵 Price ➡️ 4 Certificates available 400 only 💢💢 We have high discount for Students To Contact Us —->https://t.me/santajunior
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#AASTU_Center 📍 Dear new STU applicants, This is your name list, place of exam and time of exam. ➕ JOIN US 👇 || @ASTU_Freshman_Channel
#AASTU #ASTU በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ሲስተም ጋር ለመተዋወቅ የሚያግዛችሁ የሙከራ ፈተና (Demo Exam) ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ይሰጣል፡፡ በመሆኑም በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በመገኘት የሙከራ ፈተናውን በመውሰድ ልምምድ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል፡፡ @tikvahuniversity
#ማስታወቂያ‼️ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡ ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ©️ ASTU Official Facebook Page 🔗 Check 👇 https://www.facebook.com/100064128666149/posts/pfbid02tqY4TAPeLiMCD1ZLccRQEcBy87gVBLhssiWvV9agdL3S1MqUj9r2AnEASZQFKUBDl/?app=fbl ➕ JOIN US 👇 || @ASTU_Freshman_Channel
https://t.me/zvezdochkatooopbot?start=_tgr_DBGFo_k4Mzdk
#AASTU #ASTU ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አድርገዋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ #የተፈጥሮ_ሳይንስ ተማሪዎች ተጨማሪ #የመግቢያ_ፈተና #በኦንላይን በመፈተን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና…
#MoE በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል እስከ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታመለክቱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማይቀበል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ From tikvahuniversity @matric_tips
#AASTU #ASTU ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አድርገዋል፡፡ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ #የተፈጥሮ_ሳይንስ ተማሪዎች ተጨማሪ #የመግቢያ_ፈተና #በኦንላይን በመፈተን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ገብተው በመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ተፈጥሮ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርትዎን መከታተል ይችላሉ፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ ከመስከረም 13-18/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 18/2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://stuexam.astu.edu.et/ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ፈተናው የሚሰጠው በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም የተባለ ሲሆን፤ አመልካቾች ከወዲሁ ፈተናው በሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ እንዲዘጋጁ ተጠይቋል፡፡ (በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል፡፡) @matric_tips
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ አመልካቾች የ2025/26 ትምህርት ዘመን የማመልከቻ እና የምዝገባ ጊዜ ማስተካከያ፦ ⏩ አዲስ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም ⏩ የ Presidential Scholarship Program የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም ⏩ የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦ መስከረም 09/2018 ዓ.ም ⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) የፈተና ማዕከላት የሚገለፁት፦ መስከረም 10/2018 ዓ.ም ⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት፦ መስከረም 12-14/2018 ዓ.ም ⏩ የቅድመ ምረቃ ቅበላ መግቢያ ፈተና (UAT) ውጤት የሚገለፅበት፦ መስከረም 16/2018 ዓ.ም ⏩ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመደበኛ እና የማታ ተማሪዎች የምደባ ውጤት የሚለቀቅበት፦ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ⏩ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 22-23/2018 ዓ.ም ⏩ የአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የማታ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 24/2018 ዓ.ም ⏩ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምርበት፦ መስከረም 26/2018 ዓ.ም From: tikvah university @matric_tips
видео или голосовое, без подписи
#AAU #ScholarshipOpportunity አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የሚተገበር #የመምህራን_ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም (Teachers Education Scholarship Program) ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ዕድል በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ፣ ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸው 500 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡ ነጻ የትምህርት ዕድሉ የአምስት ዓመት የተቀናጀ ፕሮግራም ሲሆን፤ በማስተማር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሁለተኛ ዲግሪ ብቃት በተለያዩ መስኮች ማለትም በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በማኅበራዊ ሳንስ እና በቋንቋዎች እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡ ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ጥሩ የሚባል የማበረታቻ ጥቅል (የኑሮ እና የትምህርት ወጪዎች) ያስገኛል፡፡ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተመረቁ በኋላ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ቢያንስ ለአምስት ዓመት ለማገልገል የስምምነት ውል ይፈርማሉ፡፡ ለማመልከት 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 09/2018 ዓ.ም (የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድሉ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
#ScholarshipOpportunity #BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ወስደው ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ነጻ የትምህርት ዕድል አመቻችቷል፡፡ በዚህም፣ ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠቃለያ ፈተና የወስዳችሁና ለወንዶች 480 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች እና ለአካል ጉዳተኞች 450 እና ከዚያበላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በመንግሥት ስፖንሰር አድራጊነት የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) በመስጠት በመደበኛ መርሐግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ አመልካቾች እስከመስከረም 12/2018 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል ካርድ ውጤት ኮፒ በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ የማመልከቻ አማራጮች፦ የጀማሪ መርሐግብር ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ወይም ማስረጃውን ስካን በማድረግ በኢሜል አድራሻ bduregistrar@bdu.edu.et ከማመልከቻ ጋር በመላክ ማመልከት ይቻላል፡፡ የትምህርት ፕሮግራም ምደባ ከሌሎች የመደበኛ ተማሪዎች ጋር በውድድር የሚመደቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи