tgindex
ሰፊየ'ህ መድረሳ አዲስ አበባ(مدرسة صفية أديس اَبابا)

ሰፊየ'ህ መድረሳ አዲስ አበባ(مدرسة صفية أديس اَبابا)

Статистика
@medrestulsefiyaahарабский
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
767
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
278
24 постов
Вовлечённость
36,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 27
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
104
1/48двое суток
119
1/72трое суток
128

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ወሳኝ መልእክት ይደመጥ‼️👍 ቆየት ያለ ነው ‼️No አዲስ❌ https://t.me/medrestulsefiyaah

  • 14 авг.1182из TefsirIbnuKesir02

    ✍️ቻናሉን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ     ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን! ➠  [የኪታቡ PDF] ➠   [ክፍል አንድ] ሼር እያደረጋችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/TefsirIbnuKesir02/572 https://t.me/TefsirIbnuKesir02/572 https://t.me/TefsirIbnuKesir02/572

  • الإنسان الضعيف لا يجوز أن يتدخل في شيء يعرف أنه لا يستطع إتقانه، لا سيما إذا كان يوجد في الناس من يحسنه، فهذه تعتبر خيانة لنفسه ولغيره؛ خيانة لنفسه؛ لأنه في الحقيقة جشّمها مرقى صعبا يريد أن يظهر ضعفه أمام الناس، وخيانة لغيره حيث تقبّل أعمالهم وهو لا يحسنها. ابن عثيمين - تفسير سورة النمل https://t.me/medrestulsefiyaah

  • ምእራብን እና ምስራቅን አንድ ለማድረግ አትሞክር!! ርእስህ እና ማብራሪያህ ሲጣሉብህ ሁነኛው መድሐኒት አላማህን መመልከትህ ነው:: https://t.me/medrestulsefiyaah

  • 🟢የዘመኑ ከባድ በሽታ መታየት እና ታዋቂነትን መናፈቅ። عَنْ أُبَيِّ بْنِ كَعْبٍ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " بَشِّرْ هَذِهِ الْأُمَّةَ بِالسَّنَاءِ ، وَالرِّفْعَةِ، وَالنَّصْرِ، وَالتَّمْكِينِ فِي الْأَرْضِ، فَمَنْ عَمِلَ مِنْهُمْ عَمَلَ الْآخِرَةِ لِلدُّنْيَا، لَمْ يَكُنْ لَهُ فِي الْآخِرَةِ نَصِيبٌ ". أخرجه أحمد في "المسند"  (21222). عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا تَعَلَّمُوا الْعِلْمَ لِتُبَاهُوا بِهِ الْعُلَمَاءَ، وَلَا لِتُمَارُوا بِهِ السُّفَهَاءَ، وَلَا تَخَيَّرُوا بِهِ الْمَجَالِسَ فَمَنْ فَعَلَ ذَلِكَ فَالنَّارُ النَّارُ ". أخرجه ابن ماجه في "السنن"،  المقدمة : باب  الانتفاع بالعلم والعمل به (254). ከዑለማዎች ምክሮች የተወሰደ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሃዲይ አልመድኸሊይ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ⏸አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ⏸አሸይኽ ነሲሩዲን አልአልባኒይ  "حب الظهور يقصم الظهور"  መታየትን መውደድ ጀርባን ይቆርጣል ከመታየትም ይከለክላል። https://t.me/Abuhemewiya

  • 🟢ጥፋትን ማውገዝ ዲናችን ከቆመባቸው ትላልቅ መርሆዎች ውስጥ አንዱ በጥሩ ነገር ማዘዝ እና ከመጥፎ ነገር መከልከል ነው:: الأمر بتغيير المنكر: قول النبي ﷺ: «مَنْ رَأَى مِنْكُمْ مُنْكَرًا فَلْيُغَيِّرْهُ بِيَدِهِ» ይህ ተግባር አላህ ለዚህ ተግባር የገጠማቸው ሰዎች የሚቆሙት ታላቅ ቦታ ነው:: ይሁንና ይህንን ተግባር ተከትሎ የሚመጡ ብዙ ትዕግስት የሚያስፈልጋቸው ክስተቶች ይመጣሉ ቢሆንም ግን መግፋት ያስፈልጋል::‼ ጥፋት ሲገኝ መምከር እና መመካከር ያስፈልጋል:: ጥፋት ሲገኝብህ ሊነገርህ ጥፋት ስታገኝ ልትናገር ትችላለህ!!:: ነገር ግን የሆነ ጥፋት ሲነገር የመንሐጅ እና የአቂዳ ጉዳይ ነው እንዴ እያልክ የምታላዝን ከሆነ አዲስ የማቅለጥ መርሆ(principle)እንደፈበረክ እወቅ‼️ -ጫት መቃም -ከሴት መጀናጀን -ሴት ላይ አፍጦ አይንን ተክሎ እያዩ ማውራት - ፂምን መላጨት -ሱሪን መጎተት እና ሌሎችም ጥፋቶች ሲወገዙ የአቂዳ እና የመንሐጅ ጉዳይ ነው እንዴ❓ በማለት በባዶ ጭንቅላትህ ለማሸማቀቅ አይዳዳህ::‼ አውጋዡ አካል የመንሐጅ ነጥብ ነው እንዳለ አታስመስል አዎ አታስመስል 👌ይህች ለራስህ ልትደበቅባት ያዘጋጀሀት ስልቻ ነች:: 📝 ሰፊየ'ህ መድረሳ https://t.me/medrestulsefiyaah

  • ስህተት ካለብህ ይበጠራል ይበጠራል በዜሮ(0) ለማብዛት አትኳትን‼️ https://t.me/medrestulsefiyaah

  • 9 авг.1471из abuabdurahmen

    “❞ 🎙በታላቁ ሸይኽ ሸይኽ አብዱልሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) ርዕስ (ቀጥተኛው መንገድ) https://t.me/abuabdurahmen?livestream=f94e3c9a7359a82143

  • 📢በአዳማው ፕሮግራም ምክንያት ሳምንታዊ የእሑድ ደርሳችን አይኖርም:: 📝 ሰፊየ'ህ መድረሳ https://t.me/medrestulsefiyaah

  • 8 авг.203из medresetulislah

    🛜ተጀመረ ቡሉግ https://t.me/medresetulislah?livestream

  • ✅ዛሬ ደርሳችን ይቀጥላል!!(بين المغرب والعشاء) 📝 مدرسة صفية

  • 2 авг.3551из Abuhemewiya

    🟢በተውሂድ አምሽቶ በተውሂድ ማንጋት የሁለቱም ሀገር ስኬት በሆነው ተውሂድ (የአላህ አንድነት) ፀንቶ ለመዘውተር በሚረዳው ታላቅ የምሽትና የንጋት ዚክር ውስጥ:> በተውሂድ አምሽቶ በተውሂድ ማንጋት አለበት። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ قَالَ : كَانَ نَبِيُّ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا أَمْسَى قَالَ : " أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ". قَالَ : أُرَاهُ قَالَ فِيهِنَّ : " لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَا، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ، وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ ". وَإِذَا أَصْبَحَ قَالَ ذَلِكَ أَيْضًا : " أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ ". صحيح مسلم: 2723 የአላህ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም አመሻሽ ወቅት እንዲህ ይሉ ነበር:> 《አምሰይና ወአምሰልሙልኩ ሊላህ።ወልሀምዱሊላህ ። ላኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለህ ፤ ለሁልሙልኩ ወለሁልሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ።ረብቢ አሰአሉከ ኸይረ ማ ፊ ሃዚሂለይለህ ወኸይረ ማ በዕደሃ። ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ሃዚሂለይለህ ወሸሪ ማ በዕደሃ። ረብቢ አዑዙ ቢከ ሚነልከሰል ወሱኢልኪበር ።ረብቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛቢን ፊንናሪ ወዐዛቢን ፊልቀብር።》 የንጋት ወቀት ሲሆን የሚቀየረው: "አምሰይና" በሚለው ምትክ "አስበሕና" "ኸይረ ማ ፊ ሃዚሂለይለህ ወኸይረ ማ በዕደሃ" በሚለው ምትክ "ኸይረ ማ ፊ ሃዘልየውሚ ወኸይረ ማ በዕደህ"። "ሚን ሸሪ ሃዚሂለይለህ ወሸሪ ማ በዕደሃ" በሚለው ምትክ " ሚን ሸሪ ሃዘልየውሚ ወሸሪ ማ በዕደህ"። ከዚህ ዚክር ከሚገኙ ነጥቦች ውስጥ 👌የሁሉ ነገር ንግስና (ሉኣላዊነት) ለአላህ ብቻ ሆኖ ያመሻል ያነጋልም። 👌ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው። 👌ከአላህ በስተቀር እውነተኛ አምላክ የለም። አንድም ተጋሪ የለውም። 👌አላህ ብቻ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። አንዳች አይሳነውም። 👌 ዘውታሪ መልካም ነገር ሁሉ የሚጠየቀው ከአላህ ብቻ ነው። 👌 ከሁሉም ክፉ ነገር ጠባቂው አላህ ብቻ ነው። 👌ስልቹነትና መጥፎ እርጅና አላህን ከማምለክ ያግዳሉ። 🤲ከቀብርና ከጀሃነም እሳት ቅጣት አላህ ይጠብቀን። አዝካሮች ሁሉ በተውሂድ የተሞሉ ናቸው !  ✍ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያህ) http://t.me/Abuhemewiya

  • Live stream finished (1 hour)

  • без подписи

  • Live stream started

  • 2 авг.3751из medrestulsefiyaah

    በድጋሚ ሳምንታዊ የደርስ ማስታወቂያ ዘወትር እሁድ እሁድ ■ ደርሱ የሚሰጠው በአቡ ሀመዊ'ህ ሸምሱ ጉልታ ■ ደርሱ የሚጀመረው ከረፋድ 5::00 እስከ ዙሑር ■አድራሻ:~ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ከሰለፊያ'ህ መስጂድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል:: ሊንኩን በመጫን ይቀላቀላሉ https://t.me/medrestulsefiyaah

  • አላህ ካለ የዛሬዉ የእሁድ ከ5:00 እስከ ዙህር የለዉ ደርሳች በሰኣቱ ይቀጥላል

  • አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በሃጃ ምክንያት የዛሬዉ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ያለዉ ደርሳችን አይኖርም https://t.me/medrestulsefiyaah

  • без подписи

  • 👌📢ከውስጥ እና ከውጭ ባሉ ጊዜያዊ እና ሳምንታዊ ጩሀቶች አትሸበር‼️ https://t.me/medrestulsefiyaah