tgindex
مدرسة السلام

مدرسة السلام

Статистика

ይህ ቻናል የሚያጠነጥነው የተለያዩ እውቀቶችን ለእናንተ በማድረስ ይሆናል

Последний пост
16 июн.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
716
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
32
21 постов
Вовлечённость
4,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 16 июн.21из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 12 июн.8из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

  • 30 мая22из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የሚመልስ!  ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ⬆️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።

  • ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 19 мая10из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።

  • 17 мая41из FuadKemal

    📝 ማስታወሻ! ➖➖➖➖ በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦ • የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ • የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን • የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት 🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 13 мая13из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🔤 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው።

  • 8 мая9из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 😢 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ⬆️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰ ብቸኛው ሶሐባ ዘይድ ቢን ሐሪሣህ ነው።

  • 6 мая10из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 😢 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው።

  • 4 мая21из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! ❔ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም (ክልክል) ነዉ።

  • 1 мая24из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።

  • 29 апр.15из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ጥያቄ፦ በእስልምና እምነት የሰውን ፊት መምታት በጥብቅ የተከለከለ (ሐራም) ነው። 📈ቻናል ለማሳደግ ✅ቻናል ለመቀላቀል

  • 26 апр.45из HalalGebeyaOfficial

    እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!  ~ በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦ 🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን 🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና 📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው! 🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ! 💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ t.me/HalalGebeyaOfficial t.me/HalalGebeyaOfficial

  • 24 апр.28из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ ማን ይመልስ! ❔ ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ። ↗️ ቻናል ለማሳደግ 🕊ቻናል ለመቀላቀል

  • 🚀 ሁዳ Wave ማስታወቂያ 🚀 ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ ማሳደግ እና ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ከታች ያለውን መስፈርት መሰረት በማድረግ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ! 🎈🔐 መስፈርት፦ ❶ የሱና ቻናል የሆነ ❷ ከ3,000 በላይ አባላት ያለው ❸ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን፤ አይተን እንቀበላለን 👇 👉 @Huda_Wave 👈 👉 @Huda_Wave 👈

  • 19 апр.54из HudaWaveChannel

    እዉነት / ሐሰት ጥያቄ፦ ከአሥራ ሁለቱ የሂጅራ (የጨረቃ) ወራት መካከል 'አሽሁሩል ሑሩም' (የተከበሩ ወራት) በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው? 🕊Telegram

  • 12 апр.55из HudaJobs

    ይህ ቻናል ሥራ አጥ ለሆኑ ወንድም እና እህቶቻችን በአላህ ፈቃድ የሥራ ሰበብ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው። ማንኛውንም ሐላል የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች በነፃ የምንለቅ ሲሆን፣ በተለይ ከመስጂድ እና መድረሳ ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። የቻናሉ ተደራሽነት እንዲሰፋና ብዙዎች እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉት። ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs

  • 11 апр.45из HudaWaveChannel

    ጥያቄ❔ ካፊሮችን ለበዓላቸው "እንኳን አደርሳችሁ" ማለት ይቻላል?

  • 8 апр.47из FuadKemal

    📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ! ↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ! 😊 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ ✅ ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ ✔️ ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ 😅 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ

  • 5 апр.45из HudaWaveChannel

    እዉነት / ሐሰት ❔ ጥያቄ፦ ለሶሓቦች ጠላት የሆኑት «ሺዓዎች» በፍጹም ለዲኑ ወዳጅ ሊሆኑ አይችሉም። 🕊ስጦታ ለመቀበል   ↗️ ቻናል ለማሳደግ