tgindex
የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ⚡️

የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ⚡️

Статистика

ይህ የቴሌግራም ገጽ ሰንበት ትምህርት ቤቱ የሚሸጣቸውን ንዋያተ ቅድሳት እና መጽሐፎችን የሚያስተዋውቅበት ገጽ ነው

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
320
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
160
21 постов
Вовлечённость
50,0%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
40
1/48двое суток
45
1/72трое суток
49

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.40из EMislene

    " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/EMislene/

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.46из EMislene

    " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/EMislene/

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.51из EMislene

    " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/EMislene/

  • 👉. በጾመ ፍልሰታ ባሕታውያን ብቻ ሳይሆኑ ዓለማውያንም በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በእመቤታችን አማላጅነት የሰይጣንን ፈተና ድል ለማድረግ እንዲቻላቸው ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በየገዳማቱና በየአብያተ ክርስቲያናቱ በአት አዘጋጅተው፣ ሱባዔ ገብተው፣ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው ይጾማሉ፤ ይጸልያሉ፤ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ይቀበላሉ። 👉. ይህ ጾም ለእመቤታችን ያለንን ፍቅርም የምንገልጽበት ወቅት ነው። በተለይ ኦርቶዶክሳውያን ሕፃናት በአብዛኛው ትምህርተ ወንጌል የሚማሩት፤ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን የሚቀበሉት በዚህ በጾመ ፍልሰታ ነው። ጌታችን በስሙ ሁለትም ሦስትም ሆነን ለጸሎትና ለመልካም ሥራ ብንሰባሰብ እርሱ በመካከላችን እንደሚገኝ የገባልንን ቃል ኪዳን መሠረት በማድረግ (ማቴ. 18 ፥ 20)፣ ሁላችንም በጾመ ፍልሰታ ሳምንታት በጌታችን፣ በእመቤታችንና በቅዱሳን ሐዋርያት ስም በቤተክርስቲያን ተሰባስበን ቅዱሳት መጻሕፍትን ከመማር ባሻገር ብንጾም፣ ብንጸልይ፣ ብናስቀድስ፤ እንደዚሁም ሥጋውን ደሙን ብንቀበል በበረከት ላይ በረከትን፤ በጸጋ ላይ ጸጋን እናገኛለን። በኋላም ሰማያዊውን የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ እንችላለን። 👉. ስለሆነም የእመቤታችንን ዕረፍትና ትንሣኤ በማሰብ ከልጇ ከወዳጇ የሚገኘውን ጸጋና በረከት ተስፋ በማድረግ የአባቶቻችንንና የእናቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በየዓመቱ ጾመ ፍልሰታን እንጾማለን፤ የምንችል ደግሞ ንስሐ ገብተን አስቀድሰን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን እንቀበላለን። ነገር ግን በሕግ የተከለከለ እስኪመስል ድረስ በዚህ ወቅትም ሆነ በሌላ ጊዜ ሥጋውን ደሙን የሚቀበሉ ወጣቶች ጥቂቶች ናቸው። ስለዚህም አረጋውያንና ሕፃናት ብቻ ሳይሆኑ ወጣቶችም ጭምር የመቍረብና የመዳን ክርስቲያናዊ መብት እንዳለን በመረዳት መንፈሳዊ ግዴታችን መሆኑንም በማወቅ ራሳችንን ገዝተን፣ ንስሐ ገብተን፣ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን በመቀበል መንግሥቱን ለመውረስ መዘጋጀት ይኖርብናል። አምላካችን በማይታበል ቃሉ #ሥጋዬን_የሚበላ_ደሜንም_የሚጠጣ_የዘለዓለም_ሕይወት_አለው በማለት ተናግሯልና። (ዮሐ. 6 ፥ 54) ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤲🏾 የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት ጸጋና በረከት አይለየን፤ 🤲🏾 🙏 ሠናይ ጾም፤ ወሠናይ ሱባዔ 🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💐💐 ምንጭ፡- 🍂 መጽሐፍ ቅዱስ 🍂 ፍትሐ ነገሥት (ፍትሕ መንፈሳዊ) 🍂 ነገረ ማርያም 🍂 ቅዳሴ ማርያም እና ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ አሜን። 🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺🌻🌺 ⚜💫🌺⚜💫🌺⚜💫🌺💫⚜🌺⚜🌺💫🌺⚜🌺

  • ⚜💫🌺⚜💫🌺⚜💫🌺💫⚜🌺⚜🌺💫🌺 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💐💐 ከነሐሴ ፩ (1) – ፲፭ (15) 💐💐 👇 🍂 ጾመ ፍልሰታ ለማርያም 🍂 👉. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር 21 ቀን በ49 ዓ.ም በ64 ዓመቷ ከዚህ ዓለም ውጣ ውረድና ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሄዱ። በዚህ ጊዜ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው ሥጋዋን ሊያጠፉ በአመጻ ተነሡ። ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጣው። ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት። ቅዱሳን ሐዋርያትም እመቤታችን ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ባረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ጀመሩ። 👉. ከዚህ ላይ ‘ስምንት ወር ሙሉ ምን ይዘው ቆይተው ነሐሴ ላይ ሱባዔ ገቡ?’ የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል። በመሠረቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ከስብከተ ወንጌል፣ ከጾም፣ ከጸሎት፣ ከገቢረ ተአምራት ተለይተው እንደማያውቁ መንፈሳዊ ሕይወታቸው ምስክር ነው። በመሆኑም እመቤታችን ካረፈችበት ከጥር ወር ጀምሮ እስከ ነሐሴ ድረስ ጥያቄያቸውንና ጸሎታቸውን ባያቋርጡም ከሰው ተለይተው ሱባዔ ገብተው ጾም ጸሎት የጀመሩት ግን ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ነው። 👉. ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ሆነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ቅዱሳን ሐዋርያት ሁለት ሱባዔ (ዐሥራ ዐራት ቀናት) ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሣ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ 15 ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል። በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች። ትንሣኤዋን #ከመ_ትንሣኤ_ወልዳ – #እንደ_ልጇ_ትንሣኤ ያሰኘውም ይህ ምሥጢር ነው። 👉. ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲሰብክ ቆይቶ ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ እመቤታችን ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ ጠፈር ላይ አገኛት። በዚህ ጊዜ “ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ፤ ዛሬ ደግሞ የአንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁን?” ብሎ ትንሣኤዋን ባለማየቱ ኀዘን ስለተሰማው ከደመናው ይወድቅ ዘንድ ወደደ፤ #ወፈቀደ_ይደቅ_እምደመናሁ እንዲል። 👉. እመቤታችንም “አይዞህ! አትዘን፤ ባልንጀሮችህ ሐዋርያት ያላዩትን ትንሣኤዬን አንተ ዐይተሃልና ደስ ይበልህ!” ብላ ከሙታን ተለይታ መነሣቷንና ማረጓን ለሐዋርያት እንዲነግራቸው አዝዛ የያዘቸውን #ሰበን ሰጥታ ሰደደችው። ከዚያም እርሷ ወደ ሰማይ ዐረገች፤ እርሱም ወደ ኢየሩሳሌም ወረደ። ቅዱስ ቶማስ ትእዛዟን ተቀብሎ በክብር ከተሰናበታት በኋላ ወደ ሐዋርያት ሄዶ እንዳልሰማ እንዳላየ መስሎ “የእመቤታችን ነገር እንደምን ሆነ?” ሲል ጠየቃቸው። እነርሱም “አግኝተን ቀበርናት” ሲሉት “ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እንዴት ይሆናል?” አላቸው። 👉. በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚህ በፊት የክርስቶስን ትንሣኤ መጠራጠሩን ጠቅሶ እየገሠጸ መከራከሩንና መጠራጠሩን ትቶ ስለ እመቤታችን መቀበር እነርሱ የሚነግሩትን ሁሉ አምኖ መቀበል እንደሚገባው ለቅዱስ ቶማስ አስረዳው። ቅዱስ ቶማስም የያዘውን ያውቃልና ጸጥ ብሎ ሲሰማው ቆየ። ቅዱስ ጴጥሮስም ተቈጥቶ የእመቤታችንን ክቡር ሥጋ ለቅዱስ ቶማስ ለማሳየት ሄዶ መቃብሯን ቢከፍት የእመቤታችንን ሥጋ ሊያገኘው አልቻለም። 👉. በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ደንግጦ ቆመ። ቅዱስ ቶማስም “ወንድሞቼ! አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ” ብሎ እመቤታችን የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል። እነርሱም በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤና ዕርገት እየተደሰቱ ሰበኑን ለበረከት ተካፍለውታል። ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንደሚያስተምሩን በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆኑ በሚይዘው መስቀል ላይ የሚታሠረው መቀነት መሰል ልብስ፤ እንደዚሁም አባቶች ካህናት በመስቀላቸው ላይ የሚያደርጉት ቀጭን ልብስና በራሳቸው ላይ የሚጠመጥሙት ነጭ ሻሽ #የእመቤታችን_ሰበን_ምሳሌ ነው። 👉. በዓመቱ ሐዋርያት “ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን ዐይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን?” ብለው ከየሀገረ ስብከታቸው ተሰባስበው ሥጋዋን ይሰጣቸው (ያሳያቸው) ዘንድ ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ይዘው ጌታችንን ጠየቁት። እርሱም ልመናቸውን ተቀብሎ ነሐሴ 16 ቀን እመቤታችንን መንበር፤ ቅዱስ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን፤ ቅዱስ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያትንም አቍርቧቸዋል። እነርሱም እመቤታችንን በዓይናቸው ከማየት ባሻገር አብረው ሥጋውን ደሙን ተቀብለዋል። (ነገረ ማርያም፤ ትርጓሜ ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም) 👉. ይህንን ትምህርት መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ከነሐሴ 1 እስከ 15 ቀን ያለው ሁለት ሱባዔ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ሆኖ በምእመናን ዘንድ መጾም እንደሚገባው ሥርዓት ሠርተውልናል። (ፍትሐ ነገሥት አንቅጽ – ፲፭) ይህ ጾምም #ጾመ_ማርያም (#የማርያም_ጾም) ወይም #ጾመ_ፍልሰታ_ለማርያም (#የማርያም_የፍልሰቷ_ጾም) እየተባለ ይጠራል። 👉. #ፍልሰት የሚለው ቃል “ፈለሰ – ሄደ፤ ተሰደደ” ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጕሙም ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር መሄድን ያመለክታል። #ፍልሰታ_ለማርያም ሲልም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካረፈች በኋላ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መወሰዷን (ማረጓን) የሚያስረዳ መልእክት አለው። 👉. በጾመ ፍልሰታ በቤተክርስቲያናችን በየቀኑ በማኅሌቱ፣ በሰዓታቱና በቅዳሴው በሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር #ነገረ_ማርያም ማለትም የእመቤታችንን ከመፀነሷ ጀምሮ እስከ ዕርገቷ ድረስ ያለው ታሪኳ፣ ለአምላክ ማደሪያነት መመረጧ፣ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ክብሯ፣ ርኅርራኄዋ፣ ደግነቷ፣ አማላጅነቷ፣ ሰውን ወዳድነቷ በስፋት ይነገራል። እመቤታችንን ከሚያወድሱ ድርሳናት መካከልም በተለይ ምሥጢረ ሥላሴን፣ ምሥጢረ ሥጋዌንና ነገረ ድኅነትን ከነገረ ማርያም ጋር በማዛመድ የሚያትተው #ቅዳሴ_ማርያም፤ እንደዚሁም ነገረ ድኅነትን ከምሥጢረ ሥጋዌ (ከነገረ ክርስቶስ) እና ከነገረ ማርያም ጋር በማመሣጠር የሚያትተው #ውዳሴ_ማርያምም በስፋት ይጸለያል፤ ይቀደሳል፤ ይተረጎማል። በሰንበታት የሚዘመሩ መዝሙራት፤ በየዕለቱ በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔር ለተዋሕዶ መመረጧን፣ ዘለዓለማዊ ድንግልናዋን፣ ክብሯን፣ ቅድስናዋን፣ ንጽሕናዋን የሚያወሱ ናቸው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.6921из EMislene

    ✨እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ✨ 🌸መልካም የሱባዔ ጊዜ🌸 " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

  • እግዚአብሔር ወልድ ሰውን ማዳን በወደደ ጊዜ የመጣው በድንግል ማርያም በኩል ነው። እንግዲህ መድኀኒት የሆነው ጌታ በእርሷ በኩል ከመጣ መድኀኒት ፈላጊ የሆነ ሰው እርሷን ደጅ መጥናቱ ምን ይደንቃል? ኦ ድንግል ሰአሊ በእንቲኣነ።

  • 4ኛ ዕጣ 16 ቁጥር

የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ⚡️ — tgindex