tgindex
°°ስብሐት ገብረእግዚአብሔር°°

°°ስብሐት ገብረእግዚአብሔር°°

Статистика

እነሆ ገጸ-በረከት ለአራዳዎችና ለፋራዎች ያገራችን ልጆች(ከሊቅ እስከ ደቂቅ) ✨ሚያፈላስፉ ✨የሚያዝናኑ ✨ጥልቅ ሀሳቦች ከመጻህፍት የተቀነጨቡ ታሪኮችና ሀሳቦች በስብሐት ቤት ይቀርብላችኋል በተጨማሪም ወዳጆቻችን ከኛ ጋር ይደሰቱ ዘንድ ጠላቶቻችን ከኛ ርቀው ይበሳጩልን ዘንድ እነሆ በረከት ከቃላት ብልግናነት ላለፉ ነቄ ዜጎች

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
286
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
138
23 постов
Вовлечённость
48,3%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
68
1/48двое суток
77
1/72трое суток
84

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ሴት ሜምበሮቼ ብቻ ደህና እደሩ🧡

  • እኔ እውነቴን ነው የምልህ ጨዋታዎች መጻፍ ነው ፍላጎቴ. አሁን እየተጨዋወትን ነው አይደል? ሥላሴዎች ስንት ናቸው? በየት በኩል ሦስት? በየት በኩል አምስት? እያልን አይደለም፡፡ እየተጨዋወትን ነው እንደዛ በቃ ሰው ጨዋታ ይፈልጋል፡፡ የሚያጫውት ነገር ልጻፍለት ብዬ ነው የምጽፈው፡፡ Entertainer ይባላል፡፡ አጫዋች ጊዜ ማሳለፊያ ነው እንጂ ማበርከት አይደለም፡፡ —ስብሐት ገብረእግዚአብሔር Share//@metshafbet Share//@metshafbet

  • ልክ ሊሳካልህ ትንሽ ሲቀርህ ሴጣን ቆንጆ ሴት ወደ ህይወትህ ያመጣብሃል

  • «እኛ ሊቃውንቱ አዝነን ‛ገ’ ጨመርንለት እንጂ ገበሬ እና በሬ እኮ ልዩነት የለውም ።» ፦አለቃ ገብረሃና

  • እኔም ተመለስሁ ።ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ ፤እነሆም የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ ፤የሚያጽናናቸውም አልነበረም ፤በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ። መክብብ ⁴፥¹ ጻድቅ በጽድቁ ሲጠፋ ኃጥእም በክፋቱ ሲኖር ፥ይሄን ሁሉ በከንቱ ዘመኔ አየሁ። መክብብ ⁷፥¹⁵ @memtshafbet

  • እኔም ተመለስሁ ።ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ ፤እነሆም የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ ፤የሚያጽናናቸውም አልነበረም ፤በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ። መክብብ ⁴፥¹ ጻድቅ በጽድቁ ሲጠፋ ኃጥእም በክፋቱ ሲኖር ፥ይሄን ሁሉ በከንቱ ዘመኔ አየሁ። መክብብ ⁷፥¹⁵ @memtshafbet

  • ጠያቂ፡ ከወንድ እና ከሴት ማን ይበልጣል?? ጋሽ ስብሃት፡  ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም ፤ ግን ወንድ ከላይ ቢሆን የተሻለ ነው Share//@metshafbet Share//@metshafbet

  • ታክሲ ውስጥ ከወንዶች እኩል ተጋፍቼ ቦታ ያዝኩ ስትላት ። ወንድ!! ብላ አደነቀቻት . . ትግል ብላሽ💔 #Feminism #Jordians

  • ገላዬን መሸጥ ፈልጌ ነበር የት ኖ ሚሸጠው?💔🙂

  • ስብሃት:- ''የሚጥል በሽታ ነበረብኝ። የእኔ እንደ ዶስቶየቪሲኪ እያነሣ የሚያፈርጥ አይነት አይደለም። እኔ ላይ የደረሰብኝን ወንድሞቼ እንደነገሩኝ ሌሊት እነሳና በኃይል! በኃይል እጮሃለሁ። ተነስቼ እሮጣለሁ። ይዘውኝ ያስተኙኛል። ጡንቻዬ ደግሞ የዛን ጊዜ በጣም ጠንካራ ነው። ጠዋት ስነሣ በጣም ድክም ያደርገኛል። አንዳንዴም ጉንጬን እነክሳለሁ። አንዳንዴ ጧት ስነቃ ለመጀመሪያዎቹ ጥቂት ሰከንዶች ማን እንደሆንኩና የት እንደሆንኩ አላውቅም። በዚህ በሽታ ምክንያት ልጅ ላለመውለድ ወስኜ ነበር። ዘነበ ወላ : ''ለምን?'' ስብሃት : በምወልደው ልጅ ይተላለፋል የሚል እምነት ነበረኝ። ዘነበ ወላ : ባለቤትህ በዚህ ተስማማች?'' ስብሃት : ምን አማራጭ አላት? የሚቸልኮትስ ቼርማን እንደ አባቷ ነበር። ኤውሮፓ ውስጥ ከሚገኙት አራት ዋነኛ የንዲህ አይነት በሽታዎች እስፔሻሊስት አንዱ ከሆነው ሀኪም ጋር ሚስተር ዲክ ቀጠሮ ያዘልን። ''በሽታህ በዘር አይተላለፍም'' አለን ''ነገር ግን ማንኛውም ልጅ ሲወለድ ኤፕሌፕቲክ ለመሆን ሦስት ከመቶ እድል አለው። ስለዚህ ምናልባት ያንተ ልጅ ኤፕሌፕቲክ ቢሆን፣ ሎተሪው ሦስት ከመቶው ደርሶት ነው እንጂ ካንተ ወርሶት አይደለም'' አለኝ። መድኃኒት አዘዘልኝ በቀን አንዴ ጊዜ የሚዋጡ። ''ለብላታ ደሬሳ ያመኛል ሳልላቸው ላማክራቸው ወሰንኩ። ይህ በሽታ በእኛ ሀገር <የባርያ በሽታ> ይባላል። አነሣሁና ጠየቅኳቸው። ይህንን ጥያቄ ለመመለስ እንደ ማርኮ ፖሎ ጉዞ ከአንድ ሰአት በላይ በባርያ በሽታ ትንታኔ ይዘውኝ ተጓዙ። በመጨረሻ መልሣቸው እኔ ሠርቼበት አላውቅም ሆነ። እንደኔው የሀገራችንን መድሃኒት የሚያውቅ ጓደኛዬ እገሌ እንደነገረኝ ብለው አንድ መድሃኒት ጠሩ። ተጠቀምኩባት። ብዙም ሳልቆይ ከበሽታዬ ዳንኩኝ። ኬኒኑን መዋጥ አቆምኩ። ከሃና ጋርም የመጀመሪያ ልጃችንን ያለምንም ስጋት ለመውሰድ ተስማማንን። ዘነበ : መድሃኒቱን ብትነግረኝ ስብሃት : ታስሬበታለሁ ዘነበ : ለምን? ስብሃት : ፖሊስ ተወው ብሎ ዘነበ : በሕግ የተከለከለ ነው? ስብሃት : ይላሉ ዘነበ : ታዲያ አንተ በተፈጥሮህ ሕግ አክባሪ ሰው ነህ ለምን ሕገ ወጥነቱን መረጥከው? ስብሃት : መድሐኒቴ ከሕመም ፈውሶኛል። ደስታንም ይፈጥርልኛል። ዘነበ : መድሃኒቱን አልነገርኸኝም ስብሃት : አንዳንዱ ሰው በሰው ሕይወት ውስጥ ገብቶ ይፈተፍታል። ዘነበ : በምን? ስብሃት : ደግሞ እኮ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ሲል ትሰማዋለህ ዘነበ : አልገባኝም? ስብሃት : ግን የእኔም በባሕሪዬ አደባባይ መሆን የጎዳኝ መሰለኝ ዘነበ : አዎን እንደሀበሻ በአደባባይ ተከናንበህ ጨለማን ተገን አርገህ የልብህን መከወን ስብሃት : እንደዛ ነው የሚደረግ፣ ሰው ምን ይለኛል እያልክ ዘነበ : መድሃኒቱን ግን አልነገርከኝም ስብሃት : አልነግርህም ዘነበ : ለምን? ስብሃት : ዘነበ አምንሃለሁ። አንተም ሌላ የምታምንም ወዳጅ አለ። ስለዚህ ትነግረውና ሳይታወቅ መድሐኒቱን ታረክሱብኛላችሁ። (ማስታወሻ - ዘነበ ወላ)

  • ገና በልጅነት ያለ እድሜዬ አርጅቼ፤ ሽማግሌ ብለው ጠሩኝ እኩዮቼ። @metshafbet

  • Share//@metshafbet Share//@metshafbet

  • 3 авг.198192

    ለመጀመሪያ ጊዜ breakup ሳደርግ ሌሊት 8 ሰዓት ላይ የእህቴን የ 3 ወር ልጅ ከእንቅልፉ ቀስቅሼ ሁሉንም ነገር ነገርኩት ...እሱም አለቀሰ እኔም አብሬው አለቀስኩ ይገርማል ለካ ሰውን ለመረዳት እድሜ አይገድበውም❤️‍🩹

  • አንድ ምሽት ባልና ሚስት እራት እየበሉ ሳለ፥ ባልየው ጠረጴዛውን ተሻግሮ የሚስቱን እጅ ያዝና እንዲህ አላት፤ “ቤቲዬ በቅርቡ 30ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችንን እናከብራለን። ማወቅ የምፈልገው በጣም አስፈላጊ ነገር አለ። በእነዚህ 30 ዓመታት ውስጥ በምስጢር ከሌላ ጋር ተኝተሽ (አታለሽኝ) ታውቂያለሽ?” ቤቲም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “አዎ ፍቅሬ እውነተኛ መሆን አለብኝ። አዎ፥ በእነዚህ 30 ዓመታት ውስጥ ሦስት ጊዜ ከሌሎች ጋር ወጥቻለሁ (አመንዝሬያለሁ)። ነገር ግን ሁልጊዜም በቂ ምክንያት ነበረኝ።” ቻርለስ በሚስቱ ኑዛዜ በጣም ቢያዝንም፥ “ይገርምሻል ፈጽሞ ጠርጥሬሽ አላውቅም ነበር። ‘በቂ ምክንያት’ ስትዪ ምን ማለትሽ እንደሆነ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?” አላት። ቤቲም አለች፤ “የመጀመሪያው ጊዜ ከተጋባን ጥቂት ወራቶች ቆይተን የቤት ብድር መክፈል ስላቃተን ያችን ትንሽ ቤታችንን ልናጣ ስንል ነበር። ታስታውሳለህ? አንድ ምሽት የባንክ ሥራ አስኪያጁን ለማየት ሄድኩኝ፥ በማግስቱ ደግሞ የብድሩ ጊዜ እንደተራዘመልን የሚገልጽ ስልክ ተደወለልን። እንግዲህ፥ ማድረግ የነበረብኝን አደረግኩ።” ቻርለስ ወደ ባንኩ የሄደችበትን ጊዜ አስታወሰና፥ “ይህን ይቅር ልልሽ እችላለሁ። ቤታችንን አድነሻል። ታዲያ ሁለተኛው ጊዜስ መቼ ነበር?” አላት። ቤትም መለሰች፤ “በጣም ታመህ ለሚያስፈልግህ የልብ ቀዶ ጥገና የሚሆን ገንዘብ እንዳልነበረን ታስታውሳለህ? አንድ ቀን ምሽት ዶክተርህን ለማየት የሄድኩበትን ምሽት ታስታውሳለህ? ቀዶ ጥገናውን ያለ ምንም ክፍያ በነፃ አደረገልህ። እንግዲህ፥ ማድረግ የነበረብኝን አደረግኩ።” ቻርለስም “አስታውሳለሁ” አለ። “ሕይወቴን ለማዳን ስላደረግሽው በእርግጥ ይህንንም ይቅር እልሻለሁ። እሺ፥ ሦስተኛውን ደግሞ እስኪ ንገሪኝ።” ቤቲም “እሺ” አለች፤ “የጎልፍ ክለቡ ፕሬዝዳንት ለመሆን ተወዳድረህ ተጨማሪ 73 ድምፅ ያስፈልግህ የነበረውን ጊዜ ታስታውሳለህ?” አሁን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንበል 12 ግዜ ©bini berhe Share//@metshafbet Share//@metshafbet

  • በአለም ታሪክ የታዩ 5 አስገራሚና አስቀያሚ የግብር ክፍያዎች! 1ኛ. የፂም ግብር (Beard Tax ) - እኤአ በ1705 በሩሲያ የፂም ግብር ተጥሎ ነበር። ወንዶች ፂማቸውን አለመላጨትና ማሳደግ ከፈለጉ ግብር መክፈል ይጠበቅባቸው ነበር። 2ተኛ. የሽንት ግብር (Urine Tax) በጥንታዊ ሮም ከህዝብ መፀዳጃ ቤቶች ፈሳሽ ሽንት ተሰብስቦ ለልብስ ማጠቢያዎችና ለፅዳት አገልግሎት ይሸጥ ነበር። ታዲያ ንጉሳዊ ስርአቱም ከዚህ ሽያጭ ላይ ግብር ይሰበስብ ነበር። 3ተኛ. የመስኮት ግብር (Window tax) እኤአ በ1696 በእንግሊዝ ዜጎች በመኖሪያ ቤቶቻቸው ላይ ባሉ መስኮቶች ቁጥር ልክ ግብር የሚከፍሉበት ስርአት ተዘርግቶ ነበር። 4ተኛ. የጭቃ ግብር (Mud Tax ) በጥንታዊቷ ግብፅ እያንዳንዱ አርሷደር የአባይ ወንዝ በእርሻ መሬቱ ላይ ባመጣለት ለም የደለል አፈር (ጭቃ) ልክ ግብር ይከፍል ነበር። 5ኛ. የኮፍያ ግብር (The hat tax ) - እኤአ ከ1784–1811 ድረስ በእንግሊዝ የኮፍያ (ባርኔጣ) ግብር ይሰበሰብ ነበር። በዘመኑ ባርኔጣ የሀብትና የዝና ምልክት ተደርጎ ይታሰብ ነበር። ባለፀጎች እጅግ ቅንጡ ኮፍያ ሲያደርጉ ደሀው ደግሞ እንደአቅሙ ዝቅ ያለ ደረጃ ያላቸውን ያደርጋል። ታዲያ እያንዳንዱ ኮፍያ በመንግስት መመዝገብና ተገቢው ግብር ተከፍሎበት ከላዩ ላይ መሀተም ማረፍ ይኖርበታል። ይህን ሳያደርግ የተገኘ በሞት ፍርድ ይቀጣ ነበር። ታዲያ '' በአዲሱ አመት የአስፋልት ግብር እጥላለሁ'' ላለውና በየጊዜው ከዜጎች ኢኮኖሚያዊ አቅብ እጅግ የተጋነነ ግብር በማግበስበስ የተጠመደው የብልፅግናው አገዛዝ ፣ በዚህ አያያዙ ምናልባት ወደፊት የግብር መሰብሰቢያ ሀሳብ ድርቀት ሊገባው ስለሚችል ፣ እኚህን 5 ጥንታዊና እጅግ አስቀያሚ እንዲሁም አስገራሚ የሆኑ የግብር መሰብሰቢያ መንገዶችን እንዲጠቀማቸው አስቀድሜ ለመጠቆም እወዳለሁ!😏 ©zerihun gesese Share//@metshafbet

  • ’ባለእንጀራህን እንዳታስጸይፍ ስታላምጥ ምላስህን አታጩህ ` 📖መጽሐፈ ሲራክ 34፥16 @metshafbet

  • ጋሽ ስብሐት በአንድ ቃል ምልልስ ላይ ከተናገረው የተወሰደ ጋዜጠኛው፦ ፍልስፍና ለምን በጥርጣሬ ይታያል? ስብሐት፦ ብዙ ሰዎች ፍልስፍናን በሩቅ ይላሉ ይፈራሉ። መጀመሪያውኑ የነበራቸው እምነት ጠንካራ ስላልነበር ትንሽ ፍልስፍና እንዳነበቡ ከስር መሰረታቸው ይናጋሉ። ልባቸው በጥርጣሬ ይሞላል። ልብ አድርግ ያናጋቸው ፍልስፍናው አይደለም። ቀድሞ የነበራቸው ደካማ እምነት ነው። Share|| @metshafbet Share|| @metshafbet

  • 🚨#promotion EBC News👌 ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በጣም ፈጣን እና ታማኝ የትምህርት፣ የፖለቲካ፣ ድንቃድንቅ እና የምጣኔ ሃብት ዜና ቻናል ላስተዋውቃችሁ። የምን ቲክቶክ! የምንፌስቡክ! ታውቃላችሁ አብዛኛው ሰው ቲክቶክ ፌስቡክ እና ሌሎች ፕላትፎርሞች የሚገባው አዲስ ነገር ለመስማት በማለት ነው ከዛ በዛው ብዙ ሰዓቱን ያባክናል😔 ይህ ቻናል ይህ ችግር ይቀርፍልናል 5 ደቂቃ ራስህን አፕዴት ታረግ እና ወደ ስራ! 24/7 ምንም አይታክትም። ብዙ ታተርፉበታላችሁ ጆይን በሉት! https://t.me/EBC_News_Official

  • ጧት ------ ራሱን ጎዝጉዞ ራሱን አንጥፎ ራሱ ላይ አድሮ ሰው በጧት ይነቃል ተስፋና ብልቱን አንድ ላይ ገትሮ Share//@metshafbet Share//@metshafbet