🥹መፅናኛ🥹
Статистикаአንድ ጊዜ የሰማውትን👂 ቃል ልንገራቹ 🗣<የእግዚአብሄርን ስራ ስትሰሩ እሱ የናንተን ስራ ይሰራላቹኋል> በፍፁም❤️ ፍቅር ውደዱት🤗 ፅድቁንና መንግስቱንም🙏 እሹ 🤗ይሰጣቹኋልና💥 በታላቅ ክብሩ የስላሴ ልጁ ያርገን አሜን🥰🙏🙏🙏
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 18
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 36
- 1/48двое суток
- 41
- 1/72трое суток
- 44
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌 ነሐሴ ፱ (9) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. አባ ዖሪ ገዳማዊ ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. አባ ብሥራብያ ፪. ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ፫. አባ እልያኖስ ፬. አባ ዮሐንስ (ዘሀገረ አስዮጥ) ፭. ፫ቱ አእላፍ ወ፮ቱ ምእት ሰማዕታት (የእስና አህጉር) የቅዱሳን አበው ረድኤት፣ በረከትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🤲✨
📌 ነሐሴ ፰ (8) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ አልዓዛር ካህን (ሰማዕት) ፪. ቅድስት ሰሎሜ ሰማዕት (ሚስቱ) ፫. ፯ቱ ቅዱሳን ሰማዕታት (ልጆቹ) ፬. ቅዱስ አሞን ሰማዕት ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት ፪. ኪሩቤል (አርባዕቱ እንስሳ) ፫. አባ ብሶይ (ቢሾይ) ፬. አቡነ ኪሮስ ፭. አባ ሳሙኤል ዘደብረ ቀልሞን ፮. ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ (ከ፲፪ቱ ሐዋርያት) የሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴና የቅዱሳን ሰማዕታት ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🤲✨
መጽሐፈ ሰዓታት ማብራሪያ 📖📖 ☦️ንዒ ኃቤየ☦️ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion
የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው🙏
📌 ነሐሴ ፯ (7) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. በዓለ ጽንሰታ ለእግዝእትነ ማርያም ፪. ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ፫. ቅዱስ ገብርኤል መበሠር ፬. ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፭. አጼ ናዖድ ጻድቅ (ንግሠ ኢትዮጵያ) ፮. ቅዱስ ዮሴፍ ጻድቅ (ወልደ ያዕቆብ-ልደቱ) ፯. አባ ጢሞቴዎስ ሊቀ ጳጳሳት ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ሥሉስ ቅዱስ (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) ፪. አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፫. አባ ሲኖዳ (የባሕታውያን አለቃ) ፬. አባ ዳንኤል ዘገዳመ ሲሐት ፭. አባ ባውላ ገዳማዊ ፮. ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ፯. ቅዱስ አግናጥዮስ (ለአንበሳ የተሰጠ) የቅዱስ ሥላሴ ምሕረትና የእመቤታችን የጽንሰቷ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🙏🕊️
✨ሊቀ_ሐዋርያት ✨በዓለ_መርኆ (የቁልፉ ባለቤት) ✨አርሳይሮስ (ሊቀ ዻዻሳት) ✨ኮኩሐ_ሃይማኖት (ዓለት) ✨መሠረተ_ቤተ_ክርስቲያን ✨ተልሚድ (ደቀ መዝሙር - ፈጥኖ ንስሃ የገባ) ✨ወተአማኒ_በማዕከለ_አርድዕት . . . ✨ቅዱስ_ዼጥሮስ ሊቅ_ሐዋርያ ✝ ✝✝ ጌታ ከቅዱሱ በረከትን ይክፈለን . . . አሜን 🌿 እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን።
ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰው እንባዬ በምሬት ከአይኔ ሚፈሰው የቤቴን ገበና ሁሉን ስነግርሺ አዛኝት ነሺና ራራልኝ ልብሺ አረሰው መቼም ያንቺን ደግነት አረሳው መቼም ያንቺን ደግነት ውለታ አለብኝ 🥹🥹🥹🥹ኪዳነ ምህረት🥹🥹🥹🥹
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቃል አለክ አንተ አምንሃለው ተስፋም መቼም ባንተ አልቆርጥም መቼም ተስፋን ካንተ አላነሳም ምንም አይነት ፈተና ይምጣ ከአምላኬ ላይ ተስፋዬን አላነሳም እያላቹ ንገሩት ለራሳቹ🙏
📌 ነሐሴ ፮ (6) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅድስት ማርያም መግደላዊት (ከሰላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት) ፪. ቅድስት ኢያሉጣ ሰማዕት (ዘቂሣርያ) ፫. አባ ዊዳ (የታላቁ ሲኖዳ ደቀ መዝሙር) ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅድስት ደብረ ቁስቋም ፪. አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን ፫. አባታችን ኖኅና እናታችን ሐይከል ፬. ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ ፭. ቅዱስ ባሲልዮስ ዘቂሣርያ ፮. ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ ፯. ቅድስት ሰሎሜ ፰. አባ አርከ ሥላሴ ፱. አባ ጽጌ ድንግል ፲. ቅድስት አርሴማ ድንግል የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እና የነቢዩ ኤልያስ ምልጃና በረከት አይለያችሁ! አሜን። 🤲✨
የኔ መድሃኒአለም በሰላም አውለከኛል በሰላም አሳድረኝ 🙏
ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች። መዝሙር 139:14 እንደምን አረፈዳችሁ ? 🫰
በጾመ ፍልሰታ የምንችል ሰዎች፣ ሌሊት ሰዓታቱን እንቁም። ካልቻልን ኪዳን እናድርስ፤ ካልቻልንም ቅዳሴ እናስቀድስ። እሱንም ካልቻልን ደግሞ በሰርክ ጉባኤ ላይ ተገኝተን በጸሎትና በምስጋና እንቀጥል። 🙏🥰 የምንችለውን በትጋት እናድርግ፤ እግዚአብሔር የልባችንን ፍላጎትና ጥረት ይመልከት። ❤️ መልካም ቀን! ደህና ዋሉ። 🌙🙏🥰 መልካም ጾመ ፍልሰታ ይሁንልን!
📌 ነሐሴ ፭ (5) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ አባ አብርሃም ገዳማዊ ፪. ቅድስት ማርያ እኅቱ ፫. ቅዱስ ዮሐንስ ጻድቅ ፬. አባ ፊልጶስ ዘደብረ ቢዘን ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፪. ቅዱስ ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም ፫. አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፬. ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ ፭. ቅዱስ አሞኒ ዘፍሑስ ፮. ቅድስት አውገንያ (ሰማዕትና ጻድቅ) የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና የሐዋርያት በረከት አድሮብን ይኑር! አሜን። 🙏🕊️
📌 ነሐሴ ፬ (4) ✨ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ሕዝቅያስ ጻድቅ (ንግሠ ይሁዳ) ፪. አባ ማቴዎስ ገዳማዊ ፫. ቅዱስ ዳዊት ሰማዕት ✨ ወርኃዊ የቅዱሳን በዓላት ፩. ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጐድጓድ (ወንጌላዊው) ፪. ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ፫. ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት ፬. ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቆሊ (ሰማዕት) የፍቅሩ ሐዋርያ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን። 🤲✨
ህይወቴ አማረ ባንተ እያልኩ እንድዘምርልህ አብቃኝ🙏
видео или голосовое, без подписи
የኔ ቃል🥹🙏🙏🙏