tgindex
Abdurahman Seid (ሜጢ)

Abdurahman Seid (ሜጢ)

Статистика
Последний пост
23 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 242
−2 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 090
20 постов
Вовлечённость
187,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 23 мая1 3961410из baz_book

    без подписи

  • 20 мая1 821166

    https://t.me/sheikAhmed1

  • 11 апр.3 331581

    без подписи

  • 11 апр.2 971632

    ከታሪክ (ለቅዳሜ) 🏛️ የኡመውዮች (በኑ ኡመያ) ታላቅ የታሪክ አሻራ 🌍 አርሜኒያ፣ አዘርባጃን እና ጆርጂያ የተከፈቱት በኡመውዮች እጅ ነው፤ ቱርክንም የከፈቷት እነሱ ናቸው። አፍጋኒስታን፣ ፓኪስታን፣ ህንድ፣ ኡዝቤኪስታን፣ ቱርክሜኒስታን እና ካዛኪስታን ሁሉም ወደ እስልምና የገቡት በኡመውያ ፈረሶች ጀርባ ላይ ሆኖ ነው። 🏇 በኑ ኡመያ እስልምናን ወደ አውሮፓ አደረሱ፤ አንደሉስን (ስፔንን) የከፈቱት ኡመውዮች ሲሆኑ፣ ደቡብ ፈረንሳይ የእስልምና መሬት ልትሆን የቻለችው በኡመውያ ሙጃሂዶች ዘመን ብቻ ነበር። ⚔️ "አብዱረህማን አል-ዳኺል አል-ኡመዊ" አንደሉስን ከጥፋት የታደገ ሲሆን፣ "አብዱልመሊክ ቢን መርዋን" እና የልጅ ልጁ "አብዱረህማን አል-ናሲር አል-ኡመዊ" በምድር ላይ ከነበሩት ታላላቅ ነገሥታት መካከል ነበሩ። 👑 የኡመውያ ሰዎች ሰዎችን ወደ አላህ ሃይማኖት እንዲጠሩ መልእክተኞቻቸውን በዓለም ዙሪያ አሰራጩ፤ የኡመውያ መልእክተኞች እስከ ቻይና ድረስ የደረሱ ሲሆን፣ ቻይናውያንም "ባለ ነጭ ልብሶቹ" በማለት ሰየሟቸው። 📜 በኡመውዮች አስተዳደር ዘመን ከተሠሩት ታላላቅ ስራዎች መካከል፡- * ዕውቀት ተስፋፋ፣ በኸሊፋው ግዛት ሁሉ ፍትህ ሰፈነ። ⚖️ * የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶችን መሰብሰብ ተጀመረ። 📖 * የመንግስት መዝገቦችን (ዲዋን) ወደ አረብኛ ቋንቋ ቀየሩ። * የመጀመሪያውን ኢስላማዊ ገንዘብ (ሳንቲም) አሳተሙ። 🪙 * በታሪክ የመጀመሪያውን ኢስላማዊ የጦር የባህር ኃይል ገነቡ። 🚢 ኢስላማዊው ኸሊፋነት "በወሊድ ቢን አብዱልመሊክ አል-ኡመዊ" ዘመን በኢስላም ታሪክ ውስጥ እጅግ በጣም ሰፊ ወደሆነው የግዛት ክልል ደረሰ። የዚያን ጊዜ የአዛን ድምፅ ይሰማ የነበረው፦ 🕌 በቻይና ሂማላያ ተራሮች 🕌 በጥቁር አፍሪካ ጫካዎች እና በህንድ ጫካዎች 🕌 በቁስጥንጥንያ ምሽጎች አጠገብ 🕌 በፓሪስ በሮች ላይ እና በፖርቱጋል ከፍተኛ ቦታዎች 🕌 በአትላንቲክ ውቅያኖስ ዳርቻዎች፣ በጆርጂያ ሜዳዎች፣ እና በቆጵሮስ የባህር ዳርቻዎች ላይ ነበር። በእነዚያ ሀገራት ምሽጎች ላይ (ላ ኢላሃ ኢለላህ ሙሐመዱን ረሱሉላህ) የሚል የተጻፈባቸው ነጭ ባንዲራዎች ይውለበለቡ ነበር፤ እነሱም የኡመውዮች ባንዲራዎች ናቸው። 🏳️ ለእስልምና እና ለሙስሊሞች ስላበረከቱት አስተዋጽኦ አላህ መልካም ምንዳቸውን ይክፈላቸው። 🤲

  • 7 апр.3 99680113

    без подписи

  • 17 февр.4 686879

    ረመዷን ሙባረክ ያ ኡመቲ ረመዷን ¹ ቀልብ የአመት ቀለቧን፣ ነፍስ የአመት ረፍቷን፣ አካል ጤናውን የሚያገኙበት መለኮታዊ መታደሻ ወራችን የረመዷን አየር ውስጥ ገብተናል። አላህ በዒባዳ ወዝ ይቀባን፣ በቁርአን ያለምልመን፣ በሰላትና ዚክር ያካበን። በመሃርታና እዝነቱ፣ በቸርነትና ውዴታው ሽልም ያውጣን!

  • 27 дек.5 87296100из mettiey

    без подписи

  • без подписи

  • #ሻሸመኔ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሙያዊ ዘረፍ የራስዎን ንግድ መፍጠር ይፈልጋሉ? ብዙ ትልልቅ ዝግጅቶችን እና ሰርጎችን ሲያስውብ የቆየው ራያ ዲኮር እና ኤቬንት አስደሳች ዜና ይዞላችሁ መጥቷል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ትምህርት እና የተግባር ስልጠና በአንድ ቦታ ማግኘት ከፈልጉ በራያ ዲኮር ማሰልጠኛ ጣቢያ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ። በጌጣጌጥ መስክ ሥራ ለማግኘት ብዙ መንገዶች አሉ, ነገር ግን በጣም አስፈላጊው ነገር በትምህርት እና ስልጠና መታገዝ ነው። ታድያ ይህን ስልጠና ለምትፈልጉ፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ የምታጠናቅቁበት መንግድ በማዘጋጀት ምዝገባ ጀምረናል። ለመመዝገብ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ። ስልክ፤-- 097-278-1723 091-404-2426 093-161-6250

  • ቱርክ የጥንታዊ እምነቶችና የስልጣኔ ቅርሶች ቅርጫት ናት ማለት ይቻላል። እናም የቱርክን ጥንታዊም ይሁን ዘመናዊ ይዘቷን በሁሉም ጎኖች ከጥልቅ ምልከታ ጋር መጎብኘት ከፈለጉ ነጃሺ ቱር ምርጫችሁ ይሁን።

  • без подписи

  • без подписи

  • فـفـي الـقـتـلـى لِأجيالٍ حياةٌ وفـي الأسرى فدىً لَهمُ وعِتقُ ولِـلــحــرِّيَّــةِ الـحـمـراءِ بــابٌ بـكـلِّ يــدٍ مــضــرَّجـــةٍ يُــدَقُّ .. لـ #أحمد_شوقي

  • 21 окт. 2024 г.10,7 тыс9291

    без подписи

  • አሸውክ ወል ቁሩንፉል እሾህና ቁርንፉድ☝️ የሕያ ሲንዋር

  • 26 апр. 2024 г.10 тыс242

    https://t.me/hijra_share_bot?start=ABDUSEID አትራፊና የትውልድ ቅርስ የሆነውን የሂጅራ ባንክ አክሲዮን በቀላሉ በዚህ የቴሌግራም ቦት በመግዛት የባንክ ባለቤት ይሁኑ።

  • ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ወጣት ፉአድ ሰመሩ ይባላል። አባቱ ከሁለት አመት በፊት ሞቶበት ቤታቸውም ፈርሶባቸው የሚሰቃዩ እናቱንና እህት ወንድሞቹን ለመርዳት ሲል ስደት ወጥቶ ሊቢያ ላይ በአጋቾች ከተያዙት ውስጥ አንዱ ነው። ለመለቀቅ 1.2 ሚሊየን ብር ተጠይቋል። እባካችሁ እንርዳቸው🙏 የእናቱ ነፊሳ አብድልመጂድ ንግድ ባንክ: 1000623195485 የወንድሙ መህፉዝ ሰመሩ: 1000619407443 ስልክ:0911905159 :0963473402

  • https://t.me/shumuliyapostgroup ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይጎዳኙ

  • ቤትዎ ሆነው ቁርአንን አቀላጥፎ ለመቅራት ወደ ሂላል ኪድስ ጎራ ይበሉ። ብቁ እና የበርካታ አመት ልምድ ባላቸው ኡስታዞቻችን ልጅዎም ሆኑ ራስዎ ቁርአንን ቀርተው የተከበረውን ረመዳን ይቀበሉት ዘንድ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአካል ለማይመቻችሁ በውጭ ሀገር እንዲሁም በሀገር ውስጥ የምትገኙ ቤተሰቦች በኦንላይን መቅራት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን። ለመመዝገብ በ0947650720/0970979393 ይደውሉ ሂላል ኪድስ ቤት ለቤት እና ኦንላይን ቁርአን ማዕከል የከፍታ ድልድይ

  • ውድ ወላጆች የትዳርዎ እና የልጆችዎ አስተዳደግ ውጤታማነት አሳስቦት ኖሯል? እንግዲያውስ ሀሳብዎቶን ሊጋራዎና ሀላፊነትዎን በበቂ ሁኔታ እንዲወጡ ድጋፉን ሊቸርዎ ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት በአዲስ ስራ ብቅ ብሏል። በሁለት አብይ ርእሶች ድህረጋብቻ እና የልጅ አስተዳደግ የ1 ወር ስልጠና ለወላጆች። 1⃣ ትዳርዎን ለማሳመርና ድንቅ የሆነ ኢስላማዊ ቤተሰብን ለመገንባት የሚያግዝዎ፣ በትዳር ውስጥ የሚገጥሙ መሰናክሎችን ለማለፍና ለማቃናት ከብዙ ሰዎች ጋር ብቁ አሰልጣኞች በተገኙበት ልምድ የሚለዋወጡበት ልዩ የድህረ ጋብቻ ስልጠና 2⃣ ልጆችዎን በኢስላማዊ እሴቶች ለማነጽ፣ ለኢስላም እንዲሁም ለሀገር የሚተርፉ ትውልዶችን ለማፍራት የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን የሚቀስሙበት የልጅ አስተዳደግ ስልጠና ስልጠናው በቅርብ ቀን የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ። በ 0944189366/0940912291 ይደውሉ። ሂላል ቤተሰብ ለተሻለ ነገ!