mieraf general secondary school community
Статистикаall in one to share information
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 778
- 1/48двое суток
- 891
- 1/72трое суток
- 961
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👋ሰላም!👋 ሰላም! 👋ሰላም!👋 እንደምን ዋላችሁ ? ክቡራን የመድኃኔዓለም አጠቀላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጉድኝት ማዕከል (Cluster) የማላቅ ስትራቴጂ መተግበሪያ መምህራኖቻችን እና ር/መምህራን በሙሉ ሁሉ ሰላም ነው👋? መልካም !!! 👉🇪🇹 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ለተመረጡ ቶፕ 30 የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በክረምት መርሐ ግብር ማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 6 ጀምሮ በተመረጡ የክላስተር ማዕከላት ትምህርቱን በመሰጠት ላይ የሚገኘው ስሆን 👉🇪🇹የSummer Condensed Note 1 ጨርሰን Summer Condensed Note 2 መጀመራችን ይታወሳል ። 👉🇪🇹ስለዚህ ከሁለት ገጽ ያልበለጠ ጥያቄ በ45 ደቂቃ መፈተን የሚቻል ጥያቄ በጋራ አውጥታችሁ እስከ እሮብ ለጉድኝት ማዕከል (Cluster) ት/ቤቱ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ 👉🇪🇹 የሳተላይት ር/መምህራን ጥያቄዎችን በመገምገም እና በመከታተል ድጋፍ እንድታደርጉ እንገልፃለን ። ክላስተር ጉድኝት ት/ቤቱ ለበለጠ መረጃ የትምህርት ቤታችን ገፆችን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://web.facebook.com/profile.php?id=61571824817562 https://t.me/medshschool ክላስተር ት/ቤቱ
без подписи
በአንድ ቀን ጀንበር መርሐግብር፡800 ሚሊየን ችግኞች ተክለናል።
без подписи
без подписи
ለሁሉም የጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤቶች በሙሉ የPGDT ሥልጠናን ይመለከታል ። 1.ዲግሪ ተይዞላቸው በባለፈው ምልመላ ያመለጣቸው መምህራን በትምህርት ቤታቸው ውስጥ በደንብ ፈትሻቸው ዕድሉ የመለጣቸዉ መምህራ ሰኞ ማለት በ27/11/2018 ከጠዋቱ 2:30_6:00 ብቻ መምህሩ በአከል መምህራን ልማት ቀርቦ ለዩኒቨርስቲ መገጣጠሚያ ደብደቤ ወስዶ ወደ ትምህርት እንድ ገቡ መልዕክቱን እንድተስለፉ እናሳስባለን
без подписи
без подписи
ለመጪው የትምህርት ዘመን ዝግጁ የሚያደርጎትን አዝናኝ የመማሪያ መንገድ እነሆ ኮከብ ተማሪ መተግበሪያ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከስርዓተ ትምህርቱ (curriculum) ጋር የተጣጣመ መፍትሄ ይሰጥ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደግሞ ለክረምት የሚሆኑ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ጨዋታዎችን ይዞ፣ ክረምቱን ከዳበረ ክህሎት ጋር እንዲያሳልፉ ብሏል። አፕሊኬሽኑን ከፕሌይ ስቶር (Play Store) ወይም ከዌብሳይቱ kokeb.et በማውረድ መጠቀም ይችላሉ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kokebtemari.app&hl=en-US ድህረገፅ: kokeb.et ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ :- 0981755555 ወይም በ @Kokeb_support የላኩልን
በጣም አስቸካይ! ትኩረት ይሰጠው ቢባልም በትኩረት በጥቂት መምህራን ያልተፈፀመ። ከላይ የተጠቀሰው የተማሪዎች ውጤት ያላስገባችሁ 1. መ/ር በሊና 2. መ/ር ቃልአብ 3.መ/ሪት መዲና 4. መ/ር ፋሲል 5 መ/ር ፍሬው ወ.ዘ.ተ በአስቸኳይ እስከ ነገ 6:00 እንድታስገቡ! ውጤቱ የ1ኛ እና የ2ኛ መንፈቅ ይረጋገጥ።በኃላ ለሚከሰተው ክፍተት ተጠያቂ መሆናችሁን በድጋሜ ለመጨረሻ እናሳውቃለን። ትኩረት ይሰጠው!
без подписи
без подписи
ከላይ በተለጠፈው ማስታወቂያ መሰረት የሚመለከታችሁ ሁሉ በአስቸኳይ ይስተካከል። በእናንተ ምክንያት ሳይስተካከል ከቀረ ምዝገባ ለማካሄድ Final promotion መጨረስ ስለተቸገርን ላማታስገቡት የሐምሌ ወር ደሞዝ የማናስተላልፍ መሆኑ በጥብቅ ይታወቅ። ስታስተካክሉ ካልኪዳን ጋር ማረጋገጥ ይኖርባችዋል። ት/ቤቱ
ሐምሌ፡ 20/2018ዓም ተግባራዊ የሚደረገው የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም።
без подписи
без подписи
ቀን፡20/11/2018ዓም በጣም አስቸኳይ ማስታወቂያ፡ ለሚመለከታችሁ መምህራን በሙሉ፤ ከዚህ በታች በተማሪዎች፤ሥም፤የክ/ደርጃ፡እና የትም/ዓይነት፡በ1ኛው እና በ 2ኛው ሴሚስተር፡በዓግባቡ" on line" ላይ፡ውጤት ያልገባላቸው ።እንዲሁም በ on line እና ሮስተር የተለያየ ውጤት የተሞላላቸው ፤በመሆኑ፡በአስቻኳይ በነገው እለት እንድታስተካክሉ፡እያልን፡የተማሪዎችን ዝርዘዝር አያይዘናል።
ለሁሉም አዲስ PGDT በ2018 ዓ.ም ለክረምት መርሀ ግብር መልምለችሁ የላከችው ት/ቤቶች በሙሉ የPGDT ስልጠና ለመውሰድ በ2018 የተመለመሉ መምህራን የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ለመውሰድ ስመጡ ለስልጠናው የሚያስፈልገው የትምህርት ዓይነት ያላቸው እና የተቀመጠው መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን ፣ .የተወዳደሩ መምህራን ዲግሪያቸዉ ተይዞላቸው ደመወዝ እየተከፈላቸዉ መሆኑን የሚገልጽ የተሰጣቸው ደብዳቤ ይዞ መምጣት አለባቸው የምዝገባ ቀን ሐምሌ 22-23/2018 ዓ.ም ብቻ ነው የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ OCR ህንፃ ማሳሰቢያ :- ዲግሪ ተይዞለት ደመወዝ ያልተከፈለ መምህር መሠልጠን አይችልም
2019 EC STUDENTS REGISTRATION COMMITTEE SELECTED TEACHERS
ማስታወቅያ ለሁሉም የ2018ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዋች ከት/ቤቱ ንብረት ክፍል የተዋሳችሁት የተማሪ መማሪያ መጽሀፍት እስካሁን ያልመለሳችሁ ተማሪዋች በጣም ቢዘገይ እስከ ሰኞ ማለትም እስከ ቀን 20/11/2018 ድረስ ብቻ እንድትመልሱ። ከተባለ ቀን ውጭ ዘገይቶ የሚያመጣ ተማሪ በምዝገባ ጊዜ የመጽሀፍ ስርጭት ፕሮግራምን በማጉላላት ምክንያት ተጠያቂ እንደሚትሆና በቅጣት እንደሚትመልሱ በጥብቅ እናሳስባለን::