tgindex
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌

◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌

Статистика

◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌ መልካም ምክሮች ለሙስሊም ሴቶች በይበልጥ ስለስደተኛ እህቶች የምታጠነጥን ናት ስለ ስደት፣ ከስደት መልስ፣ስለሀገር ቤት አህዋል፣ ወደሰደት ተመልሶ ስለመንጣት፡ አጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገሮች ጠቃሚ ናቸው ያልናቸውን ሸር እናደርጋለን ሀሳብ አስተያየት እርማት ካለወት በዚህ 👇👇 @selefya7bot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
25
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 265
−10 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
157
37 постов
Вовлечённость
12,4%
к подписчикам
Постов в день
3,6
всего 37
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
162
1/48двое суток
185
1/72трое суток
200

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንዱ መውሊድ አክባሪ  የመውሊድ  ጊዜ ሩዝ ሲበላ ድፍን ድንች ቀዝቃዛ መስሎት ውጦ እምባው እርግፍ እርግፍ አለ አሉ  ድንቹ አቃጥሎት¡ ከዛ ለምን ታለቅሳለህ ሲሉት ረሡል ናፍቀውኝ አለ አሉ¡ ውሸቱን እኮ ነው እሱ የበላው ድንች አቃጥሎት ነው ቢድዓ  መስራት እንድህ ውሸት ያስወራል ያስዋሻል  አላሁል -ሙስተዓን

  • መውሊድ ቢድዓ ነው የቢድዓ መፍለቂያ ዋና ካዝና ነው። «በቁረአንም በሐድስም» የሌለ ማስረጃ የሌለው «ረሡል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም» ያላከበሩት፣ ለሶሀቦች ያላዘዙት ፣ ታብዕዮች አትባዑ ታብዕዮች ሠለፎች ያላከበሩት፤ መጤ ቢድዓ ነው ⁴⁴። ባቡ መውሊድ የሚል በየትኛውም ያልተጠቀሰ ቀደምቶች የማያቁት አድስ የመጣ ጫት የሚታኝክበት ድቢ የሚወገርበት ወንድ ተሴት ተቀላቅሎ የሚጨፈርበት ነው። አሏሁል ሙስተዓን

  • 14 авг.87из SadatKemalAbuMeryem

    без подписи

  • 🍃መውሊድን የተመለከተ🍂 { በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር } የተዘጋጁ ፅሁፎች ስብስብ ከስር ርዕሳቸውን በመጫን ታገኛላችሁ👇

  • የማታ ስንቅ.....🌷🎧👌

  • السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ አድሚናቶችን በውስጥ መስመር በvoice ያናግሩን! ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ❞

  • السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! ☞በተለያዩ ርእሶች ሰፋ ያለ ዳሰሳ በእህቶቻችን ይኖራል! በስዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ! ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ አድሚናቶችን በውስጥ መስመር በvoice ያናግሩን! ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ❞

  • 🌷👌

  • ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ ٱلَّذِىٓ أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ ٱلْكِتَٰبَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُۥ عِوَجَا ۜ ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡ [All] praise is [due] to Allah, who has sent down upon His Servant the Book and has not made therein any deviance. Al-Kahf [18:1] قَيِّمًۭا لِّيُنذِرَ بَأْسًۭا شَدِيدًۭا مِّن لَّدُنْهُ وَيُبَشِّرَ ٱلْمُؤْمِنِينَ ٱلَّذِينَ يَعْمَلُونَ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا حَسَنًۭا ቀጥተኛ ሲሆን ከእርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት፣ እነዚያንም በጎ ሥራዎችን የሚሠሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)፡፡ [He has made it] straight, to warn of severe punishment from Him and to give good tidings to the believers who do righteous deeds that they will have a good reward Al-Kahf [18:2]

  • без подписи

  • без подписи

  • በእጃችን እየፃፍን  በመፖሰት ይቀጥላል.......✍️ በመለማመድ እጃችንን በማፍታታት ላይ ነን!

  • (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ (ሱረቱ ሉቅማን - 34) ፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ (ሱረቱ አል-ነሕል፥ -   ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምም፡፡ =https://t.me/mkr_lesetochi

  • ومَا نَحنُ إلّا مِثلهُم غيرَ أنّنا أقَمنَا قلِيلًا بَعدَهُم وتَقدّمُوا . እኛም እንደነርሱ (እንደሞቱት) እንጂ ሌላ አይደለንም፤ ልዩነቱ እኛ ከነሱ በኋላ ለጥቂት ጊዜ ቆየን፣ እነሱ ግን ቀደሙን (ወደ ሞት ሄዱ) እንጂ።"💧💧 =https://t.me/as_selefiy

  • አንዳንደዬ አዕምሮን ዘና ፈታ ማድረግ ያስፈልጋል !

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • keyboard ኮምፒውተር ፣ ስልካችን የስራህን ይስጥህ ወዳና ወድህ ተወልግዶ ተበላሺቶ ይቅር አፃፃፋችን አይ አንዳንደዬማ ቴክኖሎጅ ጥቅም እዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው! በፁሁፌ አዘንኩ

  • ተጋበዙ..🎧