ይህ ቻናል ምን ሰራሁ ለዲኔ በሚል ከተለያዩ የሱና ዳዋዎችና ነሲሀዎች አጫጭር ኢሰላማዊ ፁሁፎች መረጃዎችን የሚሰራጭበት ነው👆
Статистикаይህ ቻናል አላማው 👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب} {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ ነው የቻናሉ ሊንክ t.me/mnserahledine
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 23
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 38
- 1/48двое суток
- 43
- 1/72трое суток
- 46
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✍ ''የፈጅርን ጣፋጭነት የቀመሰ:የእንቅልፍን ጣፋጭነት በቀላሉ ይተዋል።'' اصلات خير من النوم 🌺
ሱናን አጥብቆ ማያዝ ብቻኛው ነጃ ማውጨ ሰበብ ነው እኔና እንተ ምን ላይ ነን ሀቂቃ
📻#የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)⤵️ 🔖«محبة النبي ﷺ وتعظيمه وتوقيره » 🔖وبدعية الإحتفال بمولده ﷺ 🔖 «ነቢዩን ﷺ መውደድ ማክበር እና ማላቅ» 💥ነቢዩን ﷺ መውደድ በሚን ይገለፃል? 💥የነቢዩ ﷺ ውዴታ በሚን ይገኛል? 💥የተወለዱበትን ቀን ማክበር ቢደዓ ስለመሆኑ 💥 መውልድ መች ነው የተጀመረው እነማን ጀመሩት? 💥በመውልድ ውስጥ ያሉ ሙኻለፋዎች 📮 በሚል በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በሸይኻችን አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ጁሙዓ በቀን 08/12/2018 EC 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎https://t.me/merkezassunnah/20418
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers 👉1.7k subscribers ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ 🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
без подписи
без подписи
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
🌸 የጁምዓ ግብዣ 🕌 ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ (ሱረቱ አል-አሕዛብ፡ 56) 💎 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 💎 ✍ የጁምዓ ቀን ውብ ሱናዎች፡ 💧 ➣ ገላን መታጠብ (ጉስል ማድረግ) ➣ ያለንን ጥሩና ንጹህ ልብስ መልበስ ➣ ሽቶ መቀባት (ለወንዶች ብቻ) ➣ በጊዜ ወደ መስጂድ መጓዝ ➣ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት ማብዛት ➣ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➣ ዱዓእ የሚቀበልበትን አጋጣሚ ሰዓት መጠባበቅ ⚠️ በመስጂድ ውስጥ የሚደረጉ አስፈላጊ አደቦች፡ ◦ አርፍደው ከተገኙ የሰውን ትከሻ ተረማምዶ አለመግባት ◦ የጁምዓን ኹጥባ በጥሞና እና በዝምታ ማዳመጥ ◦ በኹጥባ ወቅት ሌላ ሰው ቢያወራ እንኳ «ዝም በል» አለማለት 🤲 اللهم فرجًا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم إلا أنت ....غزة 🇵🇸 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/AbuSuhaibaamesh/501
ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠኛል?! ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቀውና እንቅልፍ ሊነሳ የሚገባው ግን የቂያማ ቀን መምጣቱ ነው! አላህ ፊት ስትቀሰቀስ፣ ፍጥረታት ሁሉ በተሰበሰቡበት አደባባይ፣ ልክ በዛች አስነዋሪና ቆሻሻ ሁኔታህ (ስልክህን ይዘህ ቪዲዮውን እያየህ) ብትቀሰቀስ ያኔ ምን ይውጥሃል?! የቱ ምድር ይሰነጠቅና ይውጥሃል?! ጌታህ ፊት ቆመህስ ምን ልትመልስ ነው?!
🔒ጥያቄ ❔ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ? ⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👉 @Quran_mylife1
ለፈገግታ ባሏን ትናንት የት ነበርክ ስትል ጠየቀቺዉ? ባልም አትፍሪ እኔ አላህን እፈራለሁ ሀራም አልሰራም አላት! ሚስትም እሱንማ አውቃለሁ ሀላሉን ነዉ እንጂ የፈራሁት.....
🍒 ከምላስ ጣጣ እራሳችንን ነፃ እናውጣ❗️ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا﴾ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አንድ ነገረኛ ሰው ወሬን ቢያመጣላችሁ፣ አረጋግጡ።» [አል-ሑጁራት፡ 6] በሌላም አንቀፅ እንዲህ አለ:- ﴿وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ﴾ «ስለ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል።» [አል-ኢስራእ፡ 36] የአላህ መልእክተኛም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «كَفَى بِالْمَرْءِ كَذِبًا أَنْ يُحَدِّثَ بِكُلِّ مَا سَمِعَ» «አንድ ሰው የሰማውን ሁሉ ማውራቱ ብቻ ውሸታም ለመባል ይበቃዋል።» ሙስሊም ዘግቦታል። ይህ ማለት ሰው የሚናገረው ነገር ሁሉ ውሸት ነው ማለት አይደለም። ትርጉሙ ግን፦ ሰው የሰማውን ሁሉ ሳያረጋግጥ የሚያስተላልፍ ከሆነ፣ በእርግጥ ውሸት የሆነውንም ያስተላልፋል፤ በዚህም ውሸት ውስጥ ይወድቃል። 👂 ምክንያቱም ሰው የሚሰማው ነገር ሁሉ እውነት አይደለም፤ እውነትም አለ፣ ውሸትም አለ። ስለዚህ ሁሉንም የሚያስተላልፍ ሰው ውሸትንም ሳያውቅ ያስተላልፋል። 👌 በተለይ የሰዎችን ክብርና ስም በሚመለከት ጉዳይ አንድ ሰው ስለ ሌላ ሰው፦ 👉 እንዲህ አደረገ፣ 👉 እንዲህ ተናገረ፣ 👉 እንዲህ ነው፣ 👉 እንዲህ ተብሎ ሰምቻለሁ፣ ብሎ ከመናገር ጠንቃቃ መሆን አለበት በተለይ ሳያረጋግጥ ማስተላለፍ በጣም አደገኛ ነው። 🫵 ወሬን ለሚያስተላልፍ ሰው ምክር ወንድሜ ሆይ! ከሰማኸው ነገር ሁሉ ተጠንቀቅ። ሰው ነገረኝ ብለህ የሰማኸውን ሁሉ ወዲያውኑ ለሌላ ሰው አትንገር። ከመናገርህ በፊት ራስህን ጠይቅ፦ 1. ይህ ነገር እውነት መሆኑን አረጋግጫለሁን? 2. የነገረኝ ሰው ታማኝ ነውን? 3. ይህን ነገር ለሌላ ሰው መናገር በሸሪዓ ይፈቀዳልን? 4. ማስተላለፌ ጥቅም አለው ወይስ ጉዳት ያመጣል? 5. ይህ ነገር ስለ እኔ ቢነገር እኔ ራሴ ሌሎች እንዲያስተላልፉት እወዳለሁን? አንዳንድ ጊዜ በአንድ ደቂቃ የተነገረ ቃል የብዙ ዓመታትን ወዳጅነት ሊያፈርስ ይችላል። ወንድሞችን ሊያለያይ፣ ቤተሰብን ሊያፈርስ፣ በሰዎች መካከል ጥላቻን ሊዘራ ይችላል። በተለይ የአንድ ሙስሊምን ክብርና ስም የሚነካ ነገር ከሆነ ይበልጥ መጠንቀቅ አለብህ። «እኔ የሰማሁትን ብቻ ነው የተናገርኩት» የሚለው ሰበብ ከአላህ ዘንድ አያድንህም። ምክንያቱም ነቢዩ ﷺ፦ «ለአንድ ሰው የውሸታምነቱ ምልክት የሰማውን ሁሉ ማውራቱ ነው» ብለዋል። 👇ስለዚህ መመሪያህ ይህ ይሁን👇 👉 መልካም ከሆነ ተናገር፤ ጎጂ ከሆነ ዝም በል፤ እውነቱን ካላወቅክ አረጋግጥ፤ የሙስሊምን ክብር የሚነካ ከሆነ ደግሞ በእጥፍ ተጠንቀቅ። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿مَا يَلْفِظُ مِنْ قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ﴾ «ማንኛውንም ቃል አይናገርም፤ ከእርሱ ጋር የሚጠብቅና የሚመዘግብ ቢኖር እንጂ።» [ቃፍ፡ 18] 👅 ምላስ ትንሽ ነው፤ ነገር ግን በእርሱ የሚመጣው ኃጢአት ትልቅ ነው። አንድ ቃል ሰውን ሊያስከብረውም፣ ሊያዋርደውም ይችላል። አዛኙ ነብያችን ﷺ እንዲህ አሉ:- «وَهَلْ يَكُبُّ النَّاسَ فِي النَّارِ عَلَى وُجُوهِهِمْ ـ أَوْ قَالَ: عَلَى مَنَاخِرِهِمْ ـ إِلَّا حَصَائِدُ أَلْسِنَتِهِمْ؟» «ሰዎችን በፊታቸው — ወይም በአፍንጫቸው — ወደ እሳት የሚደፋቸው ምላሶቻቸው በሚሰበስቡት ነገር በስተቀር ምንድነው?» 🤲 አላህ ከምላሳች ክፋት ይጠብቀን 🤲 ✍ አቡ አብድልመናን https://t.me/mnserahledine
የቀዴምት ሴቶች ባሎቻቸው ኑሮአቸውን ለመደጎም ሲወጡ እንድህ ይሉ ነበር ከእኛ ጋር ባለህ ግንኙነት አላህን ፍራ ፤ የተከለከልነውን ግንኙኘት ተጠንቀቅ ፤ ምክናየቱም ረሃብንና ችግርን መቋቋም እንችላለን ፤ነገር ግን የገሃነምን እሳት መቋቋም አንችልም ።
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ምንኛ የማረ ነሲሀ ነው በትንሽ ነገር ወንድምና እህቶች ማኩረፍ /ሀጅር ማረግ እንደሌለብ
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
ወላሂ በደንብስሙት ያለንመትሀል የዘመናችን ፈተና💦 ሼርም አርጉት ሙሉይለቀቅምትሉ👍👍
አንቺ እኔን አገባሽ ማለት ....... ሲል አላስጨረሰችዉም ''ዱንያ አኼራዬ ተስተካከለ ማለት ነዉ!'' አለችዉ። ''አላማሽ ምንድነው? ''አላት በረጋና በለሰለሰ ድምፅ..... ''በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ !!! ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማዉራት ሷሊህ የሆኑ ልጆችን መዉለድ ''ሁልጊዜ ከፈገግታና ከስኬት ጀርባ መሆን! ''የምትወደዉንና የምጠላዉን ካወኩ በኋላ አንተን ሁልጊዜ ማስደሰት!! ''በኋላም ጀነት ገብቼ ድገሚ ያንተ ሚስት መሆን'' አለችው። ያ ሰ ላ ም !!
👉 ከዚህ ቀደም ለነበሩት ነቢያት እንኳ ያልተሰጠ ለዚህ ሕዝብ (ኡማ) ግን በመከራ ወይም በችግር ጊዜ ተሰጥቷል... ሰዒድ ኢብኑ ጁበይር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝ይህች ኡማ ከዚህ በፊት ለነበሩት ነቢያት ያልተሰጠ ነገር በመከራዎች ጊዜ ተሰጥቷታል። እርሱም፦ [إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ] "እኛ የአላህ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን።" [አል-በቀራህ 156] ይህ አባባል ከነቢያት ለአንዳቸው ተሰጥቶ ቢሆን ኖሮ፣ ለያዕቁብ (ዐለይሂ ሰላም) እንዲህ ባሉ ጊዜ በተሰጣቸው ነበር፦ وَتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው፡፡ (ዩሱፍ:84) 📚[ተፍሲር ኢብኑ አቢ ሃቲም 1/265]