📻 Mizan Tepi university students' union
СтатистикаThis is the new MTU students union channel. Join and share for your friends!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 133
- 1/48двое суток
- 152
- 1/72трое суток
- 164
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ዋቆ ገዳ ከዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራሮች ከሆኑ የአስተዳደር ስራ አስፈጻሚዎችና አካዳሚክ ዳይሬክተሮች ጋር በቀጣይ 2019 በጀት አመት ልዩ ትኩረት በሚሹ ተግባራት ላይ ውይይት አደረጉ። ፕሬዝዳንቱ በውይይቱ እንደገለጹት ተቋሙ በአበይት ተልዕኮዎች በተሰጠው በጀት መጠን በማጣጣም መስራት እንደሚገባ በአጽንኦት አስረድተው ፤ አፈጻጸማችንም የሚለካው በተሰጡን ቁልፍ ተግባራት በKPIs መሰረት መሆን እንደሚገባው የገለጹት ክቡር ዶ/ር ዋቆ ገዳ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደተቋም የተመዘገቡ ውጤቶችን በየዘርፉ በመዘርዘርና በመጥቀስ ያመሰገኑ ሲሆን ትኩረት በሚያሻቸው ዘርፎችም ላይ በቀጣይ አፈጻጸማቸው መሻሻል በሚገባቸው ነጥቦች ላይ በዝርዝር ማሳሰቢያና የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። በተገኘው ውጤትም የመላው የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ የጋራ ውጤት መሆኑን በአድናቆት ገልጸዋል። በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ ተቋሙ ከዚህም የላቀ ውጤተ ማስመዝገብ እንዲያስችለው በዘጠኝ የአስተዳደርና አካዳሚ ዘርፍ የመካከለኛ አመራር መደቦች ላይ ሪፎርም ተደርጓል። አዲስ ሀላፊነት የተሰጣቸውን አመራሮችም አቅርበው የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ Mizan-Tepi University Light of the green Valley! facebook :https://www.facebook.com/p/Mizan-Tepi-University-MTU-100067612844902/ website: www.mtu.edu.et telegram: https://t.me/mtueduet Email: info@mtu.edu.et
ዜና ዕረፍት ፨፨፨፨፨፨ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የጤና ባለሙያ የነበሩት ሲ/ር ካሳዬ ሀጎስ በገጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በማስተማሪያ ሆስፒታሉ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሀሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል። መላው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሲ/ር ካሳዬ ሀጎስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰባቸውና የስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንዲሰጣቸው ይመኛል ። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እና የፔሉም ኢትዮጵያ ኮንሶርሲየም በማህበረሰብ መሠረት የበግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮግራምና የአገር በቀል ዕውቀት ልማት ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እና የፔሉም ኢትዮጵያ ኮንሶርሲየም በማህበረሰብ መሠረት የበግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮግራም (Community-Based Sheep Breeding Program – CBBP) እና የአገር በቀል ዕውቀትን በማልማት፣ በመመዝገብ እና በማስፋፋት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ሰነዱ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. (6 August 2026) በአዲስ አበባ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ዋቆ ገዳ እና በፔሉም ኢትዮጵያ ኮንሶርሲየም ዳይሬክተር ዶ/ር ኃይሉ አራያ ተፈርሟል። ይህ ትብብር የጋራ ምርምርን፣ የማህበረሰብ ተሳትፎን እና ዘላቂ የእንስሳት ልማትን ለማጠናከር እንዲሁም የአገር በቀል ዕውቀትን ለመጠበቅ፣ ለማሳደግ እና ለተግባር ለማዋል ያለመ ነው። በዚህ ትብብር ሁለቱ ተቋማት የበግ ዘረመል ማሻሻያን በማጠናከር፣ የገጠር ማህበረሰቦችን ኑሮ በማሻሻል እና ዘላቂ የግብርና ልማትን በመደገፍ በጋራ ይሰራሉ። የስምምነቱ አካል በመሆን፣ የCommunity-Based Sheep Breeding Program (CBBP) አርሶ አደሮች ቡድን ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከICARDA ጋር በመተባበር ያቋቋመውን የማጂ የበግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮግራም (Maji Sheep CBBP) ይጎበኛሉ። ይህ የልምድ ልውውጥ ጉብኝት ተሳታፊዎች ልምዶቻቸውን እንዲለዋወጡ፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን እንዲጋሩ እና በማህበረሰብ መሠረት የበግ ዝርያ ማሻሻያና አስተዳደር ዙሪያ ያላቸውን ዕውቀትና ክህሎት እንዲያጠናክሩ ያግዛል። Mizan Tepi University and PELUM Ethiopia Consortium Sign MoU to Strengthen Community-Based Sheep Breeding and Indigenous Knowledge Development Mizan Tepi University and the PELUM Ethiopia Consortium have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to collaborate on the implementation of a Community-Based Sheep Breeding Program (CBBP) and the development, documentation, and promotion of indigenous knowledge. The MoU was signed on 6 August 2026 in Addis Ababa by H.E. Dr. Wako Geda, President of Mizan Tepi University, and Dr. Hailu Araya, Director of the PELUM Ethiopia Consortium. The partnership aims to strengthen collaborative research, community engagement, and sustainable livestock development while preserving and promoting indigenous knowledge. Through this collaboration, the two institutions will work together to enhance sheep genetic improvement, improve rural livelihoods, and support sustainable agricultural development. As part of the agreement, a team of Community-Based Sheep Breeding Program (CBBP) farmers will undertake a learning visit to the Maji Sheep CBBP, which was established by Mizan Tepi University in collaboration with ICARDA. The visit will provide an opportunity for farmers to exchange experiences, share best practices, and strengthen their knowledge and skills in community-based sheep breeding and management. የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ Mizan-Tepi University Light of the green Valley! facebook :https://www.facebook.com/p/Mizan-Tepi-University-MTU-100067612844902/ website: www.mtu.edu.et telegram: https://t.me/mtueduet Email: info@mtu.edu.et
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Honorable Dr. Wako Geda የልማትና የለውጥ አምባሳደር፣ የአመራርና የመሪነት ጥበብ ማከማቻ መጋዝን፣የቅርብ ወራጅ ሳይሆን ለነገ አሻግሮ ለትውልድ አሳቢ፣ ቅንና ከሁሉም ሰው ጋር በአወንታዊ ሀሳብ ተግባቢ፣ ስራ ወዳድና የተግባር ሰው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ፕረዚዳንት ( ክብር ዶ/ር ዋቆ ገዳ) በርታ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ሆኖ ያግዝህ ያበረታታህ። እኛም በምንችለው አቅም ሁሉ ከጎንህ ነን🙏🙏
ለአማን ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ Join us👉https://t.me/mtustudentunion
видео или голосовое, без подписи