tgindex
Books @ home

በዚህ ቻናል ለመምህራን እና ለተማሪዎች ◎ ወርክሽት ◎ መልመጃ ጥያቄዎች ◎ አጫጭር ማስታወሻ ኖቶች እና ◎ ማጣቀሻ መፅሃፍቶች ◎ ልቦለዶች እና ሳይንሳዊ መረጃዎች ያገኙበታል ለሌሌች ተደራሽ ለማድረግ ሊንኩን ሼር አድርጉት አመሰግናለሁ

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
207
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
275
24 постов
Вовлечённость
132,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
56
1/48двое суток
64
1/72трое суток
69

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • For all grade 9 students registration date

  • በፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ሊጀምር ነው #Ethiopia | ​የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን ሥራ በጀመሩት አምስት የፌደራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለ2019 የትምህርት ዘመን ተጨማሪ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ​የተማሪዎች ምዝገባ በቅርቡ እንደሚጀምር የጠቆመው ሚኒስቴሩ፣ የምዝገባ መስፈርቶችን፣ የተወሰነውን ጊዜ እና ሌሎችንም ዝርዝር መረጃዎች በቀጣይ በይፋ ይፋ እንደሚያደርግ ገልጻል። በመሆኑም ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎች፣ ወላጆች እና አሳዳጊዎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ እንዲጠባበቁና የትምህርት ሚኒስቴርን ኦፊሴላዊ የመረጃ ማሰራጫ መንገዶች እንዲከታተሉ ጥሪ አስተላልፏል።

  • ለየካቲት 23 2ኛ ደረጃ ት/ት ተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም

  • без подписи

  • በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ   (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ በመማር ላይ የነበሩ፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት /Average/ 80% እና በላይ ያስመዘገቡ፤ 3.   በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው የፈተና ውጤት 80% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ፤ 4.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነምግባር ግድፈት እንደሌለባቸው ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤ 5.   በትምህርት ቤታቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ላይ መሳተፋቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ 6.   ተማሪዎች በ7ኛ ክፍል ውጤታቸው በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤ 7.   በሳይንስ ሹርድ ካምፓስ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ መቀጠል የሚገፈልጉ፤                  የምዝገባ ቀን፡- ü  ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ፤          መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ü  በበይነ መረብ (ONLINE

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🏆🏆እንኳን ደስ አላችሁ🏆🏆 ትምህርት ቤታችን ለፈተና ካስቀመጣቸው 50 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ 49 ተማሪዎች (98%) ወደ 7ኛ ክፍል ያለፉ በመሆኑ ተማሪዎች ፣የተማሪ ቤተሰብ ፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ።   🏵🏵 ኮርተንባችኋል🏵🏵

  • 🔹ውጤት ሲለቀቅ ... የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ። 👉 https://aa6.ministry.et/#/result

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018  የትምህርት ዘመንን  የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018  ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ⏩⏩ የ2019 ዓ.ም የት/ት ካላንደር የ2019 ዓ/ም የትምህርት ካላንደር ይፋ የሆነ ሲሆን ከነሀሴ 26_ ጳጉሜ 5/2018ዓ/ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ሲሆን መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ነው።

  • በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች ላላችሁ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው!              ይቅናቹ!!!

  • без подписи

  • 📖Students pass-out statistics📖    & 📊Average score by subjects📊 👇👇👇👇👇👇👇👇👇?