Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹
СтатистикаThis is the official Telegram page of Ministry of Urban and Infrastructure
- Последний пост
- 08:22
- Последнее чтение
- 02:16
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 60
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 692
- 1/48двое суток
- 793
- 1/72трое суток
- 855
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/NS3J0kdfMno?si=7_YolsQB-HCGMUm3
ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም! የህዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው። የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ ይገኛል። ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ የአሁን ወጣት በልማት ላይ አተኩሯል፣ ድህነትን ተጠይፏል። የመደመር መንግሥት የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የአመራርነት ሚና ለማጠናከር በትኩረትና በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። ሀገራዊ ርዕያችንን ዕውን ለማድረግ ሁላችሁም በንቃት እየተጋን፣ በፍቅር እንድንመላለስ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ለአንድ ዓመት ያህል ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት አቀረቡ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም (ከመልሚ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት በዌቭ ሁለት የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርምን ላለፈው አንድ ዓመት ስያከናውኑ የነበረውን የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስተባባሪነት ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ አካላት አቅርቧል፡፡ የሪፎርሙን የዝግጅት ምዕራፍ መጠናቀቅ አስመልክቶ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት በተቋሙ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች በዚህ ሪፎርም ከፍተኛ አቅም መፈጠሩንና የሴክተሩን መሠረታዊ ችግሮች ሊፈታ በሚችል መልኩ ዝግጅት መደረጉን ጠቅሰው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በከተሞች ፈጣን ዕድገት ለማምጣት በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል ብለዋል፡፡ ክብርት ሚኒስትሯ አክለውም በመላው ሀገሪቱ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች ክብራቸውን የሚመጥን ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ ተጠያቂነት ያለበት አገልግሎት፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚፈታ የድጅታላዘሽን አሠራርን እውን በማድረግ የሀገሪቱን ከተሞች የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ሪፎርሙ የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። ውይይቱን ያካሄዱት የሚኒስቴር መስሪ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና የቴክኒክ ኮሚቴዎች እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት አመራሮች በጋራ በመሆን ከሲቪል ሰርቪስ ኮሙሽን፣ ከጠቅላይ ሚበኒስቴር ጽ/ቤት፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከትምህርት ሚኒስቴር የተውጣጡ የኮሚቴ አባላት ለአንድ ዓመታት ያህል ስደረግ የነበረውን የሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ኮሚቴው ተቋሙ ላለፉት አስራ ሁለት ወራት ያከናወናቸውን የርፎርሙን የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች እና ጥናቶች በአካል ምልከታ አድርገዋል ፡፡