Mule Comp Solution
СтатистикаLearn about state-of-the-art technologies and get unlimited knowledge about your devices. #Apps #Ethical_hacking_class's #PC_softwaress Free📶knowledge📶 Admin & Creator @mule_math
- Последний пост
- 18 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Paws bot አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ሆኗል ◦ የሰበሰባችሁትንም Point እዚህ 👉 https://paws.community/ website ላይ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ ✌️
Paws ላይ Farming ተጠናቋል ✌️
TAPS Listing 1 hours Left 😁 Guess The Price?👇
⏰ The countdown has been updated ⤵️ https://www.tapswap.ai/ Let's go! 🚀
Paws new task, 8k point
Tapswap New Update 16th days left For TGE..
📌 PAWS SNAPSHOT DONE ✔️አጠቃላይ 72 ሚሊየን ተጠቃሚዎች Paws ላይ የተሳተፉ ቢሆንም፤ ነገር ግን ባለፈው Grinch የወሰደባቸውን $PAWS ያስመለሱት 20 ሚሊየን ብቻ ናቸው። ✔️ ይህ ደግሞ ለኛ ጥሩ ዜና ነው😊 👉በተጨማሪም ያለአግባብ ነጥብ ሰብስበው የተገኙ እንዲሁም በBot farm ሲያደርጉ የነበሩትንም አጣርተው ban እንደሚያደርጉ ገልጸዋል🙌
🎄 Merry Christmas from the TapSwap Team! 🎅 📢 TGE Date Announcement: January 23rd, 2025 🎉 The wait is almost over — TAPS is hitting the market in less than a month! This marks the start of an exciting new chapter as TapSwap enters the broader #Web3 ecosystem. 🚀 Why January 23rd? Timing is everything. We’re setting the stage for a smooth, impactful, and unforgettable launch. How to Prepare: ✅ Join our Discord for real-time updates and exclusive insights. A fresh invite link will be shared tomorrow — stay tuned! ✅ Earn more TAPS to get ready for tournaments and staking opportunities. ✅ Spread the word — share the excitement with your friends and community! Thank You for Your Support ❤️ This milestone wouldn’t be possible without YOU — our amazing players and supporters. Let’s make 2025 the year of skill gaming together! 🥂
видео или голосовое, без подписи
👉አጨዋወቱ:- ከ0.1 TON ጀምሮ የቻላችሁትን ያህል TON በመክፈል ወደ wPAWS መቀየር ነው። 👉ከዛ እናንተ የቀየራችሁት wPAWS ሌሎች ተጫዋቾች ከቀየሩት wPAWS ጋር 1 ላይ ይሰበሰብና ልክ 25M ሲሞላ ቀጣዩ ሽልማት ይከፈታል። 👉💵ከላይ የመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት እስካሁን 18.22M wPAWS ተሰብስቧል። ✔️ይህንን ስትሰሩ በዛውም ታስኮችም አሉ እንደምትከፍሉት የTON መጠን በየተራ ይከፈታሉ Lucky Block ድሞ randomly የሚሰጥ ነው 🔓
PAWS NEW TASKS ADDED
💎 1 BTC 🟰 💎 103,079 USDT 💎 USDT - BTC ● 💱P2P
3️⃣ይህን ያውቁ ኖራል?👀 ኪራዩን ለመክፈል 10,000$BTC የከፈለው ሰው! ⚡️ከ Bitcoin ቀደምት ገንቢዎች እና አስተዋጽዖዎች አንዱ የሆነው ማርቲ ማልሚ[ከላይ በምስሉ ላይ ያለው ሰውዬ] የተባለ ሰው ለቤት ኪራይ እና ለሌሎች የግል ወጪዎች 10,000 BTC ሲሸጥ ትልቅ ውሳኔ አድርጓል። ⚡️በወቅቱ ቢትኮይን ከአንድ ዶላር ያነሰ ዋጋ ያለው ሲሆን ማልሚ ለምንዛሪው የወደፊት አቅም ጥሩ መጠን እንዳደረገ በማሰብ እነዚያን 10,000$BTC ከ20- 30 ዶላር ተገበያይቶ ነበር።[ imagine 10,000btc በ 30 dollar😢] ⚡️ እነዚያ 10,000 Bitcoins በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ዋጋ ይሆኑ ነበር እስከ አሁን ቢያስቀምትው ኖሮ! ⚡️የማርቲ ጉድ ብዚ ብቻ አይበቃም😒 እ.ኤ.አ. በ2009 እና 2010 በlaptop mine ያረገውን 55,000 BTC ከ2012 በፊት አብዛኛውን ወደ ገንዘንብ ለውጣል። ይህ የቢትኮይን መጠን ዛሬ በግምት ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነዉ።
Major
Major List ሊደረግ ከ 4 ሰዓት ያነሰ ጊዜ ነው የሚቀረው 😊 Bybit pre-market ላይ አሁናዊ ዋጋው ይሄንን ይመስላል 🫣
Major ላይ ስንት token ተሰጣችሁ Check አድርጉ
🔔Memefi Update ✔️On chain Claim Will Start 1 Hour Before listing ✔️No Fees Required [ Fees Will Be Covered By Memefi TOkens ] ✔️onchain claim sui አያስፈልግም ከራሱ memfi fee ዉን ቆርጠዉ የልኩላቹዋል
Pavel Durovም ይሄን ነገር አስተላልፏል ከ20 ቀናት በፊት አንዱ Developer የTelegram Mini App Launch አደረገ ያለ ቡድን ,ያለ በጀት ብቻውን በሳምንቱ መጨረሻ Built አርጓል እናም በዚ Mini App የተጣራ $1m ትርፍ አጊኝቶበታል Millionaire ለመሆን ቡድን አያስፈልግም
👉$MAJOR snapshot ነገ በለዋል ሁሉንም ታስክ ጨርሱ money is coming fam😁
Major በ ቴሌግራም ከ 9ቀን በሁዋላ ሊስት ይደርጋል