tgindex
ᴍᴜꜱʟɪᴍ ꜱᴛᴜᴅᴇɴᴛ'ꜱ

ᴍᴜꜱʟɪᴍ ꜱᴛᴜᴅᴇɴᴛ'ꜱ

Статистика

@muslimStudentsGroup1

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 206
−6 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
156
24 постов
Вовлечённость
7,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
73
1/48двое суток
83
1/72трое суток
90

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንተ ነውርህ የተሸፈነልህ ሚስኪን ሆይ የተደበቀ ሁሉ ግልፅ ይወጣል ያ ቀን ማለት ሚስጥሮች ሁሉ ግልፅ ሚወጡበት ቀን ነው ሞትን አንዘንጋ‼

  • ምን ሁነሽ ነዉ አልኳት ምንም አለችኝ ደግሜ አሁንም ምን ሁነሽ አልኳት ምንም አለችኝ አንገቷን ቀና አድረጋ ተስፋ በቆረጠ ስሜት ለማንም ለመናገር ፍቃደኛ አይደለችም ነገር ግን በመስገጃዋ ላይ ተደፍታ ማልቀስን ትፈልጋለች ከጌታዋ ጋር ማዉራትን በእጅጉ ፈልጋለች። ትልቁ መፍትሔ ለሁሉም ነገር መስገጃችን ላይ ተደፍተን ውስጣችን የሚሰማንን በሙሉ ለጌታችን አዉጥተን ስንናገር ዉስጣችን የነበረዉ ጭንቀት፣ሀዘን ሁሉም ነገራቶች ለቆን እንነሳለን።

  • ያ ሰታር ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔ እና አንተ የምናውቀውን አትንገርብኝ እያየኸኝ ነው የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል                           የተውከኝ እለት ያበቃልኛል              ቆሽሿል ብለህ አልገፋኸኝም ከንፁህ ደጅህ.....  ሰተርከኝ አይደል በዛው ማርልኝ በነካው እጅህ!!            ያ ረሂም ©

  • የወደድናቸው ሌላን ወደዱ... ያላሰብናቸው እኛን ወደዱ!!!

  • 🌿 بسم الله الرحمن الرحيم ዛሬ ለተመረቃችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🎓🤍 ይህ ስኬት የጥረታችሁ ፍሬ ብቻ ሳይሆን የአላህ (ﷻ) ፀጋና እዝነት ነው። አላህ የተማራችሁትን እውቀት በሚያስደስተው መንገድ የምትጠቀሙበት፣ ለኡማው ጥቅም የምትሰሩበት እና በኢማን የጸናችሁ ያድርጋችሁ። አላህ (ﷻ) በሪዝቃችሁ በረካ ያድርግ፣ መልካም ስራ ይወፍቃችሁ፣ እውቀታችሁንም ለዱንያችሁና ለአኺራችሁ ብርሃን ያድርግላችሁ። اللهم بارك لهم فيما تعلموا، وانفعهم بما علمتهم، وافتح لهم أبواب الخير، واجعل نجاحهم بدايةً لكل خير. آمين @muslimstudents1 @muslimstudents1

  • የምሽት ማስታወሻ አንድ ሰው ልቡ በዱንያ ሲሞላ፣ የአኺራ ነገር ይቀለዋል። ዛሬ ብዙዎች ሰዓታትን በስልክ ያሳልፋሉ፤ ነገር ግን ጥቂት ደቂቃዎችን እንኳ ከቁርኣን ጋር ማሳለፍ ይከብዳቸዋል። እራስህን ጠይቅ፦ "ዛሬ ለአኺራዬ ምን አዘጋጀሁ?" 🤲 አላህ ልባችንን በመታዘዝ ያጽናልን፣ ከመዘናጋትም ይጠብቀን። @muslimstudents1

  • без подписи

  • ያ ረብ! የኔ ባልኾነ ነገር ላይ ልቤን አታንጠልጥልብኝ፣ ዓይኔም የኔ ያልኾነን አይከጅል፣በማላገኘው ነገር ላይ ሀሳቤ አይበታተን።

  • 25 июн.115из Rihu_islamic_post

    የምስራች ለአጋሮ ከተማ ሙስሊም እህቶች! 🌿 ከኡሙ መርየም መድረሳ የተዘጋጀ ልዩ የክረምት የቁርዓንና የሸሪዓ ትምህርት ፕሮግራም 🌿 ክረምትዎን በቁርዓን ብርሃን፣ በጠቃሚ የዲን እውቀት እና በመልካም ስነ-ምግባር ያሳልፉ! 🌸 መድረሳችን ለሁሉም ሙስሊም እህቶች ክፍት ሲሆን፣ የክረምት ትምህርት ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች፦ 📖 ቁርዓን 💎 አቂዳ (ትክክለኛ የእምነት መሠረቶች) 🕌 ፊቅህ (የዕለት ተዕለት ኢባዳ ህጎች) 🤝 አዳብ (እስላማዊ ስነ-ምግባር) 🗓 የትምህርት ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ ⏰ የትምህርት ሰዓት፦ ከሰዓት በኋላ 9:00 – 12:00 📍 አድራሻ፦ አጋሮ ከተማ፣ ተምሳ ሰፈር፣ ወደ ቁጆ ትምህርት ቤት መሄጃ፣ አል-አማን መስጂድ ። 🎯 ዓላማችን፦ ትክክለኛ የዲን እውቀት ያላቸው፣ በቁርዓን የተገነቡ እና ለማህበረሰባቸው ጠቃሚ የሆኑ ሙስሊም እህቶችን ማፍራት ነው ። 📞 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ፦ @Bint_Abiha1 @Rihu_Creative እድሉ አያምልጥዎ! ክረምትዎን በእውቀት፣ በኢማን እና በቁርዓን ያሳልፉ! https://t.me/ummumeryemmedresa https://t.me/ummumeryemmedresa

  • ነገ ረቡዕ የሙሐረም 9ኛ ቀን ነው። ትክክለኛ የሚፈለገው ጾም የሐሙሱ 10ኛውን ቀን ነው። ግን ከአይሁዶች ለመለየት ቀጣዩን አመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን እጾማለሁ ብለው ስለነበር ውዱ ነቢያችን ⏩️፣ ከነገ ጀምሩና እንጹም። ነገ ያለፈው ሰው ሐሙስንና ጁሙዓን ይጾማል። ያለፈ ወንጀልህን ማስማር ከፈለግክ አትዘናጋ። አላህ ያግራልን።

  • ✿ ድሮ ልጅ እያላችሁ «ይህን መሆን እፈልጋለሁ!!» ስትሉ የነበረውን ነገር ሆናችሁ ወይስ ፍላጎታችሁን ቀየራችሁ?! • ህይወት ከጊዜ ጋር ትለዋወጣለች!! 🌱 @TewhedandSuna

  • 19 июн.79из TewhedandSuna

    ✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

  • ልብ እንደ ሰውነት ነው፤ እንደሚታመም ሁሉ ይታመማል፣ መድኃኒቱም አላህን ማስታወስ ነው።

  • Value of Humility Most people tend to envy visible worldly possessions such as wealth, power, and beauty, as these are outward and easily noticed. However, humility— characterized by selflessness, modesty, and respect for others—is an inner quality that is often not recognized as a symbol of honor or greatness.

  • Discipline Over Motivation Motivation gets you started, but discipline keeps you growing. Don't wait for the 'perfect mood' to do what needs to be done.

  • በዚህ ምድር ላይ የሰዎችን ባህሪና በዙሪያሽ የሚሆኑትን ክስተቶች መቆጣጠር አትችዪም፤ መቆጣጠር የምትችዪው ብቸኛው ነገር ለነገሮቹ የምትሰጪውን ምላሽ ብቻ ነው

  • عيد مبارك لجميع متابعينا الأعزاء! أتمنى لكم عيداً سعيداً ومليئاً بالفرح. كل عام وأنتم بخير! 🤍

  • ለይለቱን ፊ በይቲን-ነቢይ' (አንድ ምሽት በነቢዩ ቤት) اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች! ዛሬ ህይወታችሁን የሚቀይር፣ ልባችሁን በነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የሚያረጥብ ድንቅ ኪታብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ሼክ መሀሙድ አል-መስሪ የጻፉት 'ሊለቱን ፊ በይቲን-ነቢይ' (አንድ ምሽት በነቢዩ ቤት) ይባላል። ይህንን መጽሐፍ ስታነቡ ልክ የነቢዩ ቤት ውስጥ አብራችሁ እንዳላችሁ ነው የሚሰማችሁ። ሁላችሁም እንድታነቡት እጋብዛችኋለሁ https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_bubblesproduction1.DrosA2

  • ስለ ወደፊቱ ህይወትህ ከመጠን በላይ አትጨነቅ፤ ምክንያቱም የወደፊቱ ህይወትህ የሚሰራው ዛሬ በምትሰራው ስራ እንጂ ዛሬ በምታስበው ሃሳብ ብቻ አይደለም።🤝

  • ፍትህ በኒቃብ ምክንያት እየተንገላቱ ላሉ ለአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎቻች!