Myfellow
Статистика1. ዘወትር ዕሁድ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቲቪ እና በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቱብ ቻናል። 2. ዩቨርስቲ ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ ከፈለጉ ከmyfellow.et ያግኙ ስለ ፌሎሺፖቻችሁ እንቅስቃሴ የተለያዩ መረጃዎችን ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ👇👇👇@Contact_Myfellow
- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 318
- 1/48двое суток
- 364
- 1/72трое суток
- 393
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
My Fellow ዛሬ ማታ 1:00 ሰዓት ላይ 🔥 የመሲሑ አስተምህሮ | ከቃልአብ ዓለሙ ጋር - ክፍል 02 Join My Fellow Telegram Channel on 👉 MY FELLOW Follow TESFA on 👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
🔥 የመሲሑ አስተምህሮ እና የካምፓስ ህይወት | ከቃልአብ ዓለሙ ጋር - ክፍል 01 በዚህ በMy Fellow Podcast የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን፣ ደራሲና አገልጋይ ቃልአብ ዓለሙ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የነበረውን አነቃቂ የካምፓስና የፌሎሺፕ ህይወት፣ በትምህርት እና በመንፈሳዊ አገልግሎት መካከል ሊኖር የሚገባውን ሚዛን፣ እንዲሁም ከትዳርና ከትላልቅ አገልግሎቶች በፊት ራስን የማብቃትና የማዘጋጀት (Preparation Time) አስፈላጊነትን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቶበታል። በተጨማሪም በሀገራችን ካለው የሞራል መላሸቅ አኳያ፣ በቅርቡ ባሳተመው "የመሲሑ አስተምህሮ" መጽሐፉ ላይ በመመስረት የተራራው ስብከት ትምህርት በምድር ላይ በእውነተኛ ቅድስናና ጽድቅ ለመኖር የሚረዳን ተግባራዊ መመሪያ መሆኑን ያብራራል። ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ገብተው ተከታተሉ፦ 👇👇👇👇 https://youtu.be/umCtwKajuq4 Join My Fellow Telegram Channel on 👉 MY FELLOW Follow TESFA on 👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
This Week On My Fellow 🔥 የመሲሑ አስተምህሮ Join My Fellow Telegram Channel on 👉 MY FELLOW Follow TESFA on 👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
This Week On My Fellow 🔥 የመሲሑ አስተምህሮ ግለኝነትና የሞራል መላሸቅ በረበበት በዚህ ዘመን፣ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዘመኑ አስተሳሰብ ጋር ሳይመሳሰሉ የመሲሑን የላቀ የጽድቅና የቅድስና መርህ ይዘው በካምፓስና በማኅበረሰባቸው ውስጥ እንዴት ተጽዕኖ ፈጣሪ እውነተኛ ደቀ-መዛሙርት መሆን ይችላሉ? የዚህ ሳምንት እንግዳችን ከሆነው ከጸሐፊና አገልጋይ ቃልአብ ዓለሙ ጋር በMy Fellow Podcast የተራራው ስብከት አስተምህሮን፣ በካምፓስ ውስጥ ውጤታማ መንፈሳዊ መሪ መሆን፣ ከማኅበራዊ ሚዲያ የ“ታይታ” ፈተና ወጥቶ የምድር ጨውና የዓለም ብርሃን ሆኖ መኖር፣ እንዲሁም በፈተና ወቅት የእግዚአብሔርን አባትነት ከመለማመድ አኳያ ድንቅና ተግባራዊ ሀሳቦችን አካፍሎናል። ክፍል አንድ ነገ ማሽት 1:00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቴሌቪዥንና ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቲዩብ ቻናል ወደ እናንተ ይደርሳል። Join My Fellow Telegram Channel on 👉 MY FELLOW Follow TESFA on 👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Myfellow pinned a photo
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በMY Fellow ከእንግዳችን ዳኒ ጋር ባለፈው ሳምንት ስለ ልብ ቁስል ባነሳነው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የቀጠለውን ሁለተኛውን ክፍል ይዘንላችሁ መተናል። በዚህኛው ክፍል የሁለንተናዊ ስነ-ልቦና ጉዳት (Trauma) መንስኤዎችን፣ በዕለት ተዕለት ህይወታችን፣ በትምህርታችን፣ በትዳራችን፣ በስራችን እና በስሜታችን ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንዲሁም ጸሎት ብቻውን ለምን በቂ መልስ እንዳልሆነ እና ተገቢውን የስነ-ልቦና ህክምና የማግኘት አስፈላጊነትን በሰፊው ተዳስሷል። በተጨማሪም ከተሰበረ ህይወትና ከተለያዩ ሱሶች ወጥቶ በጤናማ ማንነት ለመገንባት የሚያስችሉ መፍትሔዎችን የተነሱበት በመሆኑ ሙሉ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ጋበዝን እነሆን መስፈንጠሪያው፦ 👇👇👇👇 Watch the full video here Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW
видео или голосовое, без подписи
#JESUS FOR EVERY CAMPUS #STUDENT_LED_MOVEMENTS #National_Student_LEADERS_Summit #Day-1 #WIN_BUILD_SEND
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи