፭ Kilo Fellowship
Статистика* SEEKING GOD * RETURN | WALK RIGHTEOUSLY| TRUST በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን To support us financially use the following account number: Acc no: 1000687734622 Feben Getachew and/or Hunde Teferi
- Последний пост
- 14:48
- Последнее чтение
- 12:46
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 122
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 482
- 1/48двое суток
- 552
- 1/72трое суток
- 595
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdGV0fIaz3V9Mv__943pfvInbaWbrRyA-GP0tCPMRI0Nb-RTQ/viewform
የፀሎት ሰንሰለት (prayer chain) ምንድን ነው? የፀሎት ሰንሰለት ስሙ እንደሚገልፀው በቀን 24 ሰዓታት በሳምንት ለ 7 ቀን የሚቆይ እና ልክ እንደ ዱላ ቅብብሎሽ አንዳችን ከሌላችን ተቀብለን ለ 30 ደቂቃ ፀልየን ደግሞ ለሌላው የምናቀብለው የፀሎት ስልት ነው! ለምሳሌ: የመጀመሪያው ሰው ከማለዳው 12:00 እስከ 12:30 ድረስ ይፀልይና ቀጣዩን ሰው ያስታውሰዋል። ቀጣዩም ሰው ከ12:30 እስከ 1:00 ይፀልይና እርሱም ለቀጣዩ ሰው የማንቂያ መልዕክት ይልካል። እንዲህ እያለ የፀሎት ዑደቱ ለ24 ሰዓታት ይቀጥላል:: በአንድ ቀን ውስጥ 24 ሰዓታት እና 48 ግማሽ ሰዓታት አሉ። ስለዚህ ለዚህ የፀሎት ሰንሰለት ፈቃደኛ የሆኑ በቀን በትንሹ 48 ሰዎች ያስፈልጋሉ ማለት ነው:: በዚህ የፀሎት ሰንሰለት የምንሳተፍም በሰዓታችን ከፀለይን በኋላ ቀጣዩን ሰው ደውለን ብናስታውስ እና ብናነቃ መልካም ነው:: የተመደብንበት ሰዓት በመዘናጋት እንዳያልፈን በስልኮቻችን ላይ የማንቂያ ደወል(Alarm) መሙላትን እንዳንዘነጋ!! ይህ የፀሎት ሰንሰለት ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ በቀጣዩ ሳምንት በየዕለቱ በተመደብንበት ተመሳሳይ ሰዓት መፀለይን አንዘንጋ። የምትመርጡት ሰአት ደግሞ ለመፅለይ የምመቻቹ ሰዓት መሆን አለበት። የምትሞሉትም በGoogle form ስሆን አንድ ሰዉ ብዙ የምመቸውን ሰአት ከመረጠ በሃለ እኛ አስተካክለን እንልክላችሁለን። ማንኛውንም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! ተባረኩ፤ እንወዳችዋለን !!! @Epaphra7 @kal15689 @ephilata7 @amen_meb @Edolinagu #5KECSF #PRAYER_MOBILIZERS #7_DAYS_CHAIN_PRAYER #Lets_pray
ሰላም ዉድ የፌሎሺፖችን አባላት እንዴት ናችሁ? ክረምቱ በመልካም ሁኔታ እያለፈ ነዉ ብለን እናምናለን። በዚ ክረምት ደግሞ ከዚ በፊት እንደምናደርገው የእግዚአብሔርን ፊት እንድንፈልግ እና በፀሎት በፊቱ እንድንሆን የ 7 ቀን የሰንሰለት ፀሎት (Chain Prayer) እንደሚኖረን በደስታ እንገልጻለን። ይህም የሚሆነዉ ከ 1 ሳምንት በኋላ ስለሆነ እስከዚያ ድረስ እግዚአብሔር መልካም ጊዜን እንዲሰጠን እና እንዲረዳን እየፀለያቹ እንድጠብቁ በትህትና እንጠይቃለን። እንወዳቹሃለን #Seeking_God #Return #Trust #Walk_Righteously #5KECSF Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
God bless you all 🙌🙌
Answers 1. 🛶🌧️🦒🦁 Noah 2. 🦁🕳️🙏 Daniel 3. 🌊👶🧺👑🐍 Moses 4. 🐋🌊🙏🏙️ Jonah 5. 🍎🐍🌳👩 Eve God bless you all🙌🙌
አሁን ወደሚያሸልመው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው የምንሄደው 🤩 ነገር ግን የተወሰኑ የጨዋታ ህግጋት ይኖሩናል 1) መቼም ቢሆን የምትልኩትን መልስ Edit ማድረግ በፍጹም አይቻልም።❌ 2)መልሳችሁን የምትልኩት @Jesus00died00for00us ላይ ብቻ ነው። 3)በፍጥነት ትክክለኛውን መልስ የመለሰ ነው የሚሸለመው። 4) ጥያቄዎቹ ትንሽ ጠጠር ስለሚሉ በፍጥነት ተመልሰው ሊሆን ይችላል በሚል ምክኒያት ተስፋ መቁረጥ አይቻልም።😁 5. AI መጠቀም በፍፁም አይቻልም❌❌ ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያያል። መልካም እድል ተመኘንላችሁ
https://t.me/myfellow?videochat=b1abd3d3d35ddc7516
👋ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች😊 እንደምን ቆያችሁ? ሳምንታዊው የክረምት Online General Fellowship መረሃ ግብራችንን ዛሬም በተለመደው ሰዓት🕝 3:00 ላይ ምንቀጥል ይሆናል ። በዛሬው ፕሮግራማችንም ፡ #ጸሎት #ዝማሬ #ቃለ_እግዚያብሔር #የጨዋታ_ጊዜ ማንም እንዳይቀር ጓደኞቻችንን መጋበዝ እንዳይረሳ ማታ እዚው የ fellowship channel ላይ online live 3:00 እንገናኝ Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
Goood morning,Let's not forget going to church😊, have a blessed sunday 💫💫
#SAFETY_HOME #Return #Walk_Righteously #5KECSF #Seeking_God Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
https://youtu.be/s_yNvOT2AhY
https://youtu.be/s_yNvOT2AhY
🎧Find music
🎺🎺🎺Summer Safety Home Visitation🎺🎺 Hey guys How are you? How's your break going? Hope it's good. Those of us who are currently at Addis planned to go to safety home on the coming Thursday, August 6 at 9 am in the morning(3:00LT). We can't wait to see you all!! 📍 Meeting place: 5killo 📍 Safety home: Ferensay Adebabay Contact for more information: Halle: +251983105367 Elbethel: 0980197785 #Seeking_God #Return #Trust #Walk_Righteously #5KECSF Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE
Follow us on our digital platforms TELEGRAM|INSTAGRAM|TIKTOK|YOUTUBE