Nahom Records Inc
СтатистикаNahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Музыка
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 350
- 1/48двое суток
- 401
- 1/72трое суток
- 432
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አዲስ የኢትዮ ጃዝ አልበም . . .አሁን ተለቀቀ 🔥 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የ #ቴዎድሮስ_አምዴ አዲስ የኢትዮ ጃዝ አልበም አሁን ተለቀቀ!! ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLAAuJcu8E0vY&si=kiOSX3Iz64PdJDTI
#ጊዜ_አይሄድም ከሁለት ሚሊየን በላይ እይታ 🔥 የድምፃዊ #አህመድ_ተሾመ (ዲንቢ) 3ኛ አልበም #ጊዜ_አይሄድም በተለቀቀ በአንድ ሳምንት ዉስጥ ከሁለት ሚሊየንላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል:: ይህን ድንቅ አልበም ለመመልከት #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ይጎብኙ! ሊንኩን ተጭነው ሙሉውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLE5pl-qMq9oU&si=lMDhxkzVJdAeaTWZ
ሐሙስ ምሽት...በናሆም ሬከርድስ ደሜ_ድማማ ነዉ የተሠኘዉ የ #ማዕረግ_ኃይሉ እና #እየሩሳሌም_አሠፋ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሐሙስ ምሽት ወደ እናንተ ይደርሳል! (የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎችን በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇 ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_records https://youtu.be/JzVF6EsQewk
አሁን ተለቀቀ 🔥 #ናና የተሠኘዉ የተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ:: ይህን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አዲስ የሙዚቃ ስራ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ! #nahomrecordsinc 👇👇 https://youtube.com/watch?v=-qjsXKawSos&si=jOA2taodqjxwI3rx
https://youtu.be/kS3vG5DWqf0?si=WVAhquHVqRdqw1-N
ተለቀቀ🔥🔥#አገኛታለሁ #በኩረአማኑኤል_የማነ ft #ጃሉድ 🔥 በነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነት ያተረፈው ድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki) አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ#nahomrecordsinc👇 ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/3Xsw7_i_Y-Y?si=SyAvsM402xErRada
Seyumekal Gebre - Gojamoch Zenetu | ስዩመቃል ገብሬ | ጎጃሞች ዘነጡ | New Ethiopian... https://youtube.com/watch?v=adtJUEOe9sA&si=2YJub1KsCpdaorXb
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥 #ማራኪ የተሠኘው የ #እንዳሻው_ሹሜ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ! ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት . . . ይወዱታል! 👇👇 https://youtube.com/watch?v=9KCnfU-7THc&si=93DiJ2m3LZcnGTG-
Henok Tigabu - Begil Enena Anchi | በግል እኔና አንቺ | Amharic Music 2026 (Of... https://youtube.com/watch?v=3BZ_IdXrmaE&si=jL4Qtve993v7Xyg4
አሁን ተለቀቀ🔥 #ኣይትሕተቱኒ የተሠኘዉ የ #ዓወት_ሃብተገርግሽ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ! ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇 https://youtu.be/aojdObsPEjU?si=ewqWn6Hbaz0Osq43
አሁን ተለቀቀ🔥🔥የመድረክ ስራ🔥 #ውብ_ዓለም የተሰኘው አልበሙን አድርሶ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የድምፃዊ #ሄኖክ_ጥጋቡ ከሙሉ ባንድ ጋር የተጫወታቸዉ 7 ያህል የሙዚቃ ቪዲዮዎች አሁን ተለቀቀ! ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇 አሁን ተለቀቀ🔥🔥የመድረክ ስራ🔥 #ውብ_ዓለም የተሰኘው አልበሙን አድርሶ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የድምፃዊ #ሄኖክ_ጥጋቡ ከሙሉ ባንድ ጋር የተጫወታቸዉ 7 ያህል የሙዚቃ ቪዲዮዎች አሁን ተለቀቀ! ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcALXJby808rZsS_rPmbUHDb&si=5ArnHwOvMyaZpQre
видео или голосовое, без подписи
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥 የድምፃዊ #መላኩ_ሲሳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ባህላችን አሁን ተለቀቀ!! በተወዳጁ #Nahomrecordsinc ላይ ያገኙታል! ግጥም ዜማ #መላኩ_ሲሳይ ሙዚቃ ቅንብር #እዩኤል_መሀሪ ከ #ሹም_Film_Production ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://youtu.be/kS3vG5DWqf0?si=WVAhquHVqRdqw1-N
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥 የድምፃዊ #መላኩ_ሲሳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ባህላችን አሁን ተለቀቀ!! በተወዳጁ #Nahomrecordsinc ላይ ያገኙታል! ግጥም ዜማ #መላኩ_ሲሳይ ሙዚቃ ቅንብር #እዩኤል_መሀሪ ከ #ሹም_Film_Production ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://youtu.be/kS3vG5DWqf0?si=WVAhquHVqRdqw1-N
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! #ናሆም_ሬከርድስ
видео или голосовое, без подписи
The Magnificat | The Holy Mary’s song for All Generation የተሠኘው ኃይማኖታዊ መጽሃፍ ለገበያ ቀርቧል! በቀሲስ ነህምያ ጌቱ የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜን፣ የአባቶችን ሥነ-መለኮትና ሕያው አምልኮን በማቀናጀት፤ የድንግል ማርያም ጸሎት/መዝሙር ለክርስቲያናዊ ምስጋናና አማላጅነት ምን ያህል ምንጭ እንደሆነ የሚተነትን ነው። መጽሃፉ (ማኅሌተ ማርያም/ማግኒፊካት) ላይ ትኩረት በማድረግ፣ ስለ ድንግል ማርያም ምስጋናዎች የቀረበ ሥነ-መለኮታዊና ሥርዓተ-አምልኮአዊ ጥናት ሲሆን በአማዞን እና ኪንድል ላይ ያገኙታል። ሊንኩን ቢጫኑ ያገኙታል 👇 https://a.co/d/0ccDCohY
አሁን ተለቀቀ 🔥🔥 ብርሃን የተሠኘው እና በመሃመድ ራጁ የተቀናበረው ኢንስትሩመንታል ሙዚቃ አሁን ለአድማጭ ተመልካች ቀረበ! የሙዚቃ ስራዎቹን ሊንኩን ቢጫኑ ያገኟቸዋል 👇 https://youtube.com/watch?v=Ratvy-mHaSw&si=EY-9mmFPxqB18it-
ድምጽ እንዲሠጡ ተጋብዘዋል 🔥🔥 በ2ኛው የአፍሪካ ጎልደን አዋርድ ላይ ‘Top Male Radio Oresenter’ በሚል ዘርፍ እጩ ለሆነው እና በአገራችኝ የመዝናኛ ሬድዮ አቅራቢነት ተወዳጅ ለሆነው ለዲጄ ኪንግስተን (ኪንግስተን ሃይሌ) ድምጽ በመስጠት የባለሙያውንም ህነ የሃገራችንን ስም ከፍ እንድናደርግ በአክብርት ተጋብዘዋል! እስከ ማርች 20 ድምጽ መስጠት ይቻላል!
https://youtu.be/OcvXEzQnHnk?si=Lap63yEXUM3NyMeM