tgindex
ንግስቲ

የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደኃኔ ዓለም አንተ ነህ አባት🙏🙏

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
118
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
42
21 постов
Вовлечённость
35,6%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
17
1/48двое суток
19
1/72трое суток
21

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.15из abagebrekidan

    ✝በፍልሰታ ጾም ይህንን አድርጉ✝                                                     Size:- 74.1MB Length:-1:20:01              በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan

  • #ወንጌላዊ_ቅዱስ_ዮሐንስ ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ሲሆን በጌታችን እግረ መስቀል ስር እስከ መጨረሻው በመጽናት የተገኝ ታማኝ ሐዋርያ ነው ። ለዚህም እንደሽልማት ከኃዘኑም ይጽናና ዘንድ ጌታችን በመስቀል ላይ ሆኖ እመቤታችንን ለቅዱስ ዮሐንስ በእናትነት ሰቶታል ለእሱም ብቻም አይደለም ለእኛም ለሁላችንም በእሱ ምሳሌነት እናት ትሆነን ዘንድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰቶናል ። ቅዱስ ዮሐንስ እመቤታችንን ወደ ቤቱ ከወሰዳት በኃላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታችን ጋር የነበራትን ታሪክ ስትነግረው እሱም ሲያገለግላት 15 ዓመት በእሱ ቤት ቆይታለች ። በቆይታቸውም እንደ ሰኔ ጎለጎልታ እና ራዕይ ማርያም ያሉ መጽሐፍትን ከእሷ እየሰማ እንደጻፈ ብዙ የቤተ ክርስቲያናችን መጸሐፍት ይናገራሉ ። ዛሬ ነሐሴ 4 ወርሐዊ መታሰቢያ በዓሉ ነው። ፍ ቁ ረ : እ ግ ዚ እ : የ ተ ባ ለ : የ ቅ ዱ ስ : ዮ ሐ ን ስ : ወ ን ጌ ላ ዊ : በ ረ ከ ቱ : ረ ድ ኤ ቱ : ከ ሁ ላ ች ን : ጋ ር : አ ድ ሮ : ለ ዘ ላ ለ ም : ይ ኑ ር ።🙏🏻❤️✨

  • ድሮ ድሮማ ገና ፍልሰታ ሳትመጣ ነበር የሱባኤ ልብሴን ምሸክፈው ገና ሳምንት ሲቀራት ነበር ነጠላዬን የማጥበው ድሮ ድሮማ ወደ ገዳም ለመሄድ ሱባኤ ለመያዝ ሰአታት ለመቆም ቅዳሴ ለማስቀደስ ንዒ ለማለት ልቤ ይቆም ነበር። ድሮ ድሮማ ከኔ ቀድሞ መቅደስሽ የሚቆም ማን ነበር?? ከትጋቴ የተነሳ ሳይደወል በዝናብ እየሮጥኩ መቅደስሽ ስር የተጠለልኩትን ያንን ጊዜ አረሳውም። ድሮ ድሮ እኔን ያለ ነጠላ ያለ ፀሎት…

  • Channel photo updated

  • ​​††† ✝እንኳን ለጻድቅ ንጉሥ ሕዝቅያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††✝ ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† †††✝ ቅዱስ ሕዝቅያስ✝ ††† ††† ቅዱስ መጽሐፍ እንደ ነገረን ከመድኃኒታችን ክርስቶስ ልደት ሰባት መቶ ዓመታት በፊት ሕዝቅያስ የሚባል ንጉሥ በይሁዳ ላይ ነግሦ ነበር:: ደጋጉ ዳዊትና ሰሎሞን ካረፉ በኋላ የሕዝቅያስን ያክል ቅን እና የእግዚአብሔር ሰው በእሥራኤል ላይ አልነገሰም:: ንጉሡ ጣዖት አምልኮን ነቃቅሎ አጥፍቶ ሕዝቡ እግዚአብሔርን ብቻ እንዲያመልክ አድርጐም ነበር:: ነገር ግን ቅዱስ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሕዛብ (የአሦር) ንጉሥ ሰናክሬም በጠላትነት ተነሳበት:: ወደ አካባቢውም መጥቶ: ከቦ አስጨነቀው:: ሰናክሬም በጦር እጅግ ኃይለኛ ነበር:: በዚያውም ላይ ጦር የሚመዙ ከመቶ ሰማንያ አምስት ሺ በላይ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩትና ሕዝቅያስ እንደማይችለው ተረድቶ መልእክተኛ ላከበት:: "እገብርልሃለሁ: የፈለግከውንም እሰጥሃለሁ:: ነገር ግን ሃገሬን አታጥፋ:: ኢየሩሳሌምን አታቃጥል: ሕዝቤንም አትግደል" በሚል ለመነው:: እጅ መንሻ ግብሩንም ከከተማዋ የተገኘውን ወርቅና ብር ሁሉ ጭኖ ላከለት:: ሰናክሬም ግን ሰይጣን ያደረበት ነውና የሕዝቅያስን ልመና ወደ ጐን ብሎ የእሥራኤልን አምላክ: ቅዱስ ስሙንም ተገዳደረ:: ለሕዝቅያስም "ከእኔ እጅ የሚያድንህ ማነው? ሕዝቡንም እግዚአብሔር ያድናል ብለህ አታታልላቸው" ሲል ላከበት:: ቅዱስ ሕዝቅያስ በዚህ ጊዜ የፈጣሪው ስም ሲቃለል ሰምቷልና ፈጽሞ አዘነ:: መልእክተኞችን ወደ ነቢዩ ቅዱስ ኢሳይያስ ልኮ እርሱ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ:: በእግዚአብሔር ፊት ልብሱን ቀድዶ ማቅ ለበሰ:: ስለ ኢየሩሳሌምና ሕዝቡም ፈጽሞ አለቀሰ:: በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር የሰናክሬምን መገዳደርና የሕዝቅያስን ልመና ሰምቷልና በኢሳይያስ አንደበት እንዲሕ አለ:- "ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊት ከተማዋን አድናታለሁ::" በዚያች ሌሊትም ድንቅ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወረደ:: ወደ ሰናክሬም የጦር ሠፈር ደርሶ አንድ ጊዜ የእሳት ሰይፉን መዝዞ ቢያሳያቸው ከአሕዛብ ሠራዊት መቶ ሰማንያ አምስት ሺ ኃያላን እንደ ቅጠል ረገፉ:: በለኪሶ የነበረው ሰናክሬም በጧት ቢነሳ ሠራዊቱ ሁሉ ወደ አስከሬን ክምር ተቀይሯል:: በድንጋጤ ወደ ነነዌ ሒዶ ወደ ጣዖት ቤቱ ሲገባ የራሱ ልጆች (አድራማሌክና ሳራሳር) ገደሉት:: ትዕቢተኛው ሰናክሬም ለአሕዛብ ሁሉ መዘባበቻ ሆነ:: ቅዱስ ሕዝቅያስ ግን በፈጣሪው ታምኗልና ቅዱስ ሚካኤል ሞገስ ሆኖት የዓለም ነገሥታት ሁሉ ፈሩት:: (1ነገ. 18:13, 19:1) ቅዱስ ሕዝቅያስ የነሐስ እባቡን በማጥፋቱ: ሕዝቡን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር በመመለሱ ቢደነቅም ሰው ነውና አንዲት ጥፋት አጠፋ:: በዘመኑ ታላቁ ነቢይ ልዑለ ቃል ኢሳይያስ ነበረና ሐረገ ትንቢትን ያፈስ ነበር:: ከተናገራቸው ትንቢቶችም አንዱ "ድንግል ትጸንሳለች: ወንድ ልጅም ትወልዳለች" የሚል ነበር:: (ኢሳ. 7:14) በወቅቱ የነበሩ አንዳንድ ክፉ መካሪዎች ቀርበው ንጉሡን በውዳሴ ከንቱ ጠለፉት:: "ንጉሥ ሆይ! ሺህ ዓመት ንገሥ:: እንዳንተ ያለ ማንም የለም:: ነቢዩ የተናገረው ትንቢትም እኮ ላንተ ነው:: "ድንግል" የተባለች ኢየሩሳሌም ስትሆን "ወልድ-ወንድ ልጅ" የተባልክ ደግሞ አንተ ነህ" አሉት:: ይሕንን ጠማማ ትርጉም እህ ብሎ የሰማቸው ቅዱስ ሕዝቅያስ አልወቀሳቸውም:: ይልቁኑ ልቡ ወደ እነሱ አዘነበለ እንጂ:: በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር ተቆጥቶ ኢሳይያስን ላከው:: ነቢዩም በቀጥታ መጥቶ ንጉሡን አለው:- "ትሞታለህ እንጂ አትተርፍምና ቤትህን ሥራ::" ወዲያውኑ ሕዝቅያስ ታመመ: ደከመ:: ነገር ግን ፊቱን ወደ ቤተ መቅደስ አዙሮ ሊያዝን: ሊተክዝም ጀመረ:: አባቶቻችን ለየት የሚያደርጋቸው ይኼ ነው:: በቅድስና ኑረው: ሰው ናቸውና ይሳሳታሉ:: ነገር ግን ንጹሕና ፍጹም ንስሐን ከማቅረብ አያቋርጡም:: ንጉሡ ቅዱስ ሕዝቅያስ ወደ ፈጣሪ:- "ጌታ ሆይ! እንደ ቸርነትህ በፊትህ በቅን መንገድ መሔዴን አስብና ይቅር በለኝ" ሲል ተማጸነ:: ይህ ሲሆን ቅዱስ ኢሳይያስ ገና ከንጉሡ አካባቢ አልራቀም ነበርና የእግዚአብሔር ቃል ወደ እርሱ መጣ:: ሕዝቅያስን በለው:- "ጸሎትህን ሰምቼ: ስለ ባለሟሌ ስለ ዳዊት ብዬ ምሬሐለሁ:: በዘመንህም ላይ አሥራ አምስት ዓመታትን ጨምሬልሃለሁ በለው" አለው:: ነቢዩም ወደ ንጉሡ ተመልሶ ይሕንኑ ነግሮ "እስከ ሦስት ቀን ድረስ ወደ ቤተ መቅደስ ድነህ ትመለሳለህ" አለው:: ቅዱስ ሕዝቅያስ "ይሕ እንደሚደረግ በምን አውቃለሁ?" አለው:: (ተጠራጥሮ ግን አይደለም: ድንቅ ተአምር ይገለጥ ዘንድ ነው እንጂ) ኢሳይያስም ፀሐይን ዓለም እያየ አሥር መዓርጋትን ወደ ኋላ መለሳት:: በወቅቱ ይህ ተአምር በመላው ዓለም ታይቶ: ተሰምቶም ነበርና ሕዝቅያስ ከፍ ከፍ አለ:: በቅን የሔደ: እግዚአብሔርም የወደደው እንዲህ ነው:: የዓለም ነገሥታት ሁሉ ለሕዝቅያስ አዘነበሉ: ገበሩለትም:: ለእርሱ ጌታ ድንቅ ነገርን አድርጐለታልና:: ቅዱስ ሕዝቅያስ በተጨመሩለት ዘመናት ሁሉ እግዚአብሔርን አመለከ:: በፊቱም በቅን ተጓዘ:: ከክርስቶስ የዘር ሐረግም በቀጥታ ተቆጠረ:: (ማቴ.1:10) ለአሥራ አምስት ዓመታት ሕዝቡን አስተዳድሮ በዚህች ቀን እድሜ ጠግቦ ዐርፏል:: በእርሱ ዙፋን ላይም ልጁ ምናሴ ተተክቷል:: ††† ✝አባ ማቴዎስ ገዳማዊ✝ ††† ††† እኒህ ቅዱስ ሰው በ4ኛው መቶ ክ/ዘ ፋርስ አካባቢ የነበሩ ጻድቅ ናቸው:: በወቅቱ ምንኩስና በአካባቢው ባለመስፋፋቱ ወደ ዱር እየወጡ የሚኖሩ አበው ነበሩና አባ ማቴዎስ አንዱ ናቸው:: እርሳቸው በበርሃ ልብሳቸው አልቆ አካላቸው የሚሸፈነው በጸጉራቸው ነበር:: የአቶር ንጉሥ የሰናክሬም ልጅ መርምሕናምን(እጅግ ታላቅ ሰማዕት ነው) ያሳመኑትና ያጠመቁት እርሳቸው ናቸው:: እኅቱን ሣራንም ከለምጿ አንጽተው ወደ ክርስትና መልሰዋል:: በዚህ ምክንያትም የፋርስ አውራጃ የሆነችው አቶር በሙሉ የክርስቲያኖች ቤት ሆናለች:: አባ ማቴዎስ ከዘመናት ተጋድሎ በኋላ በዚህች ቀን ዐርፈዋል:: ††† አምላከ ቅዱሳን እድሜ ለንስሐ: ዘመን ለፍስሃ አይንሳን:: የጻድቃኑ በረከትም ይደርብን:: ††† ነሐሴ 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ሕዝቅያስ ጻድቅ (ንጉሠ ይሁዳ) 2.አባ ማቴዎስ ገዳማዊ 3.ቅዱስ ዳዊት ሰማዕት ††† ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ወንጌላዊው) 2.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ 3.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት 4.ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት) ††† "አቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል:: በማዳንህ እጅግ ሐሴትን ያደርጋል:: የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው:: የከንፈሩንም ልመና አልከለከልኸውም:: በበጐ በረከት ደርሰህለታልና:: ከከበረ ዕንቁ የሆነ ዘውድን በራሱ ላይ አኖርህ:: ሕይወትን ለመነህ ሰጠኸውም:: ለረጅም ዘመን ለዘላለሙ:: በማዳንህ ክብሩ ታላቅ ነው::" ††† (መዝ. ፳፥፩-፭) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የማትገመት ሰው ሁን ማለት ይኸ ነው❤️✨🥰 እንኳን ደስ አላችሁ🙏☺️

  • 9 авг.20из Maryam_Maryam2127

    👉 የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ 🎙 ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ❥ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ‼️ ተጨማሪ ለማግኘት Join ያድርጉ👇👇👇 @Maryam_Maryam2127 @Maryam_Maryam2127

  • ድሮ ድሮማ ገና ፍልሰታ ሳትመጣ ነበር የሱባኤ ልብሴን ምሸክፈው ገና ሳምንት ሲቀራት ነበር ነጠላዬን የማጥበው ድሮ ድሮማ ወደ ገዳም ለመሄድ ሱባኤ ለመያዝ ሰአታት ለመቆም ቅዳሴ ለማስቀደስ ንዒ ለማለት ልቤ ይቆም ነበር። ድሮ ድሮማ ከኔ ቀድሞ መቅደስሽ የሚቆም ማን ነበር?? ከትጋቴ የተነሳ ሳይደወል በዝናብ እየሮጥኩ መቅደስሽ ስር የተጠለልኩትን ያንን ጊዜ አረሳውም። ድሮ ድሮ እኔን ያለ ነጠላ ያለ ፀሎት መፅሀፍ ማየት ዘበት ነበር አንዳንዴ የትላንት ትጋቴን የትላንት ብርታቴን የትላንት ፀሎቴን የትላንት ትሁት ማንነቴን የትላንት ሰአታትና ምህላዬን ሰምተሽ ያቺን ቁመቴን አይተሽ ትምሪኝ ይሆን እላለሁ ደሞ በትላንቴ እቀናለሁ እንዳልቀርብሽም እፈራለሁ አሁን ያ መቋሚያዬ እኔን ጥሎ ግድግዳ ተደግፎ ቆሟል አሁንም ነጠላዬ ሳጥን ውስጥ ተከርችሞ በብል ተበልቷል የፀሎት መፅሀፌ አቧራ ጠጥቶ መደርደሪያዬ ላይ ተቀምጧል እባክሽን ወለላዪቱ ከታሰርኩበት ተከርቸም ጥሪኝና አስመልጪኝ ከያዘኝ ድኩም መንፈስ አበርትተሽ አቁሚኝ ና ልጄ ፍልሰታ ደርሷል አስቀድስ በዪኝ እኔ ደንዳና ነኝና አንቺ ልጄ ብለሽ ጥሪኝ አንቺ ጠርተሽው የቀረ ማን አለ??? እናንተስ የት ናችሁ

  • 9 авг.281из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

  • 9 авг.261из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

  • ሀይ

  • 31 июл.682из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.872из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

  • 28 июл.832из yemariyam_2116

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.6821из VoiceShazamBot

    @VoiceShazamBot | info

ንግስቲ — tgindex