tgindex
ኒሳዑል ከይር የበጎ አድራጎት ማህበር

ኒሳዑል ከይር የበጎ አድራጎት ማህበር

Статистика

ኒሳዑል ኸይር የበጎ አድራጎት ማህበር ይህ ቻናል የተቋቋመበት ዋነኛ አላማ የተቸገሩ ሰዎችን በቂርዐት፣በገንዘብ፣በጉልበት፣ በምክር መርዳትእንዲሁም ኢስላማዊ እውቀትን የምንማማርበት ይሆናል ኢንሻአላህ። جمعية نساء الخيرية:الغرض الرئيسي من هذه القناة هو مساعدة المحتاجين:- بالقراء، والمال ، والطاقة، والمشورة،وأيضا لتعلم دين الإسلم

Последний пост
3 июл. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
167
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
79
21 постов
Вовлечённость
47,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 3 июл. 2025 г.111из HawassaUniversityMuslimStudents

    📌 حكم الصيام إذا وافق يوم عرفة أو عاشوراء يوم السبت [https://youtu.be/4ACiJig1KJA]

  • 1 июл. 2025 г.105из Daewa_asselefiyah

    💫እነሆ አጅር ማፈሻ ተከታታይ የፆም ቀናት የፊታችን ሐሙስ ሰኔ 26 (ሙሀረም 8) ጀምሮ ➡️ሙሀረም 8 ሐሙስ ስራን ወደ አላህ ሚወጣበት ➡️ሙሀረም 9 ጁመአ ከ አሹራ ቀድሞ ሚገኘው ዘጠነኛው ቀን ➡️ሙሀረም 10 አሹራ ➡️ሙሀረም 11 የ አሹራ ቀጣይ ቀን ➡️ሙሀረም 12 ሰኞ ሥራ ወደ አላህ ሚ ወጣበት ➡️ሙሀረም 13 ማክሰኞ ,አያመል ቢድ የመጀመርያው ቀን ➡️ሙሀረም 14 ሮብ , አያመል ቢድ ሁለተኛው ቀን ➡️ሙሀረም 15 ሐሙስ አያመል ቢድ ሶስተኛው ቀን እና ሥራ ወደ አላህ ሚወጣበት ቀን የቻልን እንፁም! አላህ ይወፍቀን فيقول النبي صلى الله عليه وسلم: " من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم فقال: "إن الدال على الخير كفاعله" رواه الترمذي.

  • 29 июн. 2025 г.732из Furqan_Oficial

    ላስታውሳቹህ ነብዩ ሙሀመድ እንዲህ ብለዋል የሚቀጥለውን አመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፃም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማስሁ ። በሌላ ሐዲሳቸው የአሹራ ቀን ፃም ያስፈውን አመት ኃጢአት አንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ ብለዋል ። አቅሙ ያለን ይሄን ቀን እንፁም አደራ ቀኑም የፊታችን ጁሙዓ እና ቅዳሜ ነው :: ሲደርስ ደሞ እንሻላህ በድጋሚ አስታውሳቹሃለው ! @Furqan_Oficial

  • 4 июн. 2025 г.90из bin_Husseynfurii

    ••• 🌷አል ሸይኽ ዐብዱ አልረዛቅ አል በድር በነገው እለት እንዳንተወው አደራ ያሉበት የዱዐ አይነት .

  • 3 июн. 2025 г.871из MuradTadesse

    የዒድ ቀንና የጁሙዓህ ቀን ሲገጣጠሙ፡ የጁሙዓ ሶላት ብይን (ሑክም)‼ ====================== ✍️ አላህ ከዋለልን ውለታዎች ውለታዎች መካከል በዓላትንና ልዩ የዒባዳህ ቀናትን መደንገጉ ነው። አንዳንድ ጊዜ የዒድ ቀን (የዒድ አል-ፊጥር ወይም የዒድ አል-አዽሓ) ከሳምንታዊው የጁሙዓህ ቀን ጋር ሊገጣጠም ይችላል። በዚህ ጊዜ ስለ ጁሙዓህ ሶላት ብይን (ሑክም) በኢስላም ሊቃውንት መካከል የተለያዩ አመለካከቶች መኖራቸው የታወቀ ነው። በዚህ ጽሑፍ እነዚህን አመለካከቶችና የማስረጃ ነጥቦቻቸውን ለማቅረብ እሞክራለሁ። √ የጁሙዓህ ሶላት መሰረታዊ ብይን እና የዑለማዎች አቋም: በመሰረቱ፣ የጁሙዓህ ሶላት በሸሪዓችን ግዴታ (ፈርድ) የሆነ ዒባዳህ ነው። የዒድ ቀን ከጁሙዓህ ጋር መገጣጠሙ ይህንን መሰረታዊ ግዴታ ሙሉ በሙሉ ያስቀረው እንደሆነ ወይም ማግራራት (ሩኽሷ) እንዳለው የዑለማዎች የተለያዩ አቋሞች አሉ። ዋና ዋናዎቹ ሁለት አቋሞች የሚከተሉት ናቸው፦ ①)፦ የጁሙዓህ ግዴታነት አይወድቅም ! ይህ አቋም የአብዛኞቹ የኢስላም ሊቃውንት አቋም ሲሆን፣ የሐነፊያ፣ የማሊኪያ እና የሻፊዒያህ መዝሀብ ሊቃውንትን እንዲሁም እንደ ኢብኑል ሙንዚር፣ ኢብኑ ሐዝም እና ኢብኑ ዐብዲልበር ያሉ ታላላቅ ዑለማዎችን ያካትታል። የዚህ አቋም ማስረጃዎች: ከቁርኣን: አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፦ "يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ" (ሱረቱል ጁሙዓ 62:9) "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ሂዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡" የማስረጃው ነጥብ: ይህ የቁርኣን አንቀጽ ለጁሙዓህ ሶላት መጣደፍን ግዴታ ሲያደርግ፣ የዒድ ቀንን ከሌሎች ቀናት ለይቶ አላወጣም። ጥሪው አጠቃላይ ነው። ከአ آثار (ከሰሓቦች ዘገባዎች): አቡ ዑበይድ እንዲህ ብለዋል፦ "ከዚያም ከዑስማን ኢብን ዐፋን ጋር (በዒድ ቀን) ተገኘሁ፣ ያም ቀን የጁሙዓህ ቀን ነበር። ከኹጥባ በፊት (የዒድ ሶላትን) ሰገዱ፣ ከዚያም ኹጥባህ አደረጉና እንዲህ አሉ፦ 'እናንተ ሰዎች ሆይ! ይህ ቀን ሁለት በዓላት የተሰባሰቡበት ቀን ነው፤ ከዐዋሊ (ከመዲና ራቅ ያሉ አካባቢዎች) ነዋሪዎች ጁሙዓን መጠበቅ የፈለገ ይጠብቅ፣ መመለስ የፈለገም ፈቅጄለታለሁ።'" የማስረጃው ነጥብ: ዑስማን ማግራራቱን የሰጡት ለዐዋሊ ነዋሪዎች ብቻ ነው፤ ምክንያቱም እነሱ በመራቃቸው የጁሙዓህ ግዴታ የለባቸውም (በተለመደውም ቀን)። ይህ የሚያሳየው በመዲና ውስጥ ላሉት የጁሙዓ ግዴታነት እንዳልቀረ ነው። ሎጂካዊ ማስረጃዎች: የጁሙዓህ ሶላት ፈርድ (ግዴታ) ሲሆን、የዒድ ሶላት ደግሞ ሱንና (የተወደደ ተግባር) ወይም ዋጂብ (በአንዳንድ ዑለማዎች እይታ) ነው። ሱንና ወይም ዋጂብ የሆነ ተግባር ፈርድ የሆነን ተግባር ሊያስቀር አይችልም። ሁለቱም (ጁሙዓና ዒድ) በራሳቸው ግዴታ የሆኑ ሶላቶች ከሆኑ (የዒድን ዋጂብነት ለያዙት)፣ አንዱ ሌላውን ሊያስቀር አይችልም፤ ልክ የዙህር ሶላት በዒድ ቀን እንደማይቀረው ሁሉ። ②)፦ የዒድ ሶላትን ለሰገደ ሰው የጁሙዓህ ሶላት ላይ መገኘት ግዴታ አይሆንበትም (የሐንበሊያ መዝሀብና ሌሎች) ይህ አቋም የሐንበሊያ መዝሀብ ሲሆን፣ ከተወሰኑ ቀደምት ሰለፎችም ተዘግቧል። እንደ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ፣ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እና ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ያሉ ዑለማዎችም ይህን አቋም መርጠዋል። ከብዙ ሰሓቦች ያለተቃውሞ መተላለፉም ይገለጻል። የዚህ አቋም ማስረጃዎች: ከሱና: ከኢያስ ኢብን አቢ ረምላህ አሽ-ሻሚ እንደተዘገበው፦ "ሙዓዊያ ኢብን አቢ ሱፍያን ዘይድ ኢብን አርቀምን ሲጠይቁት ተገኘሁ፦ 'ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ ጋር ሁለት በዓላት በአንድ ቀን ሲገጣጠሙ ተገኝተሃልን?' እርሱም 'አዎን' አለ። 'እንዴት አደረጉ?' ሲለው፣ 'የዒድ ሶላትን ሰገዱ፣ ከዚያም በጁሙዓ ላይ ቅለት ሰጡና "መስገድ የፈለገ ይስገድ" አሉ።'" (አቡ ዳውድ፣ ነሳኢይ፣ ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል፤ ሐዲሡን ሶሒሕ ያደረጉ ዑለማዎች አሉ)። ሎጂካዊ ማስረጃዎች: ጁሙዓህ ከዙህር የሚለየው በዋናነት በኹጥባ ነው። የኹጥባው ዋና አላማ የሆነው ማስታወስና መገሰጽ በዒድ ኹጥባ ላይ ተገኝቷል፤ ስለዚህ አንዱ ኹጥባ ለሌላው ሊበቃ ይችላል። የጁሙዓ ቀን ዒድ (በዓል) ነው፤ የፊጥርና የነሕር (አድሓ) ቀናትም ዒዶች ናቸው። የሸሪዓው መርህ ሁለት ተመሳሳይ ዒባዳዎች ሲገጣጠሙ አንዱን በሌላው ውስጥ ማስገባት ነው፤ ልክ ውዱእ በጉስል ውስጥ እንደሚገባውና አንዱ ጉስል በሌላው ውስጥ እንደሚገባው ሁሉ። የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ውሳኔና የማጠቃለያ ነጥቦች: የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ (اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء) በሰጠው ፈትዋ መሰረት፦ የዒድ ሶላትን ያልሰገደ ሰው: የጁሙዓ ሶላት ግዴታነት ከላዩ ላይ አይነሳም። ለጁሙዓ መስገድ አለበት። የጁሙዓ ኢማም ግዴታ: ኢማሙ የጁሙዓን ሶላት በዚያ ቀን ማሰገድ ግዴታ አለበት፤ ለሚፈልጉና የዒድ ሶላትን ላልሰገዱ ሰዎች። የዒድ ሶላትን የሰገደ ሰው: የጁሙዓ ሶላትን ከመስገድ ቅለት (ሩኽሷ) ተፈቅዶለታል። ነገር ግን ይህ ሰው የዙህርን ሶላት በወቅቱ መስገድ ግዴታ ይሆንበታል። "የዒድ ሶላትን መስገድ የጁሙዓንም ሆነ የዙህርን ሶላት ሙሉ በሙሉ ያስቀራል" የሚለው አባባል ትክክል አይደለም። ይህ አመለካከት በዑለማዎች የተተወና ስህተት ነው። በዚያ ቀን አዛን የሚደረገው የጁሙዓ ሶላት በሚሰገድባቸው መስጂዶች ብቻ ነው። ሲጠቃለል፦ ከላይ እንደተመለከትነው፣ የዒድ ቀን ከጁሙዓ ጋር ሲገጥም በዑለማዎች መካከል ሁለት ዋና ዋና አቋሞች አሉ። ሁለቱም አቋሞች የየራሳቸውን ማስረጃዎች ያቀርባሉ። የጁምሁር (አብዛኞቹ) ዑለማዎች የጁሙዓ ግዴታነት እንደማይቀር ይገልጻሉ፣ በተለይ ከቁርኣን አጠቃላይ ትዕዛዝና ከዑሥማን ተግባር በመነሳት። የሐንበሊያ መዝሀብና ሌሎች ዑለማዎች ደግሞ የዒድ ሶላትን ለሰገደ ሰው የጁሙዓ ሶላትን መተው እንደሚቻል (ቅለት እንዳለው) ከነብዩ ﷺ በተገኙ ሐዲሶችና በሎጂካዊ ምክንያቶች ይገልጻሉ። የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ የሰጠው ውሳኔ በሁለቱ አቋሞች መካከል ያለውን ክፍተት በመጠኑ የሚያጠብ ይመስላል። ይኸውም፣ የዒድ ሶላትን ለሰገደ ሰው በጁሙዓህ ላይ መገኘት ግዴታ ባይሆንም፣ የዙህር ሶላትን መስገድ ግን ግዴታ መሆኑን በማጉላት ነው። ይህ አካሄድ ሁለቱንም የሸሪዓ መርሆዎች (የጁሙዓን አስፈላጊነትና የተሰጠውን ቅለት) ለማጣጣም ይረዳል። አላህ ሁላችንንም ትክክለኛውን የእስልምና ግንዛቤ ይስጠን። በዒባዳችንም ላይ ያጽናን። አላህ የበለጠ ያውቃል። || t.me/MuradTadesse

  • 3 июн. 2025 г.56из IbnuMunewor

    የኡዱሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ~ ኡዱሒያ ማለት በዒደል አድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ﷺ በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡዱሒያን ያርዱ ነበር፡፡ [ሚሽካት፡ 1475] እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ﷺ “አቅሙ እያለው ኡዱሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ ኡዱሒያ ብዙሃን ዑለማኦች ዘንድ የጠነከረች ሱና ነች። ከፊል ምሁራን ዘንድ ደግሞ ግዴታ ነች። ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - ከሁለቱ ሃሳቦች የሚጎላው ግዴታ ነው የሚለው ነው ይላሉ። ግዴታም ቢሆን ታዲያ ያልቻለ ሰው ኡዱሒያ ለማረድ ብሎ እዳ እንዲገባ / እንዲበደር አይገደድም። ለኡሑዲያ የሚታረደው እንስሳ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት 1. የሚታረደው እንስሳ ከበግ፣ ፍየል፣ ከብት እና ግመል ውስጥ ብቻ መሆን አለበት። 2. ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ቢበዛ ለ7 ሰው ነው መሆን ያለበት፡፡ ከዚያ መብለጥ የለበትም። አንዱ ለ 7 ሰው ከተቻለ ቁጥራቸው ከ 7 ያነሰ ሆነው ቢያርዱ የበለጠ ያብቃቃል። ፍየልና በግ ለጋራ ማረድ አይቻልም፡፡ 3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡ 4. የሚታረደው እንስሳ መታወሩ ግልፅ የሆነ፤ ህመሙ ግልፅ የሆነ በሽተኛ፤ ግልፅ የሆነ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛሃኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡ ትንንሽ እንከኖች ችግር አይሆኑም። የተኮላሸ መጠቀም ይቻላል። ነብዩ ﷺ ሁለት የተኮላሹ በጎችን አርደዋል። [ሱነኑል በይሃቂይ] 5. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ባለው ነው፡፡ ነብዩ ﷺ (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ብለዋል፡፡ [ቡኻሪ] 6. ያለ ምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም #ከሴትም ለኡዱሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ [ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሩን ዐለ ደርብ፡ ካሴት ቁ. 72] 7. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡዱሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ﷺ “የኡዱሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡዱሒያ የለውም!” ብለዋል፡፡ [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 2/1055] ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡዱሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክንያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሶደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ [ፈታዋ ኢብኒ ዑሠይሚን፡ 25/162] ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡ 8. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል። ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል። ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡ 9. ኡዱሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡ ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡ = Ibnu Munewor ፣ ጳጉሜ 2/2008 የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

  • 1 июн. 2025 г.64из HUMSJ_RC_OFFICIAL_PAGE

    💎 ብስራት ተክቢራ ለሚያበዛ ‼..💎            صلى الله عليه وسلم የአላህ መልክተኛ   💐(ማንም በዚክር ድምፁን ከፍ የሚያደርግ ሰው  የለም ቢበሰር እንጂ ،   💐ማንም አለሁ አክበር የሚል        የለም ሚበሰር ቢሆን እንጂ . አንቱ የአላህ መልክተኛ ሆይ በጀነት ነው ሚበሰረው እንዴ ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም አዎ አሉ )👍                🌱 صحيح الجامع 🌱👉ምንጭ የዚች ውድ ቀን ደረጃ አናባክን የመልክተኛውም ﷺ ሱና ህያው አናድርግ።..💎 الله أكبر .. الله أكبر .. الله أكبر .. لا إله إلا الله .. والله أكبر .. الله أكبر .. ولله Copied

  • 1 июн. 2025 г.55из shama2lalnabe

    أربعة فضائل ليوم عرفة /الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

  • 30 мая 2025 г.761из zadulakirah

    🍓 الله أكبر . 🍓الله اكبر . 🔊 🍓الله اكبر. 🍓لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر        ولله الحمد.                🍓 ባላቹበት ቦታ ሁሉ ሁናችሁ በተክቢራ አናውጡት። ካለን ላይ ብቻ ሳይሆን ከጉለታችንም ላይ ለማካፈል እንሞክር። ከሁሉም ሰው በአቅሙ ልክ ሶደቃ አለበትኮ አላህ🤍እንዲህ ይላል لِيُنفِقْ ذُو سَعَةٍۢ مِّن سَعَتِهِۦ ۖ وَمَن قُدِرَ عَلَيْهِ رِزْقُهُۥ فَلْيُنفِقْ مِمَّآ ءَاتَىٰهُ ٱللَّهُ ۚ لَا يُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفْسًا إِلَّا مَآ ءَاتَىٰهَا ۚ سَيَجْعَلُ ٱللَّهُ بَعْدَ عُسْرٍۢ يُسْرًۭا የችሎታ ባለቤት ከችሎታው ይቀልብ፡፡ በእርሱም ላይ ሲሳዩ የተጠበበበት ሰው አላህ ከሰጠው ይቀልብ አላህ ነፍስን የሰጣትን እንጅ አያስገድድም፡፡ አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል። ማለትም ሀብታሞች በሀብታቸው መጠን መሶደቅ አለባቸው፣ ድሃዉም ከጉለቱ

  • 30 мая 2025 г.63из Abu_Fureyhan_channel

    كبروا🔉 https://t.me/Abu_Fureyhan_channel https://t.me/Abu_Fureyhan_channel

  • 28 мая 2025 г.621из binothaimeen

    مشروعية التكبير في العشر من ذي الحجة قناة الشيخ محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله- https://t.me/binothaimeen

  • 👆👆 ፀጥ አትበሉ ጌታችሁን አላህ አልቁ ባረከላሁ ፊኩም በወንድም ጀላሉ ሁሰይን 🔭 الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله الا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد https://t.me/bin_Husseynfurii

  • 27 мая 2025 г.76из MuradTadesse

    🕋🕋🕋 🎗 أقبلت العشر 🎗 الشيخ: محمد بن عثيمين ✨ أيامٌ معدودة ▪ ودقائق محدودة ✨ وأعمالّ بأجور ممدودة الله أڪبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله በአማርኛ ትርጉም የዙልሂጃ 10ቱ ቀናት 📌ይህች 10 ቀን ነብዩ  ﷺ ስለሷ ይህን ብለዋል አንድም ቀናት የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሚሆንባት በዚህች 10 ቀናት ቢሆን እንጅ በአላህ መንገድ ላይ መታገልም ቢሆን? ሲባሉ አዎ እሱም ቢሆን በነፍሱ በገንዘቡ ጂሃድ ወጥቶ ከዚያም ነገር በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ቢሆን እንጂ አሉ 📌በዚህም ታላቅ ሐዲስ ላይ ተመርኩዘን በነዚህ በ10ቱ ቀናት ውስጥ በመልካም ስራዎች በፆም በዚክር በቁርዓን በሰላት በሰደቃ ለሰዎች በጎ በመዋልን በማብዛት እና በሌሎችም ወደ አላህ የሚያቃርቡን በሆኑ መልካም ስራዎች ላይ መበርታት መጠናከር አለብን 📌በነዚህ 10 ቀናት ውስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች፤ በረመዳን የመጨረሻዎቹ 10ቱ ቀናት ውስጥ ከሚሰሩት መልካም ስራዎች የበለጡ ናቸው 📌የዲን ዕውቀት ተማሪ የሆናችሁ ሰዎች ስለነዚህ ቀናት ትሩፋቶች ሰዎች ዘንድ ግንዛቤን በመፍጠር ማስታወስ እና ማንቃት ይገባቹዋል ብዙሃን ሰዎች ከነዚህ ቀናት ትሩፋቶች የዘነጉ ስለሆኑ ማስታወስን ስለሷ ማወቅን ይሻሉ 📌ከነዚህ ቀናት መፆሙ ይበልጥ የተወደደ የሆነው 9ኛው የአረፋ ቀን ነው ነብያችን ﷺ ስለ አረፋ ቀን ፆም ሲጠየቁ ይህን ቀን በመፆሜ ያለፈውን እና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንዲማር ከአላህ እከጅላለሁ ብለዋል ✍ طلحة أحمد

  • 26 мая 2025 г.54из MuradTadesse

    без подписи

  • 17 мая 2025 г.901из HUMSJ_RC_OFFICIAL_PAGE

    የኢብኑ ዑሰይሚን ገጠመኝ‼ → → → → → → → → → •• ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ ፈትዋ "live"ላይ  እየሰጡ ሳለ √ ✅ አንዲት ሴት፦እንዲህ አለቻቸው፦ "ህልም አይቻለሁና ተርጎሙልኝ”⁉ አለቻቸው። 🔹እርሳቸውም፡- "ምን አየሽ?" ▫️አሷም፦: “አንድ ሰው ራቁቱን፤  ምንም ልብስ ሳይለብስ ከዕባውን ሲዞር  አየሁ።" አለች። 🔹ሸይኹም፦ “በህልም ያየሽውን ሰው ታውቂዋለሽ?" ▫️እሷም፦ "አዎ" 🔹ሸይኽም፦ • “ዓሊም እና ሷሊሕ ሰው ነውን ?" ▫️እርስዋም፡- “እርሱ የዒለምና የጽድቅ ዋና ቁንጮ ነው!” አለች። 🔹ሸይኽም እንዲህ አሏት፦ "አንድ ሰው ከእናቱ ሆድ ራቁትን ሲወጣ እንደነበረው፣ አላህ ኃጢአቱን ይቅር እንዳለው የምሥራች ንገሪው።" በነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ንግግር መሰረት " ወደዚህ ቤት(ከዕባ) መጥቶ ሐጅ ያደረገ ጸያፍና ዝሙትንም ያላደረገ እናቱ እንደወለደችው እለት ከሀጢኣት የፀዳ ሆኖ ይመለሳል።"ብለዋል።" አሏት። ▫️እርሷም፦ "እሺ፣ አሁን ላበስረው?! ” አለቻቸው። 🔹ሸይኽም፦"መልካም ዜና ለመናገር አትፍሪ፣ አዎን አበስሪው" አሏት። ▫️እሷም፦ “ በህልም ያየሁት ሰው እርሶ ነበሩ!! ”አለቻቸው። ሸይኽ ዑሰይሚንም በጣም አለቀሱ። ▪️የሚገርመው ማልቀሳቸው ሳይሆን (ሆን ብለው) ሳይሆን ሳያስቡና ሳይፈልጉ  ለራሳቸውን  "ተዝኪያ" ማድረጋቸው ነው። (ከወንጀል መጥራታቸውን መናገራቸው ነው።) አላህ ሸይኽ ዑሰይሚንን ይዘንላቸው ፣   ለሙስሊሙ የዋሉትን ብዙ ውለታዎችን  አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ምንዳን ይስጣቸው። 🤲 ኣሚን። Copied

  • 17 мая 2025 г.941из bin_Husseynfurii

    اللهم بلغنا عشر ذي الحجة

  • 16 мая 2025 г.70из kukusal

    ዛሬ ጁመዓ ነው ሱረቱል ካህፍን መቅራት አብዙ https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

  • \\ሱረቱል ካፍ// 📚 ✅ ቃሪእ አቡበክር አሻጥር مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا سورة الكهف..  🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56) አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡ ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ    መልካም ጁሙዓህ https://t.me/alfrkatu_anajeya https://t.me/alfrkatu_anajeya

  • 6 мая 2025 г.105из Umhureyrah

    🔸 السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ የኒሳዑል ኸይር የበጎ አድራጎት ማህበር አባላት 💎አቅም ላጡ ሙስሊሞች ለማስፈጠር ኮፖን አዘጋጅተን ስንሸጥ እንደነበር ይታወቃል ። 👉ከኮፖን ባገኘነው ገቢ አርባ የሚሆኑ ህፃናት እና እህናቶች ሪፈራል ሆስፒታል በመሄድ ለእያንዳንዳቸው 1500 ብር በመስጠት አማናችሁን አድርሰናል ። 💎በአጠቃላይ ወደ ስልሳ ሺህ ብር ወጪ ሆኗል።  አልሀምዱሊሏህ ይህ የሆነው በአሏህ እገዛ በእናንተም መልካም ትብብር ነው ። 🔸ስላደረጋችሁልን ድጋፍ እናመሰግናለን ይህን መልካም ስራችሁን አሏህ ከጀሀነም ግርዶሽ ያድርግላችሁ። 👉አሏህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን !!

  • 24 апр. 2025 г.1041из hawassamuslimmedicalassociation

    اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በተደጋጋሚ  እንደ ሙስሊም ኡማ ያሉብንን ብዙ ችግሮች፣ ክፍተቶች እያወሣን ፅፈናል። በሆነው አዝነን፣ተክዘን፣ ተቆጭተን ይሆናል። ከንፈር መጠን ብቻ በጉዳዩ ላይ  ምንም ማረግ አለመቻላችንን ለራሳችን ተናግረን ያለፍንባቸው ግዜያት ጥቂት ማይባሉ እንደሚሆኑ እሙን ነው። አሁን ግን አላማችንን ልንጠያየቅ ነው፤ ከኔ ካንቺ ምን ይጠበቃል ልንል ነው። ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች የላቀው ጌታችን አላህ ምዕመናንን ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦ Allah Subhanahu Wa Ta'ala said: وَا لَّذِيْنَ اسْتَجَا بُوا لِرَبِّهِمْ وَاَ قَا مُوْا الصَّلٰوةَ ۖ وَاَ مْرُهُمْ شُوْرٰى بَيْنَهُمْ ۖ وَمِمَّا رَزَقْنٰهُمْ يُنْفِقُوْنَ  "And those who have responded to their lord and established prayer and whose affair is [determined by] consultation among themselves , and from what We have provided them, they spend." (QS. Ash-Shura 42: Verse 38) "የምክክር ምዕራፍ" ተብሎ በተሠየመው ምዕራፍ ዉስጥ በጉዳዮቻችን ላይ መመካከር መገለጫችን መሆኑ ተነግሮናል። እናም የአላህ ፍቃድ ከሆነ online በ telegram የመጀመርያ ዙር   ውይይታችንን ለማካሄድ አስበናል። የዚህ ዙር ውይይት እህቶችን ብቻ ያማከለ ሲሆን ሁላችሁም በአሁኑ ግዜ ከሀዋሣ ውስጥም ውጭም ያላቹ እህቶች ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት ከ 2:30 ጀምረን የምንገናኝ ይሆናል። ኢንሻአላህ! የመወያያ  linkunm በግዜው የምንለቅ መሆኑን ለማሣወቅ እንወዳለን። دمتم سالمین