ኑሰይባ ስለ እስልምናችን እንማማር እንተዋወስ ኢስላሚክ ቻናል
Статистикаየቻናሉ ስራ በአላህ ፍቃድ ቁርአን ማስቀራት ፣ ኢስላማዊ ትምህርቶችን መስጠት ፣ ቁምነገር አስጨባች ጥያቄዎች፣ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን መልቀቅ ና የአህልሱና ወልጀማአን ትክክለኛውን አቂዳ የያዙ ብዙ ኑሰይባዎችን ማፍራት ነው
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 44
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 15
- 1/48двое суток
- 17
- 1/72трое суток
- 18
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቁርአን በሉ ደና ደሩ وسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
ከእንቅልፍ በፊት የሚባሉ አዝከሮች ١-اللهم أسلمت نفسي إليك ، وفوضت أمري إليك ، ووجهت وجهي إليك ، والجأت ظهري إليك ، رهبة ورغبة إليك لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك آمنت بكتابك الذي أنزلت وبنبيك الذي الرسلت ٢-باسمك ربي وضعت جنبي ،وبك أرفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين ٣-اللهم قني عذابك يوم تبعث عبادك (٣) مرات ٤-بإسمك اللهم أموت وأحيا ٥-سبحان الله (٣٣) مرات ٦- الحمد لله (٣٣) مرات ٧- الله اكبر (٣٣) مرات
ሁሌም የእንቅልፍ ሰአት ሲደርስ አንድ ማስበው ነገር ቢኖር ተኝቼ በዛው ብቀርስ የሚለውን ለማንኛዉም ኢሻ ሰግደናል ሁላችንም ??
የኛ ቤት እራት ላይ ማይወራ ታሪክ የለም እኮ ሀገር ሰላም ነው ብለን ተሰብስበን እየበላን የአራት አመቱ የቤታችን ሽማግሌ ከዚህ ቤት ሰዎች ወስጥ መጀመሪያ ማገባው እኔ ነኝ አለ ሁሉም እየሳቀ ቀጣይስ ስንለው ባባ አላለም ባባማ የልባቸውን የተናገረላቸው ይመስል ከት ብለው እየሳቁ ጎበዝ አሉት ለማንኛውም አቶ ወንድም ዛሬ ውጪ ማደሩ ነው🤭🤗😂
ለካስ ረቢእ ገብታል እንግዲህ ሰሞኑን ልናያቸው የምንችላቸው day club ብዛታቸው ወላሁል ሙስተአን
ጁምአ የት ሰገዳቹ ??? ኩጥባውስ ስለምን ነበር??
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
* በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው፡፡☺️ * በዱዓእ የተከፈተ ቀን ድል አለው፡፡🤗 * በኢኽላስ የተጀመረ ዒባዳ ስኬት አለው፡፡🥰 * በምስጋና የተጀመረ ዕለት ሀሴት አለው፡፡ * በቢስሚላህ የተጀመረ እንቅስቃሴ በረካ አለው፡፡ * በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዕድሜ አለው፡፡😊 * በሐላል የተወጠነ ሥራ ጥፍጥና አለው፡፡ * በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው፡፡😌 * በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው፡፡🥰 * በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው፡፡ * አላህን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም!🙌 * እሱን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም፡፡☺️ * ለሱ እጅ ከመስጠት በላይ አሸናፊነት የለም፡፡❤️ * በሱ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም፡፡🥰 سبحان الله العظيم ✨
без подписи
✨ صلى الله عليه وسلم ✨
🌹ቁርአን🌹 መልካም ለይል وسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
ከእንቅልፍ በፊት የሚባሉ አዝከሮች ١-اللهم أسلمت نفسي إليك ، وفوضت أمري إليك ، ووجهت وجهي إليك ، والجأت ظهري إليك ، رهبة ورغبة إليك لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك آمنت بكتابك الذي أنزلت وبنبيك الذي الرسلت ٢-باسمك ربي وضعت جنبي ،وبك أرفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين ٣-اللهم قني عذابك يوم تبعث عبادك (٣) مرات ٤-بإسمك اللهم أموت وأحيا ٥-سبحان الله (٣٣) مرات ٦- الحمد لله (٣٣) مرات ٧- الله اكبر (٣٣) مرات
ሀስቡት እስኪ የሰሞኑን ብርድ እንደምንም ችሎ ተቋቅሞ ለይል ሰግዶ ከዛም ፈጅርን በጀምአ መስጂድ የሚሰግድ ወንድ ግን አቤት አጅሩ🤭🤭🤗 በሉ ደና ደሩ ለይል መነሳት የፈለገ እኔ አነሳዋለው ብላለች አላርም መሙላት እንዳትረሱ🤗🤭
без подписи
без подписи
без подписи
ደሞ ነገ ጁምአ ነው በጊዜ ተኝተን በጊዜ ተነስተን በጊዜ ወደ መስጂድ ኢንሻአላህ
❣ነጭ ቬሎሽን ለመልበስ ምትዘጋጂው እህቴ... ነጭ ከፈንሽን ቀድመሽ ልትለብሺ ትችያለሽና ... ለሱም ተዘጋጂ copy
አሁን ላይ ክፈዪ ና ከህይወትሽ ችግሮች አንዱን እናጥፋልሽ ብባል ስልኬን ነበር ምለው እንደውም አንዳንዴ የብዙ ወንጀሎቼ መንስኤ ብቻ ሳቶን አላህ ይጠብቀን እና ጀሀነም ምገባበት ዋና ምክንያት ነው ሚመስለኝ ወላሁልሙስተአን
ክፍል አንድ(1) ቲክቶክ ላይ ወጣችሁ ልብስ ምትሸጡ(ኒቃቢስቶች)እህቶች! ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ያው የአብዘሃኛው መገኛ ቲክቶክ ስለሆነ እንጂ በሌሎችም ሚዲያ ምትወጡትን እህቶች ይመለከታል ማስታወሻው። ወላሂ ሚያስፈር ተግባር እያየን ነው ኒቃብ፣ ጅልባብ(ልብስ)እንሸጣለን እያሉ ሚዲያ ላይ እጃቸውን ከፍተው አንዳንዶች በትንሹ የሰውነታቸውን ቅርፅ ሚያሳይ ልብስ ለብሰው በዛም ላይ ጌጥ አድርገው(ሰዓት፣ ብራስሌት)በሚፈትን ሁኔታ ድምፃቸውንም ለስለስ አድርገው ልብስ ሚያስተዋውቁ ኒቃቢስቶች አሉ። ሱብሃነክ! ወዴት እየሄድን ነው? ኒቃብኮ ባህላዊ ልብስ ሳይሆን ሸሪዓዊ ትእዛዝ ነው። ራሳችሁንም ቁጥብ ልታደርጉ ይገባል የተለበሰው ለአላህ ተብሎ ከሆነ። በመጀመሪያ መረዳት ያለባችሁ ነገር ሚዲያ ወይም ቲክቶች ማለት አለም(🌏)ማለት ነው። ምክንያቱም ሁሉም በያለበት ውጭ ሃገርም ሃገር ውስጥም ያሉት ያዩታል። ሸሪዓው ደግሞ አይደለም አለም ላይ መውጣት ትልቅ ደረጃ ያለውን ሶላት እንኳ መስጅድ ከምትሰግዱ ቤታችሁ መገዳችሁ የተወደደ እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል። ያ የሆነበት አንዱ አላማ ሴት ልጅ አለባበሷ ተስተካክሎ እንኳ ከባድ ፈተና ስለሆነች ነው። አስቡት አለባበሷ ኒቃብ ከሆነ መስጅድ ይበልጥላታል አልተባለም። ይሄን ስላችሁ ኒቃብ ከለበስን ምን ችግር አለው አንፈትንም ብላችሁ እንዳታስቡ ነው። ይሄ ሲባል ለአስፈላጊ ሃጃ ከቤት አትውጡ ማለት አይደለም። ነገር ግን ሚዲያ ላይ እያየነው ያለው ነገር ሚያሳፍርና ኒቃቢስትን ማይገልፅ ነው። ልብሱን ለብሰው የጡታቸውን ቅርፅ እየታየ ልብሱን ለማሳየትም ሰውነታቸውን እየዳበሱ አንዳንዶች ሸፕ የሆነ ልብስ ለብሰው ይወጣሉ። ሱብሃናላህ! አንዳንዶች አይናቸውን በኩል አድምቀው ይወጣሉ። በርግጥ ስለ ኒቃብ ሳይረዱ ጓደኞቻቸው ስለለብሱ ብቻ እንደፋሽን አይተውት ሚለብሱ እንዳሉ እናውቃለን። ነገር ግን ለአላህ ተብሎ የተለበሰ ከሆነ ከነዚህ ተግባሮች ሊርቁ ይገባል። ፋሽንነቱን አስበው ለለበሱትም ንያቸውን እንዲያስተካሉ እንመክራቸዋለን። ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ራሳችሁን ቲክቶክም ላይ ይሁን ሌላ ሚዲያ ላይ ለብሳችሁ ምታስተዋውቁ እህቶች እንዲሁም ኒቃብ ለብሳችሁ ፎቶ ምትፖስቱ እህቶች አላህን ፍሩ። ስራ መስራታችሁ የግድ ከሆነ ማለትም ቤት አስተዳዳሪ የለ ሁኖ ለመስራት ከተገደዳችሁ ከሆነ ምትሸጡትን ልብሱን ብቻ ፎቶ አንስራችሁ ያለ ድምፅ ልቀቁ። ሚገርመው እንደዛ እንኳ አድርገው(ፎቶ ብቻ)ሚለቁ ሴቶች ድምፃቸውን አለስልሰው በሚፈትን ድምፅ ጨምረውበት ይለቁታል። ከዛም ኮሜንት ላይ የት ነው ሰፈርሽ ምናምን ሚሉ ኮሜንቶች ይመጣሉ። ፈተናው ከዚህ እየጀመረ መሆኑ ሊጠፋሽ አይገባም። ከዛም ስልኳ እዛው ላይ አለ እንግዲህ በዛ ሰበብ በአካል ታገኛቸዋለች ያ ወንድ ሳይፈልገው እሷን ለምልግኘት ሊገዛት ይችላል። እኔ አውቃለሁ ሴቶችን ለማየት ብለው ሳይፈልጉ በየ ጊዜው እየሄዱ ሚገዟቸው ከዛ በስልክም ማውራት ይጀመራል በቀላሉ ለዝሙት ተጋላጭ ትሆናለች ምክንያቱም እሷ ብር ማግኘቷን ነው እንጂ ሌላውን ነገር አታገናዝብም እሱ ደግሞ አላማው ሌላ ነው። እሷም ሌላ መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ገብታ ነው ምትባነው። ስለዚህ አላህን እንፍራ ራሳችሁን ፈተና ውስጥ እያስገባችሁ ነው ወንዶችንም ወደ ዝሙት መጣራት ነው። ካለፉት እንማር። ስለዚህ፦ ከላይ እንዳልኳችሁ መስራታችሁ የግድ ከሆነ ፎቶዎችን ልብሶችን ፎቷቸውን ብቻ ልቀቁ ድምፃችሁን ሳታስገቡ ራሳችሁም ለብሳችሁ ሳትወጡ እናንተ ባትሆኑምና(የውጭ ሃገር ኒቃቢስቶች) ቢሆኑም መልቀቅ የለባችሁም። እንዲሁም ወንድሞቻችሁ እቃውን እንዲሰጡላችሁ አድርጉ እንጂ በአካል ወንዶችን አታግኟቸው። ለዛ ነገር ከተገደዳችሁ እናታችሁንም ቢሆን ይዛችሁ ሂዱ እንጂ ብቻችሁን እንዳትሄዱ። ከላይ በገለፅኩላችሁ የሰራችሁም የለቀቃችሁትን አጥፉት ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ወላሂ አላህ የተሻለ ይሰጠዋል ካላሰበውም በኩል ሪዝቁን ያሰፋለታል። አላህ ያግዛችሁ። ወላሁ አእለም ይ ቀ ጥ ላ ል... ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ Copy