tgindex
Последний пост
2 дек.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
93
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
63
22 постов
Вовлечённость
67,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ውድም እርካሽም የሚያደርጋችሁ የተገኛችሁበት ቦታ ነው እና መገኛችሁን ኣሳምሩ😊🖤 Semir.ami🪡

  • መኖራችሁ በጣም የማያስፈልግበት ጊዜ እንደነበር ሁሉ መኖራችሁ ደግሞ የሚያስፈልግበት ጊዜ ይመጣል እና መርሳትን ኣትፍሩ የመተውን ነገር ኣትጥሉት ምክነያቱም እኛን ጨምሮ ከጊዜ ጋር ሁሉም ነገር ይለዋወጣል ምንም ነገር እንደነበር የሚቀጥል ነገር የለም ….🖤🙌🏻

  • #አልችልም ! አዎ  ከብዙ ስዎች    ስሜቴን  መደበቅ  እችላለሁ !     አዎ  ድክመቴንም ማንም  አያውቅም  !☹️ አዎ መዘኔን እና  መከፈትንም ማንም  አያውቅም!🥺   አዎ  ወድቀቴ እና  ፈተናዎቼንም እንዳዘዉ!😥 ይህ  ሁሉ  ከሰው  ደበኩኝ እንጂ  ከአንተ  መደበቅ አልችልም🙏 አዎ  አንተ  ሁሉንም  ቀድሜህ አይተዋል❤️ ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳላችሁ አላውቅም ግን ፈጣሪ አለ።🙏 ሰላም ዋሉልኝ መልካም ቀን😊

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በ ሀገረ 𝐓𝐮𝐫𝐤𝐞𝐲 ወንድ ተማሪዎች ጥፋት ሲያጠፉ አስተማሪዎቻቸው ወይም የትምህርት ቤቱ ሃላፊ  ከሁለት ሴት ተማሪዎች ጋር አብሮ እንዲቀመጡ ይደረጋሉ እነዛም ወንድ ተማሪዎች ከሴት ጋር አብሮ መቀመጣቸው በተማሪዎች ዘንድ ስለሚያሳፍራቸው ዳግመኛ ያሀን ጥፋት አያጠፋም ተብሎ ይታሰባል። ይሄ ነገር እኛ ሀገር ላይ ቢጀመር ወንድ ተማሪዎች ጥፋት ከማጥፋት ይቆጠባሉ ብላችው ታስባላችው 💬

  • ቻይናውያን ጉንዳን እና በረሮ በልተው ያስተረፉትን ከድነው  የሚያስቀምጡት ነገር ... . ምን እንዳይገባበት ነው 😳🤔 😂😂😂

  • የልጃቸውን ስም አለማየሁ ብለው ያወጡት እናትየው ከሆኑ እኔ የማደንቀው አባትየውን ነው!!😎 ይመቸው😁

  • ወንዘ ወደ ኃላ ተመልሶ እንደ ማይፈስ   ሁሉ  ያለፈው ነገርህን እያሰብክ   እስረኛ አትሁን ይልቁንም ከፊት ለፊትህ   ባለው ነገር ላይ አተኩር ነገ የተሻለ ነገር አለና::🫶

  • видео или голосовое, без подписи

  • "በጣም እርቦህ ምግብ ስታዝህ ምግቡ እስኪመጣ ርሀቡን ትጠግበውና ምግቡ ሲመጣ አይበላልህም" ይላል በበጀት እጥረት የቆመው ጥናቴ😁😁

  • በ 40 አመትህ ከቤተሰብ ጋር እየኖርክ Mother እራሴን ችየ ከቤት እስክወጣልህ ታገሰኝ ስትልህ

  • Technology መቼም አያስደንቀኝም ምግብ Download አድርጌ እስካልበላው ድረስ🤧

  • ለ 2 ሰዓት ያህል እየጮኸች ናላዬን ስታሽከረክረው ያዝኳትን አግቼ የእስጪፍን ሙዚቃ ክፍት

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ድሬ ዉስጥ እየተማርክ አስተማሪዉን እዚጋ አልገባኝም ስትለዉ ሳትቅም እየመጣህ ታዲያ እንዴት ሊገባህ ነዉ ሲልህ

  • ፓርላማ ላይ ለምን አረቄ ተከለከለ ብሎ ሚጠይቅ 1 የሊቬ ፋን የፓርላማ አባል ይጥፋ

  • ሰው ዝም ብሎ ብሩን በልብስ ይጨርሳል እንጂ አብዛኛው የደስታ ጊዜ የምናሳልፍው እራቁታችንን ነው 🥲😒

  • የአካል ጉዳተኛ ጥቅል ለኔ እምቢ ብሎኝ ፂም ለሌለዉ ጀለስ ሲሰራለት

online — tgindex