tgindex
Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
198
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
152
23 постов
Вовлечённость
76,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
38
1/48двое суток
43
1/72трое суток
46

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እግዚአብሔር ያውቃል!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🫠✨

  • ✨❤️‍🩹✨

  • 18 июн.15263из orthodoxtewahdobbtt

    My voice 🤭

  • ✨Michael❤️‍🔥✨

  • видео или голосовое, без подписи

  • ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዉያን🥹💔

  • መድኃኔዓለም አለ❤️‍🩹!!

  • ✨🤍  ዓለምን በመላ ይቀድሳት ዘንድ ከአብ በወጣ ከወልድ በተገኘ መንፈስቅዱስ አምናለሁ። እነሆ እሱም የንጽህናና የቅድስና መንፈስ ነው። ጰራቅሊጦስ የሥጦታ ምንጭ ነው 🕊 ✨  ጰራቅሊጦስ ተቀድቶ የሚጠጣ የዕውቀት መጠጥ ነው። ጰራቅሊጦስ ዕድፍን የሚያነጻ ውሃን የሚቀድስ ነው። ጰራቅሊጦስ የሃይማኖትን አልጫነት የሚያጣፍጥ የልቦና ጨው ነው። ጰራቅሊጦስ በጨለማ  ላሉ የሚያበራ የይቅርታ ብርሃን ነው። ጰራቅሊጦስ በምሥጢረ ቁርባን ላይ የሚረብ ጸአዳ መለኮታዊ ርግብ ነው🤍 . . . ቅድመ ዓለም ለነበረ ፍጹም አንድነቱ ለሱ ስግደት ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን🤍            🤍      ሰይፈ ሥላሴ ዘሐሙስ 🤍                ✨      እንኳን አደረሳችሁ  ✨ ☀️  💫

  • ይተወኝ ይሆን ተብሎ የማይጠረጠር ብቸኛ የልብ ወዳጅ እግዚአብሔር ነዉ😊

  • Orthodox❤ pinned «​"ፍቅር ማለት የምትወደውን ሰው ስለ እውነት መታገሥ ማለት ነው። ፍቅር የበደልን አቧራ ያራግፋል እንጂ ቂምን አያበቅልም። እግዚአብሔርን መውደድህን የምታረጋግጠው በአጠገብህ ያለውንና የሚበድልህን ወንድምህን በፍቅር መሸከም ስትችል ብቻ ነው።" ​+ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ +»

  • ​"ፍቅር ማለት የምትወደውን ሰው ስለ እውነት መታገሥ ማለት ነው። ፍቅር የበደልን አቧራ ያራግፋል እንጂ ቂምን አያበቅልም። እግዚአብሔርን መውደድህን የምታረጋግጠው በአጠገብህ ያለውንና የሚበድልህን ወንድምህን በፍቅር መሸከም ስትችል ብቻ ነው።" ​+ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ +

  • 💞  ✨ ቅድስት ሰንበት 🤍            ☀️

  • If you are carrying a heavy cross, do not look at the ground in despair, look at the Christ who is walking beside you. He does not take the cross away immediately, but He gives you the strength to reach the peak of Golgotha." ​"ከባድ መስቀል ተሸክመህ ከሆነ በተስፋ መቁረጥ ወደ መሬት አትመልከት፤ በአጠገብህ የሚጓዘውን ክርስቶስን ተመልከት እንጂ። እርሱ መስቀሉን ወዲያውኑ አያስወግድልህም፤ ነገር ግን የጎልጎታን ጫፍ እንድትረግጥ ጥንካሬን ይሰጥሃል።" ቅዱስ ፓይሲዮስ +

  • видео или голосовое, без подписи

  • በዘመኔ ሁሌ አለህ ከእኔ ጋር ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ❣                 ✨ ቅዱስ አማኑኤል ✨     ☀️

  • ✨  መሸሸጊያ የሆነኝን        ስወድቅ ያነሳኝን        ልመናዬን ያልናቀብኝን        አቅም ሳጣ ያበረታኝን መድኃኔዓለምን ነፍሴ አብዝታ ትወደዋለች 🥰   🥀  የማይተወን ጌታ አለ ከእኛ ጋራ 🙏🌸   🤍   27     ✨         ☀️  💫

  • ሰው እግዚአብሔርን እንጂ እግዚአብሔር ሰውን አይተውምም !

Orthodox❤ — tgindex