- Последний пост
- 29 янв. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
በመንፈቀ ለሊት እየጸለዩና እግዚአብሔርን በዜማ እያመሰገኑ የነበሩት እነማን ናቸው?
ዛሬ ምን ተማርኩ መሰላቹ። በጠዋት ተነስቼ ቤተክርስቲያን ሄድኩ ከዛም ፀበል ስጠጣ አንድ እናት ከርቀት አየቺኝ እና ለም አፆምም አለቺኝ?🙄🙄 ከዛ እኔም አልፆምም አልኩ እሳቸውም ለምን? አሉኝ በድጋሚ መሀል አካባቢ ነው ሲያመኝ የቀመስኩት ያቆምኩት አልኳቸው። እሳቸውም አይ ይሄ የሰይጣን ፈተና ነው እና ልጄ መፆም አለብክ እኔ አንድ ኩላሊት ነው ያለኝ ብዙ ጊዜ ዳለሲስ ተደርጌአለው እና ፈጣሪ ይመስገን ስለፆምኩ ስለሰገድኩ ነው። ደናና ጤነኛ ሙሉ ሰው የሆንኩት። እናም ሚስጥርክንም ሁሉ ለማንም አትንገር ሰው ሁሉ ጎጂ ነው። ላንተ ቅርብ የሆነ ሰው ነው ሚጎዳክ። እና ሁሌ ሚስጥርክን እቤቱ መተክ ለሱ ለአምላክ አውርተክ ለፍልፈክ። የልብክን ለእርሱ ሰተክ። አንተ እንደወደድክ አድርግ ብለክ። ፀልየክ ውጣ እንጂ ለሰው ሁሉ ሚስጥርክን አታውራ ከሰውም ጋር አትወያይ። ልጄ በፆም በፀሎት ፈጣሪን ብቻ ጠይቅ አውራ። ጠንክ አይዞክ ብለውኝ ከአጠገቤ ተነሱ። እና ፈጣሪ ሲወዳቹ በብዙ ነገር ሊያስተምራቹ እና ሊያወራቹ ሊያሳውቃቹ ይጥራል። ልብ የማንለው እኛ ነን እና ማስተዋሉን ያድለን። ሚስጥራቹን ለፈጣሪ ብቻ አውሩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! የዛሬ ትምህርት
ልብ አንጠልጣዩ "የጠፋው ሬሳ" ተከታታይ ትረካ #ክፍል_20 ....ሰውዬው ነበር እሱ ነገር ግን አልተመለከተኝም ነበር...ወደ ውስጥ ሲገባ ውጪ ላይ አንዳች የረሳው ነገር ያለ ይመስል ወደሗላ እየተመለከተ ነበር እኔም ይሄን ቅፅበት ተጠቅሜ ተደብቄ ወደ ነበረበት ስርቻ ተመለስኩ ግን ወደ ውጪ ሲመለከት የነበረው ሰውዬ ወዲያውኑ ከውስጥ አንዳች ነገር በልቡን የሳበው ይመስል በፍጥነት ዞረ ይመስለኛል ስደበቅ ያሰማሁት ኮሽታ ነው...ለደቂቃዎች በአፍንጫው እያነፈነፈ ቤቱ ውስጥ የገባውን እንግዳ ነገር ማሰስ ጀመረ ቅርቤ ስለነበር ይበልጥ ሰውዬውን መመልከት ቻልኩኝ ሁለቱም አይኖቹ ትክክል አይደሉም አቀማመጣቸውም ይለያል ከአይኖቹ ይልቅ አፍንጫውን አብዝቶ ይጠቀምበታል ነገር የአይኑ ብሌኖች ምስል ይከስቱ አይከስቱ እንጃ...በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ሰውዬውን እየተመለከትኩት ሳለ በዕድሜ አነስ የምትለዋ ሴት "ለምን እዚጋ ቆም አንድዬ" አለችው በማይገባ ቋንቋ የሆነ ነገር ብሎ መለሰላት "ምንም የለም ሁሉም ሰላም ነው እናትህ እንደ ድሮው ፀጉርህን ልታበጥርልህ ነው ና ወደ ውስጥ እንግባ" አለችው እያባበለችና የሚወደውን ነገር እየነገረችው እሱም በሃሳቧ ተስማምቶ እቅፍ አርጓት ወደ ውስጥ ገቡ...ውስጤ ለሰውዬው እንደ ማዘን አረገው በሆነ አንዳች ክፉ ክስተት እና ገጠመኝ ለዚ እንደተዳረጉ ለማሰብ ሰከንድ አልፈጀብኝም "ብቻ ከዚ በፊት መልካም ቤተሰቦች የነበሩ እሱም መልኩና አስተሳሰቡ ልቡም ጨካኝ ሳይሆን ሩሩህ ሰው ነበር" እያልኩኝ ከራሴ ጋር ስለ ሰውዬው መነጋገር ጀመርኩ ከዛም ከተደበኩበት በጥንቃቄ ተነስቼ ከኔ ቀጥሎ የሚከሰተውን ትዕይንት ወደሚያሳየኝ የመጋረጃ ሽንቁር ተጠጋሁ ወዲያውኑ ትልቋ ሴትዮ ባለመደገፊያ የምግብ ወንበር ላይ ተቀምጣለች እሱ ደግሞ አነስተኛ ወንበር ላይ ጀርባውን ሰጥቷት እግሯ መሃል ተቀምጧል በያዘችው ማበጠሪያ ሉጫ ፀጉሩን ወደሗላ በማበጠሪያ ታስተኛዋለች አንዳች አትናገርም ቃልም አይወጣትም ነገር ግን ከአይኗ የሚፈሰው እንባ ከእልፍ ድምፅ አልባ ቃላት የበለጠ ይናገራሉ በሚወርደው የእንባዋ ቦይ ላይ ብዙ ብሶቶቿ እና ችግሮቿ በግልፅ ይነበባሉ ፊቷ እንኳን እንደሚያለቅስ ሰው አልተኮማተረም አልተጨማደደም የማትናገረው ውስጧ ሚብሰለሰል እያደር ሚበላት ግን የማታከው አንዳች ነገር እንዳለ አሰብኩኝ..."አንዳንዴ ጥፍር ደርሶ የማያከው ቆዳ ስጋና አጥንትን አልፎ ከውስጥ የሚበላ ክፉ እከክ" አለ አልኩኝ ለራሴ ደሞም ልክ ነበርኩ በሴትየዋ ሁኔታ ከገባሁበት ሰመመን ስነቃ ሳላስበው ጉንጬ በእንባ ርሷል በጣም ደነገጥኩኝ ግራም ተጋባሁኝ እንዴት ሊሆን እንደቻለም ለራሴ ገረመኝ ግን በቃ ሆነ ልቤ እና አይኔ ተስማምተው በአንድነት አዘኑ በእንባዬም ገለፁት..."ግን የእውነትም እጅግ ያሳዝናሉ አንጀትም ይበላሉ በሌላ በኩል ደግሞ የሰው ስጋ ይበላሉ እዚህ ቤተሰብ ላይ የተከሰተው አንዳች ክፉ ገጠመኝ ምን ሊሆን ይችላል እንዴትስ ሊሆን ቻለ" እያልኩኝ ራሴን መጠየቄን ተያያዝኩትን ከራሴ ንግግር ተመልሼ በድጋሜ አይኔን በመጋረጃው ሽንቁር ወደ ውስጥ ሰደድኩት ትልቋ ሴትዮ ፈትል የሚመስለው ነጭ ፀጉሯ ከጀርባዋ ላይ ተንጋሏል ከፊት ያለው የፀጉሯ ክፍል አልፎ አልፎ ጥቁር ጣል ጣል ብሎበት የተለየ ውበት ሰጥቷታል ለረጅም ደቂቃዎች ያለማቋረጥ ማበጠሯን ተያይዛዋለች አነስ የምትለዋ ሴትዮ ግን ሰውዬውን ካስገባች በሗላ ደግሜ አልተመለከትኳትም ከነሱጋ አለመሆኗ ቢያስገርመኝም "ለምን" ብዬ ምጠይቀው ሰው የለ ግን ከአይኔ መሰወሯን አልወደድኩትም ውስጤ ተረብሿል... ነገር ግን ቀልቤ አሁንም እናትና ልጁ ላይ ነው...ከዛም እሱ በተራው ወደ ውስጠኛው ክፍል ገብቶ ውሃና የእግር መታጠቢያ አምጥቶ ቀስ እያለ አጠባት ከዛም ቅባት ነገር ይመስለኛል አነስቶ ከእናቱ ትይዩ ባለው የምግብ ወንበር ላይ ተቀምጦ በእርጋታ ያሻት ጀመር እሷም ፈገግ እያለች አይን አይኑን ትመለከተዋለች ነገር ግን አሁንም አይኗ ከማንባት አልቦዘኑም ነበር ያለመታከት ያነባሉ የእግር ጣቶቿን አንድ በአንድ እያረገ ዘና እንድትል የተቻለውን ይጥራል ደግሞም ከተቀመጠበት ተነስቶ ጉንጯ ላይ ሚንከራተተውን እንባ በመዳፉ ጠርጎ ግንባሯን ይስማታል...ምን አለ አንዳች ነገር ተከስቶ ወደ ቀድሞው በመለስኳቸው ብዬ ተመኘሁ...እዚ ቦታ ላይ ከዚ በላይ መቆየት እንደሌለብኝ ግልፅ ነው ቶሎም ተመልሼ ጓደኞቼን ከዚ አካባቢ ይዤ መሄድም እንዳለብኝ ግልፅ ነው...የውስጡን ትዕይንት ከምከታተልበት የመጋረጃ ሽንቁር አይኔን አንስቼ ወደ በሩ ስዞር አነስ ምትለዋ ሴትዮ................ Part 21....ይቀጥላል......... ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ 👍 አሳዩኝ ከተመቻቹ ÷ #𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏 ¶ የህይወት ቅኔ 🥀 ¶™🌐 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! 📱
ኢትዮጵያዊነት ምንድነው❕? . ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬ ኢትዮጵያዊነት እንቁነት ነው። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከሌሎች የሚለየው ልዩ ነገር አለው። ኢትዮጲያዊነት ባህል ነው ያደግንበት ስርአት ቆንጣጭ መካሪ ኮርኮሚ ፈርተን። ኢትዮጲያዊነት ነብስ ነው ካገር የወጣ ህይወቱ የሚናፍቃት ነብሱ ሚንሰፈሰፍላት። ኢትዮጲያዊነት ንግስና ነው በሄድንበት የምንከበርባት። ምንም እንኳ መከበሪያችን ተደርጎ የተሳለው ነጭ ማሸነፋችን ቢመስልም ነገር ግን በማናውቀው ጥበባችን እና ዕውቀታችንም ጭምር እንደ ነገስታት በአለም የነገስን ነገር ግን የራሳችንን የጣልን የሌሎችን ያገዘፍን ነን። ያው ትርጉሙን ስላልተረዳን ነው በሚል እንለፈው። በሃገራችን እንኩራ ሃገርን እንውደድ ጊዜው አልረፈደም ካልቃን ግን አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ብዙ ጊዜያት ይረፍዳሉ። ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬ 🍀 ኢትዮጲያዊነት ይለምልም 🇪🇹 እንዴት አረፈዳችሁ መልካም ውሎ መልካም ዕለተ ማክሰኞ
የመጀመሪያው ባቡር ካለፋችሁ የሚቀጥለዉን በተስፋ ጠብቁ። ስላለፈው ስትብሰለሰሉና ስትበሳጩ የሚመጣዉም እንዳያመልጣችሁ። እየተጓዝን ወዳጆች።🤷♀️ I wish you a good day
በቻይና ውስጥ በጣም ሀብታም የሆነው ጃክ ማ እንዲህ ብሏል... "ሙዝ እና ገንዘቡን ከዝንጀሮ ፊት ብታስቀምጡ ዝንጀሮዎ ሙዝ ትመርጣለች ምክንያቱም ዝንጀሮው ገንዘብ ብዙ ሙዝ ሊገዛ እንደሚችል ስለማያውቅ ነው." እንደውም WORK እና BUSINESSን ለሰዎች ብታቀርቡ መስራትን ይመርጣሉ ምክንያቱም አብዛኛው ሰው አንድ BUSINESS ከደመወዝ የበለጠ ገንዘብ እንደሚያገኝ ስለማያውቅ ነው። ድሆች ድሃ ከሆኑባቸው ምክንያቶች አንዱ የኢንተርፕረነርሺፕ እድልን እንዲገነዘቡ ስላልሰለጠኑ ነው። በትምህርት ቤት ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ እና በትምህርት ቤት የሚማሩት ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለደሞዝ ስራ ነው። ደሞዝ ሊደግፍዎት ይችላል, ነገር ግን በፍፁም ሀብታም ሊያደርግ አይችልም ። ወንድማችን Jack ma ✍️
без подписи
без подписи
без подписи
⛪️⭕ `R°TOD`~OX WALLPAPER ✝ pinned «🙏 አንድ ፍቅር 🫶 ልሳን ነኝ አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና😳😳😳 እጃቸውንን🫴🫴🫴 ዘርግተው ያወጡታል! ጊንጡም ይነድፍቸዋል😭😭 እሳቸዉም ደንግጠው ይለቁታል🫨🫨 ተመልሶ ወደ ውሀው ገባ! ሽማግሌው አሁንም ጊንጡ ውሀ ውስጥ መስመጡን ያዩና! አሁንንም እጃቸውን ለእርዳታ ዘረጉለት 🫴🫴 በድጋሚም ጊንጡ…»
🙏 አንድ ፍቅር 🫶 ልሳን ነኝ አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና😳😳😳 እጃቸውንን🫴🫴🫴 ዘርግተው ያወጡታል! ጊንጡም ይነድፍቸዋል😭😭 እሳቸዉም ደንግጠው ይለቁታል🫨🫨 ተመልሶ ወደ ውሀው ገባ! ሽማግሌው አሁንም ጊንጡ ውሀ ውስጥ መስመጡን ያዩና! አሁንንም እጃቸውን ለእርዳታ ዘረጉለት 🫴🫴 በድጋሚም ጊንጡ ነደፋቸው! ሲለቁትም አሁንም ዉሃ ውስጥ ገባ😲😲😲😲 ይህን የሽማግሌውን ትንይንት የሚመለከት አንድ ልጅ ወደ ሽማግሌው ጠጋ ይልና! " ይህ እኮ ክፉ ፍጥረት እርሱን ለማዳን ሲሉ እርሶ እየተጎዱ እኮ ነው። "" አላቸው ሽማግሌውም እንዲህ ሲሉ መለሱ "" የጊንጡ ተፈጥሮ መናደፍ ነው። የኔ ተፈጥሮ ደሞ መርዳት እና ማገዝ ነው። አረዳዴን ግን አስተካክላለሁ! "" አሉና ከዛፍ ላይ አንድ ቅጠል🍀🍃🍀🍃🍀🍀 ቀንጥሰው በቅጠሉ ጊንጡን ይዘው አወጡት። ህይወቱንም አተረፉለት ። መልክቱ 👆👆🫵👉👉👉👉 ንድፊያን ፈርተን መልካም ከማድረግ አንቆጠብ! የምንረዳበትን መንገድ እናስተካክል እንጂ! ⭕️ " አስለዉሉ ሁላችንም ስንፈጠር ደግ እና መልካም ነን!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 " " ከተማራቹ 👊👊👊👊 ✍️ ጥሩ ዘር !
🌹 ልሳን ነኝ! አንድ ግጥም!!!! 🙏 የሞት ጥሪ መኖር የጠላ ቀበጥ አውራ ዶሮ 🐓🐓🐓 በገዳይ ጥበቡ ጊዜያትን ቀምሮ ። ወፎች ሳይንጫጩ ማለዳዳ ጎህ ሳይቀድ " እኩኩሉ " ይላል ንጋት ላይ ሊታረድ።😱😱 ⭕️ ቸር ቆዩ!!!!!!!
⭕️ ልሳን ነኝ! ~ አንድ ቀን አንድ ቤት ውጥ ምን ተፈጠረ ብትሉኝ😱 ¢ በአንድ ቤት ውጥ እናት,አባት አና ልጅ ሆነው ይኖራሉ። እኚህ ቤተሰብ ሁሌም ይጨቃጨቃሉ😩😡 ይጣላሉ ይጨቃጨቃሉ እና አንድ ቀን ሥስቱም እቤት እያሉ በር ተንኳኳ🤷♂🤷♂ ከዛም ሚስት በሩን ስከፍት በር ላይ 3 ሽማግሌዎች ነበሩ። ለእርሷም ወደ ሽማግሌዎቹ ተጠግታ ስጠይቃቸው🚶♀ ማን ልብ! እነርሱም ስማችን `አኔ ገንዘብ አባላለው ' አኔ ጤና ' እኔ ደሞ ፍቅር ነን አሏት። ከዛም ከሶስታችን አንዱን ምረጪ😨 አሏት እሷም🏃♀🏃♀➡️🏃♀🏃♀➡️ እየሮጠች ወደቤት ገብታ የተፈጠረውን ሁሉ ነገረቻቸው። አባት ~ ገንዘብ ይግባ' ይላል '' ብር ብናገኝ እኮ ሀብታም ነው ምንሆነው ችግርም ከኛ ይርቃል" እያለ ያወራል። እናትም~ ጤና ይሁን'' ሁሌ አያመን ትላለች። ልጅ ግን ~ ፍቅር አለች' ፍቅር ይሻላል ትላለች። እናም ከብዙ ክርክር በዋላ ። ¶ እናተ ግን ምን ትመርጣላቹ????????? እናም በልጅ ሀሳብ ይስማማሉ። ሚስትም ወደነዛ ሽማግሌ ትሄድና ፍቅር ምትባለው ግባ አለችው። ከዛም ፍቅር ሲነሳ 2ቱ ተከትለውት ነበር። ዞር ብላ ስታይ ጤናና ገንዘብ አየተከተሉ ነው። እሷም ቆመችና " አንዴ እኔ እኮ ፍቅርን ብቻ ነው ግባ ያልኩት " ስትል ፍቅርም አንዲ አሏት " ፍቅር ካለ ገንዘብ ፤ ጤናም አለ። ፍቅር ካለ ጤናም የለም ፤ ገንዘብም አይመጣም " አሏት ይባላል።
ቤተሰብ ሁሌም ጥሩ ሰው ሁኑ የክፉ ቀን ስንቅ ነው እና!
ነግቷል ፀሃይ ስትወጣ🌤 ነግቷል ለምትሉ ፤ ንጋት ላልገባችው ጨለማዎች ሁሉ፤ አልነጋም ነው መልሴ ለእናንተ አኩኩሉ፤ አልነጋም ተፈፅሞ እንደኔ ላለ ሰው ፤ ጥላ ነው መሬቱ ጥሎ የጋረደው፤ በረሃ ተወልዶ በረሃ ላደገው፤ በፀሃይዋ ብርሃን ሙቀት ላላገኘው፤ ታድያ ከዚህ ወዲያ ምን ይምጣልኝ ይላል። ህመሙን ሳያገኝ ሲገላበጥ ያድራል ፤ ጨለማ በርሱ ላይ ነግሶ 🤴ያገኘዋል፣ ስለዚህ አልነጋም ነግቷል የምትሉ፤ የንጋት ትርጉም አልገባችሁ ሁሉ። ገጣሚ :አፎሚያዘላለም
⭕️ ገፅታ ዘኦርቶዶክስ ⛪️⛪️⛪️ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @ortodox_wallpepar ✥ ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
⭕️ ቀናቹ እንዴት ነበር!🤔 " ዛሬ ቀኑ ደባሪ ነበር ወይስ አሪፍ! እንደሚታየው ቀኑ ዛሬ ይደብራል😭 እና ምን ልምከራቹ መሠላቹ " ቀኑ ከደበራቹ🤗🤗 ወደ 11:30 አካባቢ ቤተክርስቲያን ብትሄዱ ከራሣቹ ጋር ~ ከፈጣሪ ጋር ` ብታወሩ ለምትወዷት እናታቹ ብትነግሯት🙄 ምን ይሠማቿል !!?⭕️
✝ዛሬ እስኪ ቀናቹ ብሩ እንዲሆን አድ ታሪክ ልጣልላቹ።⭕️ አንድ አባት ነበሩ እና በመንገድ ላይ እየሄዱ ያለቅሳሉ😢😭። አንድ ስራላይ የነበረ ወጣት ያያቸው እና ይጠይቃቸዋል🤔። `` አባቴ ምን ሆነው ነው።`` ይላቸዋል እሳቸውም ቀጥለው ``ልጄ ናፍቆኝ ነው! ካገኘሁት ብዙ ወራት ሆነው`` ሲሉ ጊዜ ልጁ ``በጣም እያዘነ😖😣`` እየተሠማው ሄደ ለምን? መልሱን ለናተ✍️✍️ ⭕️ ልሳን ነኝ! ቸር ሁኑ!!!✍️
ቤተሰብ ስለማይቆጥርባቹ ሼር copy እያደረጋቹልኝ🙏 ይህ መንፈሳዊ የፎቶ መንደር ሲሆን ። share ena በተለይ ደሞ ቻናሉ እንዲቀሳቀስ Like like like like በማድረግ እንተጋገዝ 😊።