tgindex
Osso Machinery

Osso Machinery

Статистика

Machinery Manufacturing

Последний пост
24 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
295
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
191
20 постов
Вовлечённость
64,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
103
1/48двое суток
118
1/72трое суток
127

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 24 июл.1102из ethiopianenterprisedevelopment

    ‎​🇪🇹   የተኪ ምርቶች መበራከት፣  የኑሮ  ውድነትን ለማቃለልና የተረጋጋ ኢኮኖሚን ለመፍጠር ወሳኝ መፍትሔ፣ ‎ ‎​በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታዩ የኢኮኖሚ መዋዠቆችና የምንዛሬ ተመን መለዋወጥ በዕለታዊ ኑሯችን ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደሩ ይገኛሉ። ይህንን የኑሮ ውድነት በዘላቂነት ለመቋቋም ትልቁና ወሳኙ መንገድ  ተኪ ምርቶችን (Import Substitution) በስፋት ማምረትና መጠቀም ነው! ‎ ‎​ከውጭ የምናስገባቸውን ምርቶች በሀገር ውስጥ መተካት የሚያስገኛቸው 3 ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ‎ ‎​1️⃣ የውጭ ምንዛሬ ጫናን መቀነስ ‎ለውጭ ምርቶች የሚወጣውን አላስፈላጊ የውጭ ምንዛሬ በማዳን የምንዛሬ እጥረት በምርቶች ዋጋ ላይ የሚያሳድረውን ከፍተኛ ጭማሪ መቀነስ ይቻላል። ‎ ‎​2️⃣ የገበያ አቅርቦትና ዋጋን ማረጋጋት ‎በዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ምክንያት የሚከሰት የምርት እጥረትን በመከላከል፣ የሀገር ውስጥ አቅርቦትና ፍላጎት እንዲመጣጠን ያደርጋል። ‎ ‎​3️⃣ የሥራ ዕድልና የዜጎችን ገቢ ማሳደግ ‎የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ሲስፋፉና ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጠራል፤ የቤተሰብ ገቢ ሲያድግ ደግሞ የኑሮ ውድነቱን የመቋቋም አቅም ይጎልብታል። ‎ ‎​💡 መፍትሔው በእጃችን ነው! ‎ ‎​የሀገር ውስጥ አምራቾችን በፋይናንስና በቴክኖሎጂ መደገፍ ‎ ‎​የሀገር ውስጥ ምርት ጥራትንና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ ‎ ‎​"የሀገሬን ምርት እጠቀማለሁ!" የሚል ባህልን ማሳደግ ‎ ‎​💪 የሀገር ውስጥ ምርትን በመጠቀም የሀገራችንን ኢኮኖሚ አብረን እንገንባ! ​#ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት #ለተጨማሪ_መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይጎብኙ! https://linktr.ee/ethiopianenterprisedevelopment

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 21 июл.1371из ethiopianenterprisedevelopment

    ⚙️ ኦሶ ማሽን አምራች ኢንዱስትሪ፡ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የቆራጥነት ውጤት! ======/////====== ​በሲዳማ ክልል የሚገኘው ኦሶ ማሽን አምራች ኢንዱስትሪ በሀገራችን የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ዘርፍ ላይ ትልቅ ተስፋን የሰነቀ ተቋም ነው። በተለይም የሀገራችን የወጪ ንግድ ምሰሶ የሆነውን ቡናን አጥቦ፣ ቆልቶ፣ ፈጭቶና አሽጎ ለገበያ የሚያቀርቡ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን በሀገር ውስጥ በማምረት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ​ይህ ተቋም ለኢኮኖሚያችን የሚሰጠው ፋይዳ እጅግ ከፍተኛ ነው፦ ​እውነተኛ ተኪ ምርት (Import Substitution)፦ ከዚህ በፊት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከውጭ ሀገር ይገቡ የነበሩ የቡና ማቀነባበሪያ ማሽኖችን በሀገር ውስጥ ጥራት ባለው መልኩ በማምረት የሀገርን ሀብት ይታደጋል። ​ከአገር ውስጥ አልፎ ለዓለም ገበያ፦ ማሽነሪዎቹ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ማርካት ብቻ ሳይሆን፣ ጥራታቸውን ጠብቀው ለጎረቤት ሀገራት ጭምር በመላክ (Export) ለሀገራችን ተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ እያስገኙ ይገኛሉ። ​የግብርናውን ዘርፍ ማዘመን፦ ለአርሶ አደሩና ለቡና ላኪዎች የቴክኖሎጂ አቅምን በቅርበት በማቅረብ የኢትዮጵያን ቡና እሴት (Value Addition) ጨምሮ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ትልቅ እገዛ ያደርጋል። ​ከውጭ ጥገኝነት በመላቀቅ የሀገር ውስጥ የኢንዱስትሪ አቅምን በተግባር ማሳየት እንደሚቻል ኦሶ ማሽን አምራች ኢንዱስትሪ ህያው ምስክር ነው። የሀገር በቀል እውቀትና የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን በማበረታታት የኢኮኖሚ እድገታችንን እናፋጥን! ​#ኢትዮጵያ_ታምርት #እኛም_እንሸምት #MadeInEthiopia #የሀገርውስጥምርት #ለተጨማሪ_መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይጎብኙ! https://linktr.ee/ethiopianenterprisedevelopment

  • без подписи

  • great works of osso machinery manufacturers #osso #coffee #grinder Precision grinding Better flavor Perfect coffee ☕️ Call 0916864758 0964147676

  • https://vt.tiktok.com/ZSxCPKVCP/

  • ሰላም የኦሶ ማሽነሪ ቤተሰቦች (all members) ድርጅታችን ኦሶ ማሽነሪ በፊት ይሰራ ከነበረበት የአሰራር ሒደት በመቀየር አሁን ላይ በዘመናዊ የአሰራር ሒደት የተለያዩ ማሽኖችን በኳሌቲ እያመረተ ይገኛል በዚም የተነሳ በክልሉም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተለያዩ እውቅናዎችን እያገኘ ነው ይሄ ትልቅ እና ጥሩ አምርታ ነው ስለዚ ደግሞ እግዚአብሔርን አናመሰግናለን ደግሞም አናንተን ቤተሰቦቻችንን እናመሰግናለን ይሄ መልካም ስራ እንዲቀጥል የሁላችንም ምኞት ነው መልካም የእረፍት ቀን 🙏 ኤርሚያስ ሀይሉ የድርጅቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የፕሮዳክሽን ማናጀር

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • https://vm.tiktok.com/ZS983Qavn7QTg-7I6qM/