የዑስማን ኢብኑ ዓፋን( ሸይኽ ደሊል ) መስጂድ እና መድረሳ የሴቶች መድረክ
Статистика👉 ይህ ቻናል በዑስማን ኢብኑ ዓፋን (ሸይኽ ደሊል ) መስጂድ እና መድረሳ ሴቶችን ሚመለከት መልዕክት ሚተላለፍበት
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 52
- 1/48двое суток
- 59
- 1/72трое суток
- 64
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
ሂጃብሽ—የጽናትሽ ብርሃን! ~ ሂጃብሽ ለአንቺ ብቻ መሸፈኛ ሳይሆን ልቦችን የሚቀሰቅስ ዝምተኛ መልእክት ነው! በተሟላ ሂጃብሽ ላይ የምታደርጊው ጽናት ለሌሎች ሴቶች የጽናት ስንቅ ይሆናል፤ የደከሙ ልቦችንም ያበረታታል። ሂጃብ ተራ ጨርቅ አይደለም—የክብር፣ የሐያእ እና አላህን የመታዘዝ ምልክት ነው! መገላለጥና እርቃን መሄድ በበዛበት በዚህ ዘመን አላህ በወደደልሽ አለባበስ ላይ ፀንተሽ መልካም አርአያ ሁኚ። በአንቺ ጽናት ሰበብ አላህ የብዙዎችን ልብ ይከፍት ይሆናል! 👉 https://t.me/ousman123456 👉 https://t.me/ousman123456
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
ስሚ እህት...... ለምን የዶሮ ፀጉር አታክልም ፀጉርሺ እሷኑ ተንከባከቢ¡ ፀጉሬ አጭር ናት ብለሺ ለአናትሺ የሚከብድ ግብዳ ፀጉር ማስያዣ አድርገሺ አትቆልሊ እንደ ግመል ሻኛ እዛ ላይ አድርገሺ ላንችም ውርደት ነው ያልሆኑትን መሆን ማጭበርበር ማታለል ይህ ደግሞ ክልክል ነው። ክልከላ እና እርግማን አለበት ስለዚህ ተጠንቀቂ!! 👉 https://t.me/ousman123456
без подписи
👉 እህቴ በኢልም መንገድ ላይ ስትቀሳቀሽ፣ ስርአት ይኑርሸ አደብ ተላበሽ፣ ኒያሽ ይስተካከል ውሰጥሽን ፈትሽ፣ የኢኽላሥን ጉዳይ ምንግዜም አትርሽ፣ ረጋ ብለሽ ተጓዥ ይቅር መቻኮሉ፣ ገሩፖች አታብዥ አትግቢ ከሁሉ፣ ድርሶችን ቀንሽ አትያዥ በሙሉ፣ ባህሪሽ ምቹ ይሁን ለአድሚን ለአስተማሪ፣ ከተማሪወችጋ በፍቅር ዝለቂ ሁኒ ሰው አክባሪ፣ ፅኒ በመንሀጅሽ በአቋምሽ ለመጣ አትደራደሪ፣ ሙግተኛን ራቂ አችን በማይመጥን አትከራከሪ፣ ግዜሽን ቆጥቢ ዒልም ላይ ጠክሪ፣ ልብ በይ ተግባር ላይ ጓደኛ ስመርጪ፣ የውጭ ውበት አይተሽ እህቴ አትሩጪ፣ ሁሉም ጎዶሎ ነው አታገኝም ሙሉ፣ አታጭም በቢጤሽ አትበይ የት አሉ፣ ቅሪ ተሰትረሽ ክብርሽን ጠብቂ፣ አታውሪ አጂነብይ ከጂንጀና ራቂ፣ አሁንም ደግሜ የምልሽ አደራ፣ አጂነብይ ራቂ ሲቀር ለደሩራ፣ ሌላን አናሥወቅስ በእኔ በአንች ስራ፣ ነፍሳችን ትገሠፅ አላህን እንፍራ፣ እህቴ ገናነኝ ለምክር እኔ ከአንች አንሳለሁ ለማሥታወስ ያክል ይሄን ብየሻለሁ⬆️ ✨https://t.me/ousman123456 ✨https://t.me/ousman123456
без подписи
без подписи
без подписи
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሁለት ጸጋዎች አሉ፤ ከሰዎች አብዛኛዎቹ በእነሱ (በአጠቃቀማቸው) ይሸወዳሉ ፦ እነሱም ጤና እና ትርፍ ጊዜ ናቸው።" (ቡኻሪ ዘግበውታል) 👉 https://t.me/ousman123456 👉 https://t.me/ousman123456
አንደበትዎ ሰዎችን እንዳይጎዳ ይጠብቁት፤ ያልተገራ አንደበት ጽልመት ነው። ደግነት ማለት የሚፈልጉትን ነገር ለሌሎች መስጠት ነው። 7122
✍ ማስታወቂያ ‼ السلام عليكم ورحمة وبركاته ውድ የመስጂዳችንና የመድረሳችን ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 11/ 2018 ከዓስር በኋላ ደርስ አለመኖሩን እንገልፃለን እንዲሁም እሁድ ሐምሌ 12/2018 ከዓስር በኋላ ተማሪዎች ደርስ አይኖርም እሁድ ጠዋት የlevel 4 ተማሪዎች ብቻ ደርስ ይኖራል ⭕️https://t.me/ousman123456 ⭕️https://t.me/ousman123456
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
be fb ተዋወኩሺ.. በቴሌግራም አወራሁሺ.. በኢሞ ኒካ አሰርኩሺ.. በቲክቶክ ፖሰትኩሺ.. በዋትሳቭ ፈታሁሺ.. 👉 እዳይልሺ ከኦን ትውውቅ እና ኒካህ ራስሺን አርቂ ህይወት ቀልድ አደለም ማግባት ካለብሺ በአካል ይይሺ እይው የተያዩት ነገር ኋላ ፀፀት የለውም ለመታየት 1 /ኪሎ ዱቄት እና ቀለም ነክ ነገሮች አትጠቀሚ ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ያታለለ ከእኛ አይደለም ስላሉ በሐድሳቸው እዳይጋጭብሺ አሏህ በሰጠሺ ፊት ፣ፀጉር፣ቁመና ፣ ከለር ሳትጨማምሪ ብቻ ይይሺ ያኡኽታ!! 🌿 https://t.me/ousman123456 🌿 https://t.me/ousman123456
без подписи
без подписи
🌹 ፈገግ በሉልኝ 🌹 በበፊቱ ግዜ ነው ይባላል ታሪኩ. አናም አራት የ ገጠር ሰዎች በጀመአ አየሰገዱ ነበር ከዛም ልክ ሩኩአ ሲያረጉ አንዱ ወይኔ ወገቤን አለ ሁለተኛው ደሞ የወግብን ነገር አታንሳው የለዋል ንግግራችዎን የሰማው ሶስተኛ ሰው ሶላት ላይ አይወራም ይላቸዋል ከሁሉም የባሰው አራተኛዉ አንተ ራስህ ሶላት ላይ አኮ ነህ ብሎት አርፍ አውነተኛ ታሪክ የሆነ ነው 👉 https://t.me/ousman123456
.: سرُّ السعادةِ حسنُ ظنك بالذي خلق الحياةَ وقسَّم الأرزاقا')) ـ الإمام الشافعي ህይወትን ባስገኘው እና ሲሳይን በከፋፈለው [ጌታ] ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር፣ የደስታ ሚስጥሮች ናቸው። ኢማሙ ሻፊዒ 👉 https://t.me/ousman123456 👉 https://t.me/ousman123456