- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 676
- 1/48двое суток
- 774
- 1/72трое суток
- 835
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
📌 አስደሳች ዜና መንፈሳዊ ቃለ ምልልስ ከዘማሪት እህት ቤቴልሔም አጥናፉ በሶስት አልበም በተጠናቀረው የዝማሬ ካሴት የባረከችን እጅግ ከምንወዳት ውድ እህታችን #ዘማሪ_ቤተልሔም_አጥናፉ ጋር የህይወት ተሞክሮ ልዩ ዝግጅት የፊታችን እሁድ በ03-12-2018 ዓ.ም ማታ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በማራናታ ተለግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ይቀርባል። በተባለው ሰዓት Online በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በፍቅር ተጋብዘዋል። ከዚህ በፊት ከወንድማችን ዘማሪ አቤኔዘር ጋር ባደረግነው ቆይታችን በጣም እንደተባረክን አልጠራጠርም፤ አሁንም የቃለ ምልልሱ ቅጂ ከዚህ በፊት ተቀድቶ የቆየ ብሆንም ወደ ፀጋው ዙፋን ከፍ የሚያደርገን ትምህርት ስለሆነ ላልሰሙትም እያሰማችሁ በፀሎትና በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን። እሁድ ምሽት (03/11/18 ዓ/ም) @2:00 ብርቱ ቀጠሮአችን ነው #ማሳሰቢያ፦ ሼር ማድረግና ሰውን መጋበዝን አትርሱ። @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
በዚያ ከአንተ ጋር እንኳን ለተጠጋ ምህረት አግኝቶ ለፍጥረት ተሰፍው ነህ ለማያውቅህ ከቶ እኔስ ታድያ ባንተ በእጅህ መዳፍ ያለው እስትንፋሴን ከያዝከው ካንተ ወዴት እሄዳለው አቤቱ ከአንተ ወዴት ሄዳለው አቤቱ ከአንተ የትስ እሸሻለው በእውነት እየሱስ የህይወት ቃል አለህ አምላኬ ዘወትር ነፍሴን ታረካለህ ወደሰማይ ብወጣ አንተ በዛ አለህ ወደጥልቅም ብወርድ በእጅህ ትይዘኛለህ ህይወቴም ሲጀምር ባንተ የተፃፈ ነው ምን ጎደለኝ ብዬ ካንተ ወዴት እሄዳለው አቤቱ.... ዘመኔም አምላኬ ከእግርህ ስር ይለቅ ህይወት የሆነውን ቃልን ስጠብቅ ከፀጋህ በስተቀር ለኔ ትምክት የለኝም ካንተ ውጪ የሱስ ከቶ አይሆንልኝም መገኘትህ ምህረትህ ባለበት በዚያ ልገኝ አንተ በምትኖርበት መገኘትህ መንፈስህ ባለበት በዚያ ልገኝ አንተ በምትኖርበት በዚያ ካንተ ጋር ስቆይ(ስሆን) ከምድር ስበት ርቄ(መገኘትህ ከቦኝ) በዚያ ካንተ ጋር ስቆይ(ስሆን) ክብርህን ናፍቅ(መንፈስህ አበርትቶኝ) በዚያ ካንተ ጋር ስቆይ(ስሆን) ዙፋንህን እያየው(ድካሜን ረስቼ) በዚያ ካንተ ጋር ስቆይ(ስሆን) ሁሉን እረሳለው( ቆማለው በርትቼ)
без подписи
без подписи
ታምራቱን ታምራቱን በሕይወቴ አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አሰራሩን እኔ በተግባር አይቻለሁ እንዴት አድርጎ እንደሚያኖር አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በራሴ አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በእውነት አይቻለሁ አይቻለሁ/2* በአይኖቼ አይቻለሁ ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከክብር ጋር ሲያኖር በተአምራት ከሞገስ ከውበት ጋር 1) አልተጠማሁም በምድረ በዳ በበረሃዉ የሚያኖረኝ እጁ እረድኤቴ ከሰማይ ነው በተከበበ ከተማ መሃል አለሁ በእርጋታ የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ባለበት ፀጥታ ቦታ ታምራቱን... አይቻለሁ ... 2) ኃያል እጆቹን እያስቀደመ አስመለጠኝ ልቤን በምክሩ እየደገፈ አበረታኝ በህይወቴ ከባድ ቀናቶች ሁሉ ነበር ከጐኔ እንደ ቃሉ ያኖረኝ ሕያው ምስክር አለሁኝ እኔ በቤትህ ልማት ይሁን ተብሎ የተመረቀ ወደፊት ብቻ እንዲሮጥ ተፈቶ የተለቀቀ ማን ያስቆመዋል እየጨመረ በዛ ሰላሙ የፊትህ ብርሃን እየደመቀ ታየ በላዩ ደመና ባይታይ ነፋስም ባይኖር ያኖራል ከክብር ጋር የእኔ እግዚአብሔር ያኖራል ከሞገስ ጋር ጌታዬ እግዚአብሔር ይህን ዝማሬ ስሙት እስቲ ደጋግማችሁ! በቀጣይ ሳምንት የአደስ አበባ ሰበካ የዓመታዊ ወጣቶች ኮንፈራንስ አለ መቅረት አይቻለም። በእውነት በጣም የሚገርም ጊዜ ይኖረናል። በዚህ ቻናል ላይ የቀጥታ ሽፋን የሚያገኝበት ሂዴት እንፈጥራለን። መልካም ቀን ይሁንላችሁ። @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
⭕️ ኤልሮኢ የመልአኩ ስም ነው ‼️ ♨️ "ኤልሮኢ" የሚለውን ቃል ሁላችንም ከልጅነታችን ጀምሮ ስንሰማ ስላደግን በደንብ እናውቀዋለን ፤ ነገር ግን በዚህ ስም የተጠራው የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን ሳናስተውል ቀርተናል ። 📜 “እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።” — ዘፍጥረት 16፥13 🔰 አጋር "ኤልሮኢ" ብላ የጠራችው ይናገራት የነበረውን ማንነት ነው ፤ ያ ማንነት ደግሞ የእግዚአብሔር መልአክ እንደሆነ ከላይ ያሉትን ቁጥሮች በማየት መረዳት እንችላለን ። 📜 “የእግዚአብሔር መልአክም፦ ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ፥ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም አላት።” — ዘፍጥረት 16፥10 🔰 መልአኩ ለአጋር ዘሯን እንደሚያበዛ እየነገራት ነው ፤ "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ባዩ መልአኩ እራሱ ነው ። መልአኩ የሌላን ማንነት ንግግር በ reported speech እያቀረበ አይደለም ፤ ከዛ ይልቅ የዘፍጥረት መፅሐፍ ፀሐፊ የመልአኩን ንግግር በ direct reported speech እያቀረበ ነው ። ነገሩን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ እስኪ ከ direct ወደ indirect ቢቀየር ምን እንደሚል እንመልከት ። የእግዚአብሔር መልአክም "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ፥ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም" አላት ። ይሄ 👆👆 የዘፍጥረት ፀሐፊ የመልኩን ንግግር በ direct reported speech ያቀረበበት ነው ፤ ወደ indirect reported speech ሲቀየር እንደዚህ የሚል ይሆናል 👇👇👇 የእግዚአብሔር መልአክም ዘሯን እጅግ እንደሚያበዛውና ከብዛቱም የተነሳ እንደማይቆጠር ነገራት ። 🧱 መልአኩ ዘሯን የሚያበዛ ከሆነ እንዴት ፍጡር ሊሆን ይችላል ?? ዘርን የሚያበዛ ፈጣሪ ብቻ እንደሆነ ግልፅ ነው ፤ እየፈጠረ ነው ዘርን የሚያበዛው ። 📜 “ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤” — ዘፍጥረት 12፥2 🔰 አብርሃምን "ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ" ያለውን ፈጣሪ ነው ብለን አጋርን "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ያላትን ፍጡር ነው ማለት አንችልም ። መልአኩ ዋሽቷል ካልተባለ በስተቀር ፈጣሪነቱን እየተናገረ እንዳለ መካድ አንችልም ። ♨️ "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ማለት "ፈጣሪ ነኝ" እንደማለት ነው ፤ እንደዚህ አይነቱን ንግግር ፍጡር ሊናገር አይችልም ፤ ስለዚህ መልአኩ ፈጣሪ ነው ። አጋር ኤልሮኢ ብላ የጠራችሁ ይሄንን ንግግር የተናገረውን መልአክ ነው ። የጌታ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи