tgindex
COC and Exit Exam for Health professionals

COC and Exit Exam for Health professionals

Статистика
@pho148английский

Prevention is better than treatment

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
12 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
1 147
+4 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
480
40 постов
Вовлечённость
41,8%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 40
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
306
1/48двое суток
350
1/72трое суток
378

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ____ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology,  Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing,  Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

  • በአዲስ አበባ በሚገኘው ጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የ26 ዓመቷ እናት አራት ህፃናትን በአንድ ጊዜ በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል።   እናትየዋ አራት ፅንሶችን መፀነሷ በእርግዝና ክትትል ወቅት መለየቱን የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስኪያጅና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር እሸቱ ታደለ ገልጸዋል። አራት ፅንሶችን የያዘ እርግዝና ለእናቲቱም ሆነ ለሚወለዱት ህፃናት ከፍተኛ ክትትልና ጥንቃቄ የሚፈልግ በመሆኑ የወሊድ ቀኗ ከመድረሱ ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ በሆስፒታሉ ዋርድ እንድትቆይ ተደርጎ የሌት ተቀን ክትትል ሲደረግላት ቆይታለች። በወሊድ ወቅትም ለአራቱ ጨቅላ ህፃናት የሚያስፈልጉ ማረፊያዎችና የድጋፍ መሳሪያዎች አስቀድመው መዘጋጀታቸውን ዶ/ር እሸቱ መግለፃቸውን ብስራት ሬዲዮ ከጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ያገኘው መረጃ ያመላክታል። በዶ/ር እሸቱ ታደለና በማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ናትናኤል የተመራው የህክምና ቡድን የቀዶ ጥገና ሂደቱን በስኬት ማጠናቀቁን ሆስፒታሉ አስታውቋል።እናትየው እና አራቱ ህፃናት በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል። በሆስፒታሉ ከሦስት ዓመት በፊት የ24 ዓመቷ እናት በሪፈር ከጤና ጣቢያ መጥታ አራት ህፃናትን በሰላም መገላገሏ ተገልጿል። ተቋሙ በዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂና መሳሪያዎች የተደራጀ ሲሆን በየህክምናው ዘርፍ የተሰማሩ ስፔሻሊስቶችና ቁርጠኛ የጤና ባለሙያዎች መኖራቸው ለተሳካው የህክምና ሂደት አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሏል። ሆስፒታሉ በተለይም ለእናቶችና ህፃናት ጤና ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጥ እና  እንደዚህ ያሉ ከፍተኛ ጥንቃቄና ልዩ ክትትል የሚፈልጉ እርግዝናዎችን በተሳካ ሁኔታ ማስተናገድ የ“እናት ጤና፣ ልጅም ደህና” የሚለውን የጤና መርህ በተግባር ማዋል አንዱ ማሳያ ነው ተብሏል። https://t.me/pho148

  • #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል፡፡     የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን Update እያደረጋችሁ ያላችሁ ተፈታኞች፣ በፈተና ሲስተሙ ላይ የሚገኝ የትኛውንም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በፈተና ማዕከልነት መምረጥ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡   🔔 የተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የ GAT ፈተና ከሚሰጥበት ሁለት ወይም ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ በእያንዳንዳችሁ Dashboard ላይ የሚመጣላችሁ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ዳሽቦርዳችሁን ቶሎቶሎ ቼክ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • የተግባር ፈተና ለወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ ___ በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የተግባር ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በነሀሴ 01/2018 ዓ.ም https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5(አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • Deputy Project Director / Chief of Party at Opian Categories: #HealthCare #IT #ComputerScience #SoftwareEngineering Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Sep 07, 2026 Career Level: Executive(VP, Director) Number of people required: 1 Requirements: • · Master’s degree in management, public health, health systems, operations, information systems or a related field.· At least 10 years of relevant experience, including 5 years managing complex, multi-partner programs.· Demonstrated experience managing integrated plans, budgets, procurement, field operations and performance reporting.· Experience coordinating technical teams and public-sector stakeholders in Ethiopia.· Strong analytical, facilitation, problem-solving and written communication skills.· Fluency in English and Amharic.· Demonstrated record of questioning accepted approaches, designing or testing better alternatives, and using evidence to refine or stop ideas without compromising safety, reliability, et...

  • Product Director / Product Owner at Opian Categories: #HealthCare #Engineering #BusinessDevelopment #IT #ComputerScience #SoftwareEngineering Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Sep 07, 2026 Career Level: Executive(VP, Director) Number of people required: 1 Requirements: • · Bachelor’s degree required; master’s degree preferred in information systems, public health, engineering, design, business or a related field.· At least 8 years of product-management, digital transformation or business-analysis experience, including 4 years in a lead product role.· Demonstrated experience developing and scaling digital products in low-resource or public-sector environments.· Strong experience with human-centred design, agile delivery, requirements management and product analytics.· Ability to work fluently with health-program experts, government leaders, designers and engineers.· Excellent written and spoken English; Amharic is strongly preferred.· Demonstrated recor...

  • RMNCH Commodity and Service-Delivery Lead at Opian Categories: #Logistics #Transport #SupplyChain #HealthCare Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Sep 07, 2026 Career Level: Executive(VP, Director) Number of people required: 1 Requirements: • · Master’s degree in pharmacy, public health, maternal and child health, supply-chain management or a related field.· At least 8 years of experience in RMNCH, family planning, essential medicines or primary-healthcare commodity systems.· Demonstrated implementation experience within Ethiopia’s public health system at national and subnational levels.· Strong knowledge of commodity quantification, inventory management, service readiness and program monitoring.· Experience designing or improving data-use, supervision or digital workflows.· Fluency in English and Amharic.· Demonstrated record of questioning accepted approaches, designing or testing better alternatives, and using evidence to refine or stop ideas without compr...

  • Monitoring, Evaluation, Learning and Data Quality Lead at Opian Categories: #HealthCare Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Sep 07, 2026 Career Level: Executive(VP, Director) Number of people required: 1 Requirements: • · Master’s degree or higher in epidemiology, biostatistics, public health, health economics, implementation science, monitoring and evaluation or a related discipline.· At least 8 years of MEL or evaluation experience in health systems, supply chains or digital health.· Demonstrated ability to design evaluations, define indicators, manage data-quality assurance and analyze longitudinal or quasi-experimental data.· Strong command of quantitative methods and practical experience with qualitative learning methods.· Experience working with routine Ethiopian health-information or logistics data.· Excellent analytical writing and communication skills in English; Amharic is strongly preferred.· Demonstrated record of questioning accepted approaches, des...

  • Pharmacology for HO 2023.pdf

  • 7 авг.62010из Pharma Care

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.642311из Pharma Care

    share to students

  • የኤቦላ ቫይረስ በአሳሳቢ ሁኔታ እየተሰራጨ ነው ሲል ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን አሳወቀ የዛሬ ሁለት ወራት ተኩል ገደማ በኮንጎ የተከሰተው የኤቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በአሳሳቢና ባልተጠበቀ ሁኔታ በሀገሪቱ እየተሰራጨ ነው ሲል ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን በምህፃሩ MSF አስታወቀ። ድርጅቱ እንደሚለው በሽታውን ለመከላከል የህክምና ባለሞያዎች ያላሰለሰ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም፤ ወረርሽኙ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሳሳቢ ሁኔታ እየተሰራጨ ይገኛል። እስካሁን ከ3 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው በላቦራቶሪ ተረጋገጧል፤ ቁጥራቸው 1 ሺህ 500 የሚጠጋ ሰዎችም ሞተዋል። በአሁኑ ጊዜ ዋናው ተግዳሮት ባለሥልጣናት በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሰዎች መለየት እንደተሳናቸው መሆኑ ነው። ቡንያ በተባለው አካባቢ የሚገኝ የህክምና ማዕከል ውስጥ ከሚገኙት በሽተኞች ውስጥ 90 በመቶው ከዚህ ቀደም በኤቦላ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ እንዳላቸው የሚታወቅ ነገር የለም። የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከመንግሥት ኃላፊዎችና ከሰብአዊ ድርጅቶች ጋር ለመነጋገር ዛሬ ወደ ኮንጎ ኪንሻሳ ሄደዋል። ዶክተር ቴዎድሮስ የኤቦላ ወረርሽኝ ከተሰከሰተ ወዲህ ወደ ኮንጎ ሲጓዙ የዛሬው ለሁለተኛ ጊዜ ነው። https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • የጡት ማጥባት አስፈላጊነት እና ጥቅሞች ___ የጡት ማጥባት ለሕፃናት ጤናማ እድገትና የበሽታ መከላከል አቅም እንዲሁም ለእናቲቱ ጤና እጅግ አስፈላጊ የሆነ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። ህጻናት በመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የእናት ጡት ወተት ብቻ (Exclusive Breastfeeding) ማግኘት አለባቸው። 👉በጡት ማጥባት ወቅት ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ፦ ▪️የመጀመሪያውን ወተት (እንገር / Colostrum) ለህጻኑ ይስጡ:- እንገር የመጀመሪያው የእናት ወተት ሲሆን ሕፃኑን ከበሽታዎች የሚጠብቅ በጣም ከፍተኛ የመከላከያ ኃይል ያለው ነው። ይህ ወተት ከፍተኛ የበሽታ መከላከል አቅም ያላቸውን ንጥረ ነገሮች ይዟል። ...More #BreastfeedingAwareness https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • 3 авг.713311

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ  እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦  ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት  የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

  • ትርፍ አንጀት ምንድን ነው? በተለምዶ ትርፍ አንጀት እየተባለ የሚጠራው ችግር  የሚከሰተው አፔንዲክስ (ትርፍ አንጀት) ሚባለው ትንሽ የአንጀት አካል ሲያብጥ ወይም ሲቆጣ ነው። ይህ ችግር በፍጥነት ካልታከሙ ሊፈነዳ እና አደገኛ ኢንፌክሽን ሊያስከትል ይችላል። የትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና ምንድን ነው? የትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና ትርፍ አንጀት ለማስወገድ የሚደረግ ቀዶ ጥገና ሲሆን ለትርፍ አንጀት ችግር በጣም የተለመደው ሕክምና ነው። ቀዶ ሕክምናው በክፍት (open) መንገድ ወይም በላፓሮስኮፒ ሊሰራ ይችላል። 🚨 የትርፍ አንጀት አደገኛ ምልክቶች፡ 👉 ከታች በቀኝ በኩል ባለው የሆድ ክፍል ላይ ድንገተኛ እና ከባድ ህመም ፣ 🔹ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ፣ 🔹ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት፣ 🔹 የምግብ ፍላጎት ማጣት እና 🔹 በእንቅስቃሴ የሚባባስ ህመም ሲኖር በፍጥነት ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል። ✨ የትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና ለምን ያስፈልጋል? ✅ ትርፍ አንጀት እንዳይፈነዳ እና ✅ ከባድ ኢንፌክሽን እንዳይፈጠር እንዲሁም ✅ በፍጥነት ለማገገም ይህ ቀዶ ህክምና ያስፈልጋል። ከቀዶ ጥገናው በኋላ ምን ማድረግ ያስፈልጋል? 🔹 በቀላሉ ሊፈጩ የሚችሉ ምግቦችን መመገብ፣ 🔹 ረጋ ያለ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ 🔹 እረፍት ማድረግ እና 🔹 ውሃ በደንብ መጠጣት ቶሎ ለማገገም ይረዳል። @https://t.me/pho148 @https://t.me/pho148 @ https://t.me/pho148 https://t.me/pho148

COC and Exit Exam for Health professionals — tgindex