Powerful Generation
Статистика- Последний пост
- 13 июн.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አንድ ደግ ሰው በሕይወቱ መከራ ሲበዛበትና ክፉው ጎረቤቱ ደግሞ በሀብት የተሻለ ሲሳካለትአይቶ መምህሩ ዘንድ ሄዶ ጠየቀ "መምህር ለምንድነው እኔ መልካም እየሰራሁ የምሰቃየው? እሱ ክፉ እየሰራ ለምን ይሳካለታል?" ሲል ጠየቀው። ... መነኩሴው ምንም ሳይናገሩ ወደ አትክልት ስፍራ ወሰዱትና ሁለት ነገሮችን አሳዩት፡ የዱር አረም እና በጥንቃቄ የተከረከመ ውብ ዛፍ። ... "ይህንን አረም ተመልከት" አሉት መምህሩ። "ማንም ውሃ አያጠጣውም፣ ማንም አይንከባከበውም። ነገር ግን በፈለገው ቦታ በፍጥነት ይበቅላል። ያ ሰው እንደዚህ አረም ነው።" .. "ይህንን ዛፍ ደግሞ ተመልከት። አትክልተኛው በየቀኑ ቅርንጫፉን ይከረክመዋል፣ ስሩን ይቆርጠዋል። ዛፉ በየቀኑ ህመም ያያል። ያ ደግሞ አንተ ነህ።" ... ደጉ ሰው ግራ በመጋባት፣ "ታዲያ አትክልተኛው ለምን አረሙን ትቶ ይህንን ዛፍ ያሰቃያል?" ሲል ጠየቀ። መምህሩ "ምክንያቱም አትክልተኛው ለአረሙ ግድ የለውም። መጨረሻው ታጮዶ እሳት ውስጥ መጣል ነው። ለዚህኛው ዛፍ ግን ታላቅ አላማ አለው፤ ሊቀርጸውና ታላቅ የጥበብ ስራ ሊያደርገው ይፈልጋል። ... ደግ ሆነህ መከራ ቢበዛብህ አትበሳጭ። መከራው አንተን ለማጥፋት ሳይሆን፣ የውስጥህን ንፁህ ወርቅ አውጥቶ ታላቅ ማንነት እንድትሆን እየቀረጸህ ነው። ... ክፉዎች መሳካታቸው ተለቀውባቸው ስለሆነ እንጂ በረከት ስላላቸው አይደለም። ውስጥህ ይፅና!። @powerfulgeneration @powerfulgeneration
ሰይጣን እንዲያወራችሁ አትፍቀዱለት ሰይጣን እንዲያወራችሁ ከፈቀዳችሁለትና እሱን መስማት ከጀመራችሁ የማያወራችሁ ነገር የለም።🔥🔥 ሰይጣንን በፍጥነት ተቃወሙት ምንም ቦታና ጊዜ አትስጡት አትስሙት በፍጥነት ተቃውማችሁ አባሩት።🔥🔥🔥
ምርጫ እኔምለው መልካም ነገር ሆነ መጥፎ ነገር ምርጫ እንዳለው እናዉቃለን አይደል እኔን የገረመኝ ነገር አለ እንኳን እኛ እግዚአብሔር እረሱ ምርጫ መርጦአል ቀንን መልካም ሆኖ በያ ጊዜ ብርሃን አለው እንዲሁም ደግሞ ማታን ጨለማ አለው የእናንተ ምርጫ የቱ ይሁን እንዲህ ልመርቃችሁ መልካም የሆነውን ነገር እንድትመርጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤️
ያይሀል ኢየሱስ ያይሀል ያይሀል በእውነት ያይሀል ያንተ ነገር ይገደዋል ሊታደግህም ይመጣል
🔥እራሳቹን ከጌታ ለይታቹ አትዩት እቅድ ስታወጡ ስትማሩ ጓደኛ ስትይዙ ከጌታ ተነጥላቹ ይጠቅመኛል ብላቹ አትግቡ ጌታን አማክሩት !!!!! @powerfulgeneration @powerfulgeneration
@powerfulgeneration
powerfulgeneration
@powerfulgeneration
@powerfulgeneration @powerfulgeneration
видео или голосовое, без подписи
ቁጡ፣ ደካማና ስሜቱ የተረበሸበት ሰው የሚለወጥበት አንድ ስፍራ አውቃለሁ። ማርያም የመረጠችው ስፍራ ፤ የኢየሱስ እግር ስር መሆን። ወደ ሕልውናው ስገባ መላው ዓለም ይለወጥብኛል፤ ወደ ልቡ ሃሳብ እጠጋለሁ። ፍርድ ሲገባኝ ምህረት አገኛለሁ። ለአለማወቄ ፣ለራስ ወዳድነቴና አለመብቃቴ ይቅርታ አገኛለሁ። ለተናወጠው ልቤ ሰላም፣ለተንሸዋረረው እይታዬ ቅኝት አገኛለሁ። ምናልባትም በዙሪያዬ ያለው ወጀብ ጸጥ ላይል ይችላል፤ ነገር ግን የውስጤ ማዕበል ሲረጋጋ አስተውላለው። መልካም አዳር @lovedbychrist @lovedbychrist
#ልብ ያለው #ልብ ብሎ ያስተውል"!!! ➬ #አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያቢሎስ ባርያ ትሆናለህ፡፡ #ዘፍጥ 3፥1-8 ➬ #አትቅና፦እንደ ቃኤል ወንድምህን ትገላለህ፡፡ #ዘፍጥ 4÷1-8 ➬ #አትስከር፦አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ስራ ትሰራለህ፡፡ #ዘፍጥ 19÷30-38 ➮ #አለምን አትመልከት፦እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህ፡፡ #ዘፍጥ 19÷22-23 ➬ #በአባትህ አትሳቅ፦እንደ ካም ትረገማለህ፡፡ #ዘፍጥ 9÷20 ➬ #እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርፆን ትሰጥማለህ፡፡ #ዘፀ 14÷28 ➮ #በሀሰት አትመስክር፦እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉርጓድ ትገባለህ፡፡ #መጽ አስቴ 7÷1 ➬ #ትዕቢተኛ አትሁን፦እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህ፡፡ #2ነገ 19÷35 ➬ #ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ እንደ ሳምሶን በጠላትህ እጅ ትወድቃለህ፡፡ መጽ.#መሳ 16÷15 ➬ #አትዘሙት፦እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣፆትን እንድታመልክ ያደርግሀል፡፡ #1ነገ 11÷1-8 ➬ #ስልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሳለህ፡፡ #2ነገ ሳሙ 15÷13-17 ➫ #ገንዘብን አትውደድ፦እንደ ይሁዳ ጌታን ያስክድሀል ፡፡ #ማቴ 26÷ 14÷16 ይሄን ባለማድረግ ፀንተን እንኑር ። @powerfulgeneration @powerfulgeneration
👉 ሲነጋ ወደ ዓለም ሲመሽ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር አትገስግስ።መከራህን ለእግዚአብሔር ደስታህን ለዓለም አታድርግ።ሆኖም ዓለም በኃጢአት ስታደክምህ ወደ እግዚአብሔር ሽሽ እንጂ ከእግዚአብሔር አትሽሽ።ህፃን ልጅ ሲቆሽሽም የሚሸሸው ወደ እናቱ ነውና አንተም በሃጢአት ስትቆሽሽ ወደ መሀሪው ጌታህ ሽሽ እርሱም ይምርሃል። “ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።ኢሳይያስ 1፥18 👇 Join Now 👇 ▷◈ @powerfulgeneration ▷◈ @powerfulgeneration ── ❖ ── ✦ ── ❖ ── 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓
የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። — ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11 ➖ ተ ባ ረ ኩ 💗𝙟𝙤𝙞𝙣🌟 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚🚀 ✨✨✨✨✨✨✨✨ @powerfulgeneration
#ከኖርኩት እረፍ!! የራስህን ሚስጥር አሳልፈህ ከሰጠህ ቡሃላ ፥ ሚስጥሬን አደባባይ አወጡት ብለህ አትጩህ። ጥፋቱ ያንተ ነው። አንተ ራስህጋ ማቆየት የከበደህን ሌላው ይጠብቅልኛል ማለት ሞኝነት ነው። @Powerfulgeneration
🔹የተሻለ ነገ🔸 ቀርቶብኝ ቢሆንስ~ባላረኩትት ኖሮ ከሚል ሀዘን ዘፈን~ከሚል እንጉርጉሮ ራስን በማላቀቅ~ከአሁን ጀምሮ ጊዜን ሳያጠፉ~በመስራት ጠንክሮ ነገን መቀየር ነው~ከትላንት ተምሮ። @Powerfulgeneration @Powerfulgeneration
#ከኖርኩት፦ ብቸኝነትን ተላመድ አለዝያ የከበቡህን ያጣህ ቀን በምድር ሰው የጠፋ እስኪመስልህ ድረስ ውስጥህ ይረበሻል። #አስተውል፦ብቸኝነት ምርጫህ አድርግ እያልኩ አይደለም በራሱ የሚተማመን አስተዋይ እና ነገሮችን በብልሀት እና በማሰተዋል የሚያደርግ ሰው ሁን ስሜታዊ ሆነህ ብዙ ነገሮችህ እንዲበላሹ አታድርግ። አቅምህን ለማሳየት ግድ ከሆነብህ ግን አድርገው;; አንቺም እህት እንደዛው @Powerfulgeneration
ሮሜ 12 (Romans) 9፤ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤ 10፤ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ 11፤ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ 12፤ በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ 13፤ ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ። 14፤ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። 15፤ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። 16፤ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። 17፤ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። 18፤ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። 19፤ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። 20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። 21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። 20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። 21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
#በስድብ_ፈንታ_አመስግኑ ብዙ ጊዜ ስንሳደብ እና መጥፎ ቋንቋ ስንጠቀም “እኔ ይህን አለማድረግ አልችልም ልማዴ ነው" እንላለን፡፡ እናም ሲጎዱን አንድ ነገር መናገር ካለብንም፣ በስድብ ፈንታ ምስጋና መናገርን እራሳችንን እናስተምር። ነገር ግን፣ ሰው እያሰቃየኝ ዝም ማለት አልችልም ትላለህ፡፡ ከመናገርም አልከለክልህም፡፡ ሆኖም ከመሳደብ ይልቅ ምስጋናን ተናገር፡፡ ከመበሳጨት ይልቅ ምስጋናህን ግለጽ፡፡ ለጌታህ መናዘዝ ትችላለህ፡፡ በጸሎትህ ውስጥ ጩኽ፤ እንዲሁ መከራህን ያቀልልሃል፣ ፈታኙም ሰይጣን በምስጋናህ ውስጥ ይሸሻል፣ የእግዚአብሔርም እርዳታ ወዳንተ ይቀርባል። ከተሳደብክ፣ የእግዚአብሔርን ስጦታ ትከለክላለህ፤ እናም ፈታኙ በአንተ ላይ እንዲበረታ ታደርጋለህ፤ በዚያም እራስህን የበለጠ በህመም ውስጥ ታስገባለህ፡፡ ብታመስግን ግን የክፉ መንፈስን ጥቃት ትቃወማለህ፡፡ ነገር ግን ምላስ ብዙውን ጊዜ በልማድ ኃይል አንዳንድ መጥፎ ቃላትን ከመናገር ወደኋላ ማለት አይችልም:: ከዚያም በምትወድቅበት ጊዜ ኹሉ ቃሉ ከመናገርህ በፊት ጥርሶችህን ጠብቀው ይዘጉ፡፡ ምላስህ የደም ጠብታ ብታፈስስ ይሻላታል ፤ ከስድብም በኋላ የማያቋርጥ ቅጣት ከምትቀበል በጊዜው ሥቃይን ብትታገሥ ይሻልሃልና፡፡ @powerfulgeneration @Powerfulgeneration
ለመመሳሰል ስታስመስል በአስመሳይነት ውስጥ ሰጥመህ ትቀራለህ! አታስመስሉ ራሳችሁን ሁኑ ያ ነው ሰውን ሰው ያደረገው የሚያደርገውም እንደዚህ ካልሆነ በእናንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ከመኖር ይቆማሉ ደስታና ሰላማቸውን ያጣሉ ለምትናገሩት ለምትገቡት ቃል ለተግባሮቻችሁ ሌላውን እንደማይጎዳ አስባቹ አድርጉ የሌላው የሀዘን ምክንያት አትሁኑ እራሳችሁን ሁኑ አጉል ተስፋም ለሰዎች አትስጡ...እ አደራ @Powerfulgeneration @powerfulgeneration