- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🦋ኹዝ🤌… የተሰኘውን ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
ሀዘን ላይ ነኝ 😔 ያድጋል ይበዛልኛል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር 🥹
ማይመጣን ሰዉ ጠብቃችሁ ታቃላችሁ?
ያ ረቢ 🫀 የኔን ስኬት የምትናፍቅ እናት አለችኝ እና በዱንያም በአኼራም ስኬታማ አድርገኝ
"እኛም እንደናንተ መጥፎ ሰው መሆን አቅቶን አይደለም just አስተዳደጋችን ስለማይፈቅድልን ነው‼️"
ረመዷን - 18 ** ዱንያ እንዲህ ሆናለች እንግዲህ፡፡ ዓለም ፈተናዋ በዝቷል፡፡ ቂያማ ሲደርስ እንዲሁ ነው። አሁን ኢራን ምን አጥፍታ ነው እንዲህ ሌት ተቀን ቦንብ የሚያዘንቡባት እላለሁ አንዳንዴ። ስንተኛም ስንነሳም ቦንብ። ከልካይ የለ። ተው የሚል የለም። እጅ የሚይዝ የለ። ከግለሰብም በአገርም ደረጃ ራስ ወዳድነት በዛ። ስግብግብነት አየለ። ጉልበተኛው ደካማውን ይሰብራል ። ሀብታሙ ደሀውን ይሰለቅጣል። እብሪተኛው ወገን የሌለውን ያሳድዳል። ጉዳዩ እኔ እኖራለሁ አንተ አትኖርም ዓይነት ነው። ፈለስጢኖችን የጨፈጨፉ፣ ገዛ ከተማን ወደ ፍርስራሽነት የለወጡ ጨካኞች ግፋቸው መቆሚያ ያለው አይመስልም። ከኢራን ቀጥሎስ ነገ ምን ይፈጠር ይሆን የሚለውም ያሳስባል፡፡ በርግጥ በምድር ላይ እየሆነ ያለው ሁሉ የአላህ ዉሳኔ እና ፈቃድ ነው፡፡ ከርሱ እውቅና እና መሻት ዉጭ የሆነ፣ እየሆነ ያለም ሆነ የሚሆን ነገር የለም፡፡ ምድር ለትልቅ ተልዕኮ እየተዘጋጀች ይሆን? ማን ያውቃል ። አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲመርጥልን ነገሮችን እንዲያስተካክልልን እንለምነዋለን፡፡ አላህ ይጠብቃችሁ ። @ezuuu1
ረመዳንን ከኛ ጋ ያሳልፉ 🌙✨ ጾም ብቻ ሳይሆን ልዩ መንፈሳዊ ትዝታ! ምርጥ የረመዳን ዝግጅቶች፣ አነቃቂ ምክሮችና ድባቦች የሚያገኙበት ቻናል ከፈለጉ join ይበሉ ። አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇
الدموع هي لغة القلب عندما يعجز اللسان እንባ የልብ ንግግር ነው ቃላት ሲጠፋ የሚፈስ 🤩
بعض الناس هدية لبعض الناس አንዳንድ ሰዎች ለአንዳንድ ሰዎች ስጦታ ናቸው🤌
ልቦቻችን የተሸከሙት ትእግስት አላህ ዘንድ ከንቱ አይሆኑም ። Insha'llah አብሽሩ
ከባድ ችግር በገጠማቸው ጊዜ ሁሉ.. "እኔ ባርያው ነኝ ጥሎ አይጥለኝም።" ይሉ ነበር ተምሳሌታችን ታላቁ ሰው ❤️
አድረናል። ተጨማሪ የመኖር ዕድል ተሠጥቶናል። አድረናል። ከዕድሜያችን አንድ ቀን ሄዶ አንግተናል። ቀን በተለወጠ ቁጥር የሰው ልጅ ከዱንያ ቆይታው እየተቀነሰ ይሄዳል። ጨምሮ ሳይሆን ቀንሶ አድጎ ሳይሆን ፈርሶ ለሞት ቀርቦ ከሕይወት ርቆ ያድራል። ቢሆንም አድረናል ። አልሐምዱ ሊላህ። በቀሩን የዱንያ ቀናት ተጠቃሚዎች ያድርገን። ነግቶ እስክንገናኝ ስትጠብቁ ለነበራችሁ ሁሉ ሰባሐል ኸይር ። https://t.me/MuhammedSeidAbx
አሚን በሉ ያጀመዓ
"#የመስታወት ኒቃብ" 🎭 የትም ያልተነበበ አዲስ እና አስተማሪ ታሪክ 🥰 በበቀል ተጀምሮ በፍቅር የሰከረ... በምስጢር ተተብትቦ በፍትህ የደመቀ! 📍 #በደሴ ከተማ የተሳለ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! ቂም ከፍቅር ይበልጣል? ወይስ #ፍቅር በቀልን ያሸንፋል?
💔 በእያንዳንዷ ምሽት ጭንቅላቴን ትራሴ ላይ አሳርፈውና ለራሴ " ጠንካራ ነህ " ብዬ ለመናገር እሞክራለሁ ምክኒያቱም አንዷን ቀን ያላንቺ ስላሳለፍኳት ።
💦📖 ሱረቱል ካህፍ⚡️ 💫ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧 ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧ ↩️ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾ በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ #መልካም_ጁምኣ
@ezuuu1 👈
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የ Ezu 𝕀𝕊𝕃𝔸𝕄𝕀ℂ ℂℍ𝔸ℕℕ𝔼𝕃 ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች #ቆንጆ_ነች_ያገባት_ሁሉ_ሸሂድ_ነው !! የተሰኘው አስተማሪና ቁምነገር አዘል እውነተኛ ታሪክ በማራኪ አቀራረብ በዚህ ቻናል ነገ ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁን @ezuuu1 @ezuuu1
#ትግስት ድምፅ የሌላቸው ቃላቶች ናቸው። #ትዕግስት ያለውን ሰው ፍራው!
ህያብ 🌹የተሰኘ አዲስ ታሪክ ይዘን ተከስተናል.... ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??