tgindex
Ethiopian Times

Ethiopian Times

Статистика

News#Events#Trustedsource Dedicated to Provode reliable information EthiopianTimes 🇪🇹

Последний пост
23 авг. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
88
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
155
19 постов
Вовлечённость
176,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Live stream started

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ : 787 ተማሪዎች አስመረቀ #Ethiopia | በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአውሮፕላን አብራሪነት፣ በበረራ መስተንግዶ፣ በንግድና በአውሮፕላን ጥገና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 787 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነ- ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ኃላፊ ረታ መላኩ÷የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ካሴ ይማም እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ታድመዋል። የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ካሴ ይማም በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት÷ የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው በዘርፉ ብቃት ያላቸውን የሰለጠነ የሰው ሃይል በማፍራት ረገድ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱን ገልጸዋል ። በዚህም የሰለጠነ ሙያተኛን በማፍራትና በማብቃት ወደ ስራ እንዲቀላቀሉ እያደረገ እንደሚገኝ መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል። የኢትዮጵያን አየር መንገድ ግሩፕ በየጊዜው ዓለም አቀፍ መዳረሻዎችን እያሰፋ የአውሮፕላን ቁጥር እየጨመረና ብቁ የሰው ሃይል እያፈራ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ የመሪነት ሚናውን እየተወጣ እንደሚገኝ ም አስታውሰዋል። @GetuTemesgen

  • መንግስት የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የባንክ አካዉንት እንዲታገድ አደረገ ተቋሙ በምን ምንክንያት እንደሆነ በማናዉቅበት ምክንያት በአንድ ዓመት ዉስጥ ለ 3ኛ ጊዜ የባንክ አካዉንቱ ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ መደረጉን አስታዉቋል ። ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሳምንታት ተቋሙን ህልዉና ዉስጥ የሚከተዉ ችግሮች እንደገጠመው አስታዉቋል። ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተቋሙ አካዉንት ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ ከመደረጉ በተጨማሪ የዋና ስራ አስፈጻሚዉ ፍስሃ እሸቱ ( ዶ/ር) አካዉንት ጨምር ተመሳሳይ እጣ ፈንታ መድረሱ ተገልጿል። ደመወዝ መክፈል የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው የቢሮ ኪራይን ጨምሮ የፕሮጀክቶች ስራዎች እንዲቆሙ መደረጉ ስራ አስፈፃሚው በሰጠዉ መግለጫ ገልጿል ። ከ20 ሺህ በላይ ባለአክሲዮኖች እንዳሉት እና ከ 1 ሺህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች ያሉት ተቋሙ አሁን ላይ ካፒታሉ 2.4 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታዉቋል ። በኢያሱ ዘካሪያስ @Capital Ethiopia

  • ባንኮች ቢያንስ ሁለት ሴት የቦርድ አባል እንዲኖራቸውና ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እንዲኖራቸው ግድ ነው- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኩባንያ አመራር ስርዓት፣ የብድር ተጋላጭነት ጣሪያ ለመወሰን፤ ከባንክ ጋር ዝምድና/ግንኙነት ባላቸው ወገኖች አማካኝነት ስለሚኖር የብድር ተጋላጭነት እንዲሁም ስለንብረት ምደባ እና ለተዛማጅ ስጋቶች ስለሚያዝ የመጠባበቂያ ፕሮቪዥን ማሻሻያ የተደረገባቸው አምስት መመሪያዎችን ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ባንኩ ትላንት ሰኔ 5 ቀን 2016 ይፋ ባደረገው ማሻሻያ የባንኮችን የአደጋ ተጋላጭነት ለመቀነስ እና የስጋት አስተዳደር ማዕቀፋቸውን በማጠናከር አስተማማኝ እንዲሆኑ ያግዛሉ ተብሏል። 'ከፍተኛ የብድር ተጋላጭነት ገደብ መመሪያ' ላይ በተደረገው ማሻሻያ ማንኛውም ባንክ ለአንድ ወይም ተያያዥነት ላላቸው ደንበኞች የሚኖረው አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል 25 በመቶ እንዳይበልጥ የገደበ ሲሆን ተያያዥነት ያላቸው አካላት እንደ አንድ የባንክ ተበዳሪ እንዲቆጠሩም ተደንግጓል። 'ከባንክ ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት የሚሰጥ የብድር ተጋላጭነት ገደብ መመሪያ' ላይ ደግሞ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከባንክ ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት በማንኛውም ጊዜ የሚኖረው አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል ከ15 በመቶ እንዳይበልጥ፤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከባንክ ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት በሙሉ በማንኛውም ጊዜ የሚኖር አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንክ ጠቅላላ ካፒታል ከ35 በመቶ እንዳይበልጥ እንዲሁም አንድ ባንክ ተዛማጅ ከሆኑ ወገኖች ጋር ግብይት ሲፈጽም ከማናቸውም ተዛማጅ ካልሆኑ ወገኖች ጋር ግብይት በሚፈጽምበት መንገድ ብቻ እንዲፈጽም ያስገድዳል። ብሔራዊ ባንኩ ለአጭርና ለመካከለኛ ጊዜ ብድሮች አምስት ጊዜ ይፈቀድ የነበረውን የማሻሻል ድግግሞሽ ከሦስት ጊዜ እንዳይበልጥ፤ እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ብድር እስከ ስድስት ጊዜ ይፈቀድ የነበረው ድግግሞሽ ከአራት ጊዜ እንዳይበልጥ 'የንብረት ምደባ እና ለተዛማጅ ስጋቶች ስለሚያዝ የመጠባበቂያ ፕሮቪዥን መመሪያ' ላይ ባደረገው ማሻሻያ ደንግጓል። 'በባንክ ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ ላላቸው ሰዎች የሚውሉ መስፈርቶች መመሪያ' ብቁ እና አመኔታ ያለው አስተዳደር ለማፍራት ተሻሽሏል። 'የኩባንያ አስተዳደር መመሪያ' ላይ ብሔራዊ ባንኩ ያደረገው ማሻሻያ ደግሞ ገለልተኛ የሆኑ ግለሰቦች በባንኮች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እንዲካተቱ የሚያስገድድ ሲሆን በቦርድ ምርጫ ሂደት፣ በቦርድ ሹመት እና በአስመራጭ ኮሚቴዎች ተግባራት ላይ ለውጦችን አድርጓል። በተጨማሪም መመሪያው ቢያንስ ሁለት ሴቶች በቦርድ አባልነት የሚካተቱበትን አሰገዳጅ ድንጋጌ ያስቀመጠ ሲሆን ብሔራዊ ባንኩ መመሪያዎቹ እንዲፈጸሙ በጥብቅ አሳስቧል። @AddisMaleda

  • #Ethiopia: "80 to 90 Percent of the Amhara region Is under the control of Fano forces," Eskinder Nega In a recent interview with BBC Focus on Africa, Eskinder Nega, a former journalist and politician now identified as one of the leaders of the #Fano militia, asserted that no decision has been reached regarding engaging in dialogue with the Ethiopian government to address the ongoing conflict in the #Amhara region. "There are many Fano groups fighting against the government, each operating independently," Eskinder stated. He mentioned that efforts are underway to unify these groups, adding, "We are in talks to create unity. Once this process is complete, it will be possible to reach a decision on negotiating with the government." Eskinder further claimed that "80 to 90 percent of the Amhara region is under the control of Fano forces," noting that the government's primary efforts have been focused on managing the major cities within the region. He highlighted the severe humanitarian crisis in the Amhara region and expressed willingness to allow international humanitarian organizations to operate in Fano-controlled areas. Human Rights Watch recently called on the United Nations to investigate human rights abuses in the region. Eskinder voiced support for such an investigation, acknowledging the need for accountability and transparency. The Amhara region has been the epicenter of an ongoing militarized conflict involving government forces and armed groups, which has swept through large parts of the region since August 2023. https://www.bbc.com/amharic/articles/cv224v3e35zo

  • 13 авг. 2023 г.225из AddisstandardEng

    #Ethiopia cracks down on gay sex in hotels, bars and restaurants The #AddisAbeba Peace and Security Administration Bureau, a government body, said it was taking action “against institutions where homosexual acts are carried out” following tip-offs from the public, and had already raided a guest house in the city. “If there is any sympathy for those who commit and execute this abominable act that is hated by man and God, (the bureau) will continue to take action,” the ci ty administration said in a post on Facebook. https://www.nbcnews.com/nbc-out/out-news/ethiopia-cracks-gay-sex-hotels-bars-restaurants-rcna99492

  • видео или голосовое, без подписи

  • የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ ሐረር ፤ ሐምሌ 29/2015 (ኢዜአ) ፦ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት በማጽደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ባካሄደው ጉባኤ ከክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። የበጀት ረቂቁን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ አብዱልባሲጥ አቡበከር ናቸው። ከበጀቱ 2 ነጥብ 243 ቢሊዮን ብር በላይ ከክልሉ ገቢ የሚሰበሰብ ሲሆን ቀሪው ከፌዴራል መንግስት ድጎማ እና ከሌሎች ምንጮች የሚገኝ መሆኑ ተመላክቷል። ከተያዘው በጀት ከፍተኛውን ድርሻ የያዘው ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ፣ የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱና ድህነት ቅነሳ ተኮር ለሆኑ ሥራዎች ማሳኪያ እንዲሁም መሰረታዊ አገልግሎት ለሚሰጡ ዘርፎችና ለሌሎች የሚውል ነው። በበጀት ዕቅዱ ላይ እንደተመላከተው 58 በመቶው የካፒታል በጀት ሲሆን 42 በመቶው ደግሞ ለመደበኛ ወጪዎች የሚውል መሆኑ ተመላክቷል። ለክልሉ የተመደበው በጀት ከአምናው ጋር ሲነጻጸር በ25 በመቶ ብልጫ እንዳለውም ተመላክቷል። የምክር ቤቱ አባላትም በጀቱ በአብላጫው የተያዘው ለካፒታል ፕሮጀክት መሆኑን ጠቁመው ይህም የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ተናግረዋል። ምክር ቤቱ በተጨማሪም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት፣ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2016 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ተወያይቶ አጽድቋል። የክልሉ ርዕሰ-መስተደድር አቶ ኦርዲን በድሪ በእዚህ ወቅት እንደተናገሩት በበጀቱ በክልሉ የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት ለመንግስት ሃብት አጠቃቀም ተገቢ ትኩረት መስጠት ይገባል። በተለይ አላስፈላጊ ወጪን ለማስቀረት እና የክልሉን ገቢ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባም አሳስበዋል። "በጀቱ ለውጥ ሊያመጡ እና አንገብጋቢ የህዝብ ጥያቄዎችን ሊመልሱ በሚያስችሉ ሥራዎች ላይ መዋል አለበት" ሲሉም አስገንዝበዋል። ለሁለት ቀናት የተካሄደው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው እለት ተጠናቋል። @Ethiopianpress

  • ጥገና : በተያዘለት ጊዜ አይጠናቀቅም! #Ethiopia | የላሊበላ ቅርስ ጥገና ቢጀመርም በተያዘለት ጊዜ እንደማይጠናቀቅ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል። የላሊበላ ቅርስ በተመረጡ 22 ቦታዎች ላይ አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት እንደሚገኝ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የላሊበላ ቅርስ በአሁኑ ጊዜ ሁለት ጥገናዎች እየተደረገለት ሲሆን አንደኛው ጥገና “ዘላቂ ላሊበላ” በሚል ፕሮጀክት የሚደረግ ሲሆን፤ በቅርሱ በተመረጡ 22 ቦታዎች ላይ አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት ይገኛል። ጥገናው ከ 2014 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ እንደሚገኝ አመልክተው፤ ጥገናም በ2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የተናገሩ ሲሆን አሁን ላይ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና የወለል ሥራ ብቻ ቀርቷል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታው ቅርሱን በማይጎዳና የተሻለ አገልግሎት በሚሰጥበት መንገድ እንደሚሠራ ገልጸዋል። ፕሮፌሰር አያሌው ቦታውን ለጎብኚዎች ምቹ ማድረግ፣ ድልድይና ሌሎች መሰረተ ልማቶችን የማሟላት ሥራም እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ አመልክተዋል @Ethiopiantimes

  • ለኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ የተጠየቀው የመሬት ካሳ በገለልተኛ አካል እንዲታይ መግባባት ላይ ተደረሰ። አዲስ አበባ፦ ለኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ግንባታ የተጠየቀው 525 ሚሊዮን ብር የመሬት ካሳ ክፍያ በገለልተኛ አካል ሊታይ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የደረቅ ወደቡ ግንባታ ሳይጀመር ከሶስት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ባህር፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የወደብና ተርሚናል አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ምህረተአብ ተክሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ለኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ግንባታ የተጠየቀው 525 ሚሊዮን ብር የመሬት ካሳ ክፍያ የተጋነነ በመሆኑ ግንባታው ሳይጀመር ሦስት ዓመታት አልፈውታል። የወደብ ማስፋፊያውን ለመስራት ከታቀደ አምስት ዓመት አልፎታል ያሉት ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚው፤ የማስፋፊያ ግንባታው ለኮምቦልቻ ከተማና ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ ግንባታው በፍጥነት መጀመር አለበት። ለዚህም ሲባል ድርጅቱ የተጠየቀው 525 ሚሊዮን ብር የመሬት ካሳ ክፍያ በገለልተኛ አካል እንዲታይ ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ጋር ስምምነት ላይ ደርሰናል ብለዋል። ድርጅቱ እና ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ጋር ስምምነት ላይ የደረሰው ሰሞኑን በኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው ያሉት አቶ ምህረተአብ፤ ድርጅቱ የተጠየቀው የመሬት ካሳ ክፍያ የተጋነነው በቁጥር አሊያም በስሌት ሳይሆን ክፍተት የተፈጠረው በክልሉ ፀድቆ በተቀመጠው የመስኖ መሬት ታሪፍ ላይ መሆኑ በውይይቱ ወቅት መረዳት ተችሏል ሲሉ ገልጸዋል። በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ለወደብ ማስፋፊያው የተበጀተው በጀት ለሌላ ወደብ ግንባታ ውሏል የሚል የተሳሳተ መረጃዎችን ይዘው ወጥተዋል ያሉት አቶ ምህረተአብ፤ ድርጅቱ ለደረቅ ወደቡ ግንባታ የሚይዘው በጀት በየዓመቱ ለቀጣይ ዓመት ሲተላለፍ ቆይቷል። መታወቅ ያለበት ጉዳይ የካሳ ክፍያው ከተስተካከለ ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ ወደቡን ለመገንባት ዝግጁ ነው ብለዋል። የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ መሀመድ አሚን የሱፍ በበኩላቸው፤ “የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ግንባታ የመረጠው ቦታ አርሶ አደሮች በመስኖ የሚያለሙበት ቢሆንም ለ25 ሄክታር መሬት 525 ሚሊዮን ብር የተጠየቀው የመሬት ካሳ ክፍያ የተጋነነ ነው” ብለዋል። ስለዚህ ድርጅቱ በጠየቀው መሰረት የመሬት ካሳ ክፍያው በገለልተኛ አካል እንዲታይ ከስምምነት ላይ መደረሱን ገልጸዋል። በውይይት መድረኩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና የካሳ ክፍያው የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል ያሉት ከንቲባው፤ ከውይይት መድረኩ በፊት የደረቅ ወደቡ የሚገነባበት ቦታ እንደተጎበኘ ገልጸው፣ በጉብኝቱና በውይይቱ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች የወደብ ማስፋፊያ ግንባታው እንዲጀመር ያላቸውን ቁርጠኝነት መመልከት ችለናል ሲሉ ተናግረዋል። @Ethiopianpress

  • ሐዋሳ ግንቦት 26/2015 ሎም ሄልዝ ኬር ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በሀዋሳ ከተማ በ250 ሚሊዮን ዶላር ለሚያስገነባው የሕክምና ቁሳቁስ ማምረቻ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ዛሬ ለፋብሪካው የመሰረት ድንጋይ ሲያስቀምጡ እንደገለጹት፣ ፋብሪካው በሕክምና ዘርፍ ያለውን የግብዓት አቅርቦት ችግር ይፈታል። የሻሎም ሄልዝ ኬር ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የሕክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ መስራችና ፕሬዚዳንት ዶክተር ዊንታ መሃሪ በበኩላቸው፣ ኩባንያው በአሜሪካና ካናዳ እንደሚሰራና ባለፈው ዓመትም ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን ገልጸዋል። በሃዋሳ ከተማ ለሚያስገነባው የሕክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ 250 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ እንደሚደረግም አስታውቀዋል። የፋብሪካው ግንባታ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ጠቅሰው፣ "ፋብሪካው ስሪንጅ፣ መርፌ፣ አይቪ ባግና ማስክን ጨምሮ ስድስት የተለያዩ የሕክምና ቁሶችን" ያመርታል ብለዋል። በሀዋሳ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አካባቢ በተዘጋጀ 10 ሄክታር መሬት ላይ ለሚገነባው ለእዚህ ፋብሪካ በርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና በዶክተር ዊንታ መሃሪ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል። @ENA

  • የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ? የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ፤ በውስጡ ባለው #ሙስና እና ብለሹ አሰራሮች ምክንያት እጅግ በርካቶች ይማረሩበታል፤ በተደጋጋሚ ጊዜ የዚህ መስሪያ ቤት ጉዳይ ቢነገርም ችግሩ ግን ዛሬም ድረስ ሊቆም አልቻለም። ዜጎች #በህጋዊ መንገድ ማግኘት ያለባቸውን አገልግሎት በሙስና ሰንሰለት በተጣመሩ አካላት ምክንያት ከፍተኛ ክፍያ እንዲከፍሉና ከሌሎች በፊታ ያለ አንዳች ወረፋ አገልግሎት እንዲያገኙ ይደረጋል። በዚህ መስሪያ  ቤት የአገልግሎት አሰጣጥ የሚማረሩ፣ የሚበሳጩ እና እንግልት የደረሰባቸው በርካቶች ናቸው። ከሰሞኑን ደግሞ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣብያ (ኢቲቪ) አንድ የምርመራ ጋዜጠኝነት ስራ ሰርቶ አየር ላይ አውሎ ነበር። በዚህ የምርመራ ስራም በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ውስጥ ፦ -   በፓስፖርት እድሳት እና ከአስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ዜጎች ለሕገ-ወጥ አሠራር ተጋላጭ ሆነዋል። - በሕጋዊ መንገድ ከ6 ሺህ 500 ብር በታች በሆነ ወጪ መጨረስ የሚቻለውን ፓስፖርት እስከ 40 ሺህ ብር በመክፈል አገልግሎት እንዲያገኙ እንደሚደረግ ተረጋግጧል። - ዜጎች መብታቸው ለሆነው አገልግሎት ሕገ-ወጥ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ ፤ ተቋሙ ባለበት አካባቢ እስከ ውስጥ ድረስ የተያያዘ የሙስና ሰንሰለት አለ። ለመሆኑ ይህ ተቋም ይህን ሁሉ ችግሮች ለመቅረፍ ምን እያደረገ ነው ? የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ  ፦ " ከ33 በላይ የተቋሙ ሠራተኞች ላይ የሥነ -ምግባር እርምጃ ቢወስድም ዛሬም ግን በሙስና እና በብልሹ አሠራር እየተፈተንን ነው። ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትም 95 በመቶ የሚሆነው ከፓስፖርት ሕትመት ጋር ተያይዞ ያሉ ግብዓቶች ጭምር በሀገር ውስጥ እንዲሆኑ የሚያስችሉ ሥራዎች ተጠናቀዋል።

  • ሚያዝያ 2፣2015 የአሜሪካው ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት /CIA/ የበላይ ቢል በርንስ ሳውዲ አረቢያ ከኢራን ጋር ግንኙነቷን ማሻሻሏ በእጅጉ አስከፍቶናል ማለታቸው ተሰማ፡፡ በርንስ በቅርቡ በሳውዲ አረቢያ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ይህንኑ ለሳውዲው አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን እንደነገሯቸው ከሁነኞች ሰምቻለሁ ብሎ የዘገበው ዎል ስትሪት ጆርናል ነው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በቅርቡ ከኢራን ጋር ለ7 ዓመታት አቋርጣው የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለመቀጠል መስማማቷን ሚድል ኢስት ሞኒተር አስታውሷል፡፡ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን ከዚህ ስምምነት የደረሱት በቻይና አደራዳሪነት ነው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በቀጠናው የአሜሪካ ሁነኛ ወዳጅ እና አጋር ተደርጋ ትቆጠራለች፡፡ በአንፃሩ ኢራን ከአሜሪካ ጋር በፍጹም ጠላትነት የምትተያይ አገር መሆኗ ይነገራል፡፡ የኔነህ ከበደ #ShegerWerewoch #Bill_Burns #American_Central_Intelligence_Agency #CIA #Saudi_Arabia @Shegerfm

  • видео или голосовое, без подписи

  • Dessie Today @Bahirdarpress

  • አሁን ነገሮች ይበልጥ ግልጽ ሆነዋል። @Mesay Mekonnen ከአማራ ክልል ውጪ ትጥቅ ማስፈታት የለም። ልዩ ሃይሎች በየክልሉ እንደነበሩ ቀጥለዋል። አንዳንዶች ጋር ደግሞ ተጨማሪ አቅም እየተፈጠረላቸው ነው። የአማራ ክልል አመራሮች ህዝቡን እየዋሹት ነው። በአደባባይ የሚናገሩትና በመሬት ላይ የሚሆነው ፈጽሞ የሚገናኙ አይደለም። ትጥቅ እያስፈታን አይደለም የሚል መግለጫ የሰጡት ፕሬዝዳንቱ ዶ/ር ከፋለ ለምን በዚህ ደረጃ ከህዝባቸው ጀርባ መሆን እንደፈለጉ ግልጽ አይደለም። እንደሰማሁት በኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይሉ ውስጥ ለውስት ተጨማሪ ምልመላ ጥሪ አድርጓል። በወለጋ አዲስ ዩኒፎርም የለበሰ የልዩ ሃይል ሰራዊት አዲስ ዙር ማፈናቀል ሊያከናውን መሰማራቱ ታውቋል። አሁን ድብብቆሹ መቆም አለበት። በግልጽ መንግስት የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን ጨምሮ በተለያየ አደረጃጀት የታቀፉ ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ዘመቻ ከፍቷል። ሌሎች ክልሎችም እየተባለ የሚገልጸው ሀሰትና ሽፋን መሆኑ መጋለጥ ይኖርበታል። ህወሀቶች እንደሚሉት እስከመጪው ክረምት መግቢያ ድረስ ወልቃይትና ራያ ወደ ትግራይ አስተዳደር ስር እንዲሆኑ ከፌደራል አምንግስቱ ጋር መግባባት ላይ ተደርሷል። ይህ የሚታየው መጠነ ሰፊ ዘመቻ አከባቢዎቹን ለትግራይ በማስረከቡ ሂደት ችግር እንዳይፈጠር ከወዲሁ አማራን ትጥቅ ማስፈታት እንደሚገባ ታምኖበት እየተከናወነ ነው። የአማራ ክልል አመራሮች ህዝቡን አስበልተውታል። ምን መደረግ አለበት? በቅድሚያ ያለውንና መሬት ላይ የሚሆነውን በግልጽ ማወቅና ለህዝቡ መነገር አለበት። የፌደራል መንግስቱ በዋናነት የኦሮሚያ ብልጽግና ከአማራ ክልል የሚመጣውን ስጋት ለማስወገድ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። በስፋት የማይወራለት ነገር ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአማራ ምሁራንና አንቂዎች እየታፈሱ መሆናቸው በገሀድ ሊነገር ይገባል። የአማራ ክልል አመራሮች ህዝቡን አሳልፈው መስጠታቸው ተጋልጦ ተቃውሞው ከዚያ አንጻር ተጠናክሮ መካሄድ ይገባዋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Ethiopian Times — tgindex