Abu Hanif RM
Статистикаሰዎችን በቁርኣንና ሐዲስ በቀደምት ሰለፎች አረዳድ መሰረት ወደ አሏህ መጣራት! ፌስቡክ: https://m.facebook.com/redwan.mohammed.37454961 https://m.facebook.com/redwan.rm.50 ትዊተር: https://twitter.com/Abu_Hanif_RM ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abu_hanif_rm
- Последний пост
- 30 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ዒድ የጁሙዓ ቀንን ከገጠመ…
ዒድ ሙባረክ! ለሁሉም ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ አላህ የተባረከ ዒድ ያድርግልን! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! #Haramain ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 9 ቀን 2018 @tikvahethiopia
ጨረቃ በመታየቷ ነገ እሮብ ረመዷን 1 መሆኑ ተረጋግጧል። አልሐመዱ ሊላህ! አሏህ በአግባቡ ፆመው ከሚቀበላቸው ያድርገን! በመልካም ነገር ሁሉ እገዛው አይለየን። ረመዷን!
ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ አሉ፦ « ከአላህ ውጪ ሌላን ቢጤን (ባላንጣን) እየተጣራ የሞተ ሰው እሳት ገባ።» [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
እያስታወስን!
▫️طـريقة التسجيل في برنامج: ▫️ فـــقـه الــمرأة الــمـسـلـمة▫️ 📱 من طريق الجوال
تنبيه⚠️
💡الأســـــــــئـــلــة الـــــشـــــائـــــــعة💡 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▫️١/ هل البرنامج خاص بالنساء؟ نعم البرنامج خاص بالنساء ولا يسمح للرجال المشاركة فيه. ▫️٢/ هل الدراسة مجانية؟ نعم كل برامج الجمعية مجانية ▫️٣/ هل الدراسة في التليجرام أم الموقع؟ الدراسة في الموقع، ولكن قناة التليجرام مهمة لأجل التنبيهات والأنشطة المصاحبة. ▫️٤/ ما هي الأنشطة المطلوبة في الدراسة التي تدخل في تقييم الطالبة؟ الأنشطة الأساسية المطلوبة هي: 1- مشاهدة الدرس اليومي. 2- حل الواجب اليومي. 3- أداء الاختبار النهائي. 4- حضور اللقاء العلمي الختامي. ▫️٥/ كم مدة برنامج فقه المرأة المسلمة؟ ستة أيام واليوم السادس يفتح الاختبار النهائي لمدة 24 ساعة. ▫️٦/ هل سيقام لقاء ختامي يجاب فيه عن الأسئلة؟ نعم سيقام لقاء ختامي باذن الله تعالى يجاب فيه على الأسئلة ويكون تدوينها من خلال خانة "أرسل سؤالك" في صفحة الطالبة في منصة الجمعية. ▫️7/ ما هي الأنشطة الاختيارية التي لا تدخل في تقييم الطالب؟ 1- المواد الإثرائية. 2- الخرائط الذهنية. 3- الأنشطة المخصصة في قناة التليجرام للبرنامج. ▫️٨/ كيف يكون توزيع الدرجات؟ تقيّم المشاركة من 100 درجة موزعة على ثلاثة أنشطة: 1- حل الواجبات اليومية 35% . 2- أداء الاختبار النهائي 60%. 3- حضور اللقاء العلمي الختامي 5%. ▫️٩/ ما الدرجة المطلوبة للاجتياز؟ تعد المشاركة مجتازة للمقرر إذا حصلت على 60 درجة فأكثر. ▫️١٠/ كيف يمكنني المشاركة في المسابقة التحفيزية؟ المسابقة لها مساران: الأول: السحب اليومي لمن يشاهد الدرس اليومي ويُجيب على الواجب اليومي لهذا الدرس، ومجموع الجوائز لهذا المسار 9,600 ريال، الثاني: السحب النهائي لمن يكمل دراسة البرنامج عبر منصة الجمعية التعليمية HDAT.SA ويحصل على 90 درجة فأكثر. ومجموع الجوائز لهذا المسار 10,500 آلاف ريال، ▫️١١/ هل يجب التسجيل في منصة الجمعية للمشاركة في المسابقة؟ نعم يشترط التسجيل في المنصة وفي برنامج (فقه المرأة المسلمة). ▫️١٢/ كيف أحضر اللقاء الختامي؟ من خلال الرابط الموجود في خانة اللقاءات العلمية في صفحة المادة.
🎁طريقة المسابقة 🎁
〰تعلن جمعية هداة عن برنامج〰 🤍فـقـه الـمـرأة الـمـسـلـمـة🤍 📃 إلقاء الشيخ: أ.د. أحمد الونيّس. 🎯 البداية: الخميس ١٤٤٧/٦/٦هـ. 🗓 مدة البرنامج: ٦ أيام. 🕑 ١٥ دقيقة يومياً. 📚 خرائط ذهنية. 🪂جوائز بقيمة ٢٠ ألف ريال. للتسجيل: 💻 https://page.hdat.sa/woman للانضمام لقناة التلجرام:📱 https://t.me/fiqh_almarah
#أمر_ملكي بناءً على ما عرضه سمو #ولي_العهد: يُعين فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان مفتيًا عامًا للمملكة العربية السعودية ورئيسًا لهيئة كبار العلماء ورئيسًا عامًا للرئاسة العامة للبحوث العلمية والإفتاء بمرتبة وزير.
без подписи
الإستعداد لما بعد الموت... سماحة المفتي العلامة/ عبد العزيز آل الشيخ ـ رحمه الله ـ
без подписи
የሙስሊም ሴት ልጅ ሒጃብ! -- አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ! ዛሬ ላይ ብዙሃን ሴቶች እያደረጉት ያለው ድርጊት ከትልልቅና አፀያፊ ወንጀል ተደርጎ ይወሰዳል። ከቤታቸው ሌሎችን አማላይና ለራሳቸው የማለሉ ሆነው ተቀባብተው፣ ተውበው መውጣታቸው ትልቅ የፊትና በር ከፋቾች ሆነዋል። ጌጥን፣ ውበትን መገላለጥ፤ ሸቶ መቀባባት የተላያዩ ፈታኝ የሰውነት ክፍሎችን ማሳየት፣ ወንዶችን መቀላቀል። ይህን አስቀያሚ ድርጊት ይፈፅማሉ በራሳቸውም ላይ የአሏህን ቁጣ ያረጋግጣሉ። قال الله تعالى: - (وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَٰكِن ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ٍۖ ) هود (101) አሏህ እንድህ አለ፦ 【እኛ አልበደልናቸውም ነገር ግን እነሱ እራሳቸውን በደሉ።] ሱረቱል ሁድ [101] والله عز وجل يقول : " وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " [سورة الأحزاب، الآية : 33]. አሏህ እንድህ አለ፦ ((ቤታችሁ ተቀመጡ የቀደምት የመሀይማንን አገላለጥ አትገላለጡ።)) ሱረቱል አህዛብ [33] ويقول سبحانه : " وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ " [سورة النور، الآية : 24]. ሉኡሉ ጌታችን ይላል፦ ((ጌጣቸውን ግልፅ አያድርጉ)) ሱረቱ ኑር [24] وقال النبي صلى الله عليه وسلم «صنفان من أهل النار لم أرهما : قوم معهم سياط كأذناب البقر يضربون بها الناس، ونساء كاسيات عاريات مائلات مميلات رءوسهن كأسنمة البخت المائلة، لا يدخلن الجنة ولا يجدن ريحها، وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا» رواه مسلم وغيره የአሏህ ነብይ እንድህ አሉ፦ «ሁለት አይነት ሰዎች የእሳት ናቸው አሁን አላያቸውም ፤ ሰዎች ናቸው ከነሱ ጋር ሰዎችን የሚደበድቡበት የከብት ጅራት መሰል አለንጋ ያላቸው ፣ እናም ለብሰው ያለበሱ ለራሳቸው የሚማልሉ ሌሎችንም የሚያማልሉ ሴቶች ናቸው ፀጉራቸው እንደተዘነበለ ግመል ሻኛ ነው ጀነት አይገቡም ሽታዋንም አያገኙም…።» ሙስሊምና ሌሎችም ዘግበውታል አንድት ሙስሊም የሆነች ሴት ጠባብ ዘርዛራ የሰውነት ቅርፅን ከሚያሳይ የሰውነትን ውበት ከሚያጋልጥ ልብስ መራቅ ይኖርባታል። እንዲሁም ከመሰባበር፣ ድምፅን ከማቅለስለስና በአካሄድ ሰዎችን ከመፈተን ልትጠነቀቅ ይገባታል። ከራሷ ላይ ሂጃብ ማንሳት፣ ከደረት፣ ከክንድ፣ ከባት መሰል የሰውነት ክፍሎችን መግለጥን ትጠንቀቅ። ጋጠ ወጥ የሆኑ ሴቶች የሚለብሱትን አይነት አጫጭር ልብስ ከመልበስ ልትጠነቀቅ ይገባታል። ይህ አሏህ እርም ክልክል ካደረገው ነገር ስለሆነና እንዲሁም ለአደገኛ ፊትና ስለሚያጋልጥ። قال العلامة ابن باز رحمه الله : فالواجب الحذر من ذلك، والمرأة عورة وخطرها عظيم على نفسها وعلى غيرها، فالواجب عليها أن تكون بعيدة عن أسباب الفتنة بالتحجب ولبس الجلباب الذي يسترها ... ኢማም ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ ነበር ያሉት፦ «ግዴታው ከዚህ ልትጠነቀቅ ነው ፣ ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሃፍረተ ገላ ነው ፣ አደጋዋም በራሷም ሆነ በሌሎች ላይ የከፋ ነው ፣ ግደታው እሷነቷን ልሸፍን የሚችለውን ጅልባብ በመልበስ ከፊትና ምክናየቶች የራቀች ልትሆን ነው…።» ሴት ሰውነቷ በሙሉ ሊገለጥ የማይገባው ሃፍረተ ገላ ነው። ወደ ሱቅ ስትወጣ ሸይጧን ይከባታል። ለዚህም ልትሸፈንና ሂጃቧን አጥብቃ ልትይዝ ይገባታል። ይህም የሰላሙዋ ምክንያት ስለሆነ። والله يقول سبحانه في كتابه العظيم: (وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاءِ حِجَابٍ ذَلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ )[الأحزاب:53]، አሏህ በተከበረው ቃሉ እንድህ አለ፦ 【እቃን ስትጠይቁ ከመጋረጃ ጀርባ ሆናችሁ ጠይቁ ይህም ለናንተም ሆነ ለነሱ ልብ ንፅህና የተሻለ ነው።】 ሱረቱል አህዛብ [53] እህቴ! በመሸፈንሽ የሌሎችንም የራስሽንም ልብ ከተለያዩ በሽታዎች ትጠብቂያለሽ። እህቴ አሏህ ይዘንልሽ እነዚያ ምርጥ ቆነጃጅት የነብዩ ምርጥ የነብዩ ባልደረቦች የነበሩት ጀግና ሴቶችን ሞዴል አድርጊ። እነዚህ ዛሬ ላይ ክብራቸውን፣ ማንነታቸውን አርግፈው የጣሉ፣ ክብራቸው መደፈሩ የማያሳስባቸው የሆኑ ሴቶች እስታይል እንዳይሸውድሽ። ተጠንቀቂ!
без подписи
💫 تدعوكم الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة للمشاركة في برنامج يقين التدريبي لعام ١٤٤٧ه : 📄¦ الدورة الأولى ( مع الأسئلة الثلاث الكبرى : من أوجدني؟ .. لماذا أعيش؟ .. إلى أين المصير؟ ) ▪️للتسجيل : https://forms.gle/pR4Nj9FMRmRoMcy36 ▪️قناة البرنامج : t.me/+stlYUa4g1gwwOGE0
без подписи