tgindex
Etio Jobs Rohobot Agency

Etio Jobs Rohobot Agency

Статистика

በአገር ውስጥ ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ። እስካሁን በነበረን የስራ ቆይታ በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦችን በፈለጉት የሙያ ዘርፍ በነፃ ወደ ድርጅቶች በመላክ ስራ አሲዘናል አሁንም ከክፍያ ነፃ በሆነ መንገድ አገልግሎት እንሰጣለን 0947763939 ብቻ

Последний пост
21 мая 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
4 145
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12,1 тыс
20 постов
Вовлечённость
292,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/rob6008 https:// @ free 39 join us for free our chanal

  • 21 мая 2025 г.6 6103из rob6008

    Etio jobs Rohobot Agency Etio jobs Rohobot Agency Etio jobs Rohobot Agency Free cash free servise We serve you any time anything Our goal with out money get it job in ethiopia. . .

  • 3 февр. 2025 г.8 6609из rob6008

    አዲስ ነገር እየመጣ ነው t.me/rob6008 @free39 በቅርቡ በአዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ስለሆነ ቻናላችንን ከወዲሁ እንድትቀላቀሉን እየጋበዝን ዕድሉ እንዲደርሳቸው ለወዳጅ ዘመድና ለጓደኛ ሊንኩን በመጫን ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ያሳውቋቸው

  • Urgent vacancy ➖➖➖➖➖➖➖ English teachers Femel .......... Degree / diploma O years expriance

  • የቀጠለ 11 = ዲጂታል ማርኬተር በድግሪ በገበያ ጥናት ላይ ተሳትፎ የሚያውቅ ዜሮ የስራ ልምድ 12 = መርቻንዳይዝ በዲግሪ የተመረቀ 3 ዓመት የስራ ልምድ በጋርመንት ላይ ቢሆን ይመረጣል 13 = ሁለገብ የሽያጭ ሰራተኛ ከ10ክፍል በላይ ቀልጣፋና ተግባቢ የሆነች ዕድሜ ከ21 በላይ 14 = የስፌት ባለሙያ ዕድሜ ከ23 -35 2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት እራሱ ቆርጦ መስራት የሚችል 15 = ረዳት የስፌት ባለሙያ ሰርቶ የሚያውቅ ትንሽ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል

  • የቀጠለ 6 = በፕሮፌሽናል ሰዓሊነት በዲግሪ የተመ ዜሮ የስራ ልምድ 7 = ግራፊክስ የዲዛይነር በድግሪ የተመ የተለያዩ ሶፍት ዌር ላይ የሰራ/ች 2 ዓመት ና ከዚያ በላይ 8 = ማርኬተር በማርኬቲንግና በተመሳሳይ ፊልድ በድግሪ የተመረቀ /ች 9 = የልብስ በዲዛይነር 0 ዓመት በዲግሪ / ዲፕሎም የተመረቀ/ች 10 = ሁለገብ ሰራተኛ ዕድሜ 21-35 10ና ከዚያ በላይ ክፍል የሆነ አዲስ አበባን በደንብ የሚያውቃት

  • አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች 1 = የፕሮግራም መሪ ( ሴት/ወን) በኮምፕዩተር ሳይንስ በድግሪ የተመረቀ የተለያየ የግራፊክስ ሶፍትዌር የሰለጠነ 2 = ስራ አስኪያጅ ወ/ሴ በማኔጅመንት ዲግሪ 1 ዓመት የሰራ 3 = አስተባባሪ በማኔጅመንት 0 ዓመት ማስተባበር የምትችል ዕውቀቱ ያላት/ው 4 = ሁለገብ አርክቴክት በዲግሪ የተመረቀ ዜሮ የስራ ልምድ 5 = የቴክስታይል ኢንጂነር ( ወ /ሴ) ጋርመንት ላይ የሰራ/ች 3 ዓመት የስራ ልምድ

  • አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ እንኳን 2017 አዲስ ዓምት በሰላም አደረሳችሁ ሱፐር ቫይዘር ልምድ ያላት/ያለው ሁለገብ ስራ በፈረቃ የዳቦ ቤት ሽያጭ በፈረቃ ኬክ ጋጋሪ በፈረቃ መስተንግዶ በፈረቃ ቡና አፍይ አጠቃላይ ጥበቃ አጠቃላይ ፀሐፊ ሙሉ ቀን ፅዳት በፈረቃ...... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 23 авг. 2024 г.10,6 тыс3

    አንድ አስቸኳይ ክፍት ቦታ ላብራቶሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ነርስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት

  • ➖ ሁለ ገብ ሰራተኛ 2 - 12 ➖ የስፌት ባለሙያ ሰራተኛ ➖ የሽያጭ ሰራተኛ አስቸኳይ የማፈለግ ሰራተኛ

  • 12 июн. 2024 г.12,9 тыс11

    አስቸኳይ የሆነ ክፍት የስራ ቦታ ስራው ሲኒየር አካውንታንት ነው ሒሳብ መዝጋትና ገቢዎች ሄዶ የሚከታተልና የሚያስፈፅም የስራ ልምድ ያለውና ፆታው ወንድ ቢሆን ይመረጣል ዕድሜ ከፍ ያለ የተረጋጋና የኃላፊነት የሚሰማው ሰው ደሞዝ በስምምነት ብዛት ሶስት ሰው ካለ 0947 76 39 39 መደወል ይችላል።

  • 24 апр. 2024 г.19,4 тыс21

    አዲስ ነገር እየመጣ ነው t.me/rob6008 @free39 በቅርቡ በአዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ስለሆነ ቻናላችንን ከወዲሁ እንድትቀላቀሉን እየጋበዝን ዕድሉ እንዲደርሳቸው ለወዳጅ ዘመድና ለጓደኛ ሊንኩን በመጫን ቻናሉን እንዲቀላቀሉ ያሳውቋቸው

  • በጣም አስቸኳይ = ክሊኒካል ነርስ መደሃኒያለም = ላብራቶሪ መደሃኒያለም = ሁለገብ ሰራተኛ = ስፌት የምትችል አወቶቢስ ተራ = ሼፍ ባለሙያ ሜክሲኮ

  • 13 мар. 2024 г.12,8 тыс14

    አስቸኳይ ስራ ካሸር = 2 = ሴት በፈረቃ ፀሐፊ = 2 = ሴት  በኦፊስ  አወር መስተንግዶ = ወ/ሴ በፈረቃ የፀጉር ባለሙያ = ወ/ሴ ሙሉ ቀን ነርስ = ሴት በፈረቃ ሚድ ዋይፍሪ = ሴት በፈረቃ ባሬስታ = 2 = ወንድ ተመላላሽ ፅዳት = 4 = ሴት ተመላላሽ በጣም አስቸኳይ አሁኑኑ ይምጡ

  • በቅርቡ 50,000 ለሃምሳ ሺ ሰው የሚሆን ስራ ፈላጊዎች ስራ የምናስተዋውቅ መሆኑን እያሳወቅን ቻናሉን ለተቀላቀለና ከ20 ሰው በላይ ሼር ላደረገ ስራ ፈላጊ ቅድሚያ የምንሰጠው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ።

  • 24 февр. 2024 г.14,2 тыс13

    የመጀመሪያ የሆነው ስራን ያለምንም ክፍያ የሚያስቀጥር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ እንዳለ ያውቃሉ እንግዲያውስ እናስተዋውቆ ዓላማው ስራ መቀጠር ያለምንም ክፍያ በአገራችን ላይ ለማፅናት የተነሳን አገር በቀል የግል ድርጅት ነን t.me/rob6008 @free39 በእነዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ያድርጉ

  • Urgent Vacancy's ➖ medical doctor experienced ➖ Ho health officer experienced ➖ clinical nurse experienced

  • ➖ የጥበቃ ሰራተኛ ሴኪዩሪቲ አጠቃላይ ዋስትና ያለው ደሞዝ 3500 ➖ ሪሴብሽን የሴት /የወንድ/ አጠቃላይ ዋስትና ያለው ➖ ነርስ ክሊኒክ ላይ የመደበኛ ሰዓት ሲኦሲ / ልምድ / ያላት ደሞዝ በስምምነት እነዚህ ስራዎች አስቸኳይ ናቸው

  • Etio jobs Rohobot Agency Etio jobs Rohobot Agency Etio jobs Rohobot Agency Free cash free servise We serve you any time anything Our goal with out money get it job in ethiopia. . .

  • 24 янв. 2024 г.12,6 тыс6

    አስቸኳይ የስልጠና ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የስፌት ስልጠናና የቋሚ ቅጥር ስራ ማንኛውም ሰው መሰልጠን ይችላል ስልጠናውን እንደጨረሰ በቋሚ ስራ ከ5ሺህ ብር ደሞዝ ጀምሮ ይቀጠራል የሚወስደው የ 3 ወር ጊዜ ብቻ ነው የስራ ቦታው መርካቶ አውቶቢስ ተራ የስልጠናው ጊዜ ጠዋት ከሰዓት ና በእረፍት ቀናት ውስጥ እንየምርጫው ይካሄዳል ተግባር ተኮር ስልጠና ነው ። ጥቂት የቀረን ቦታዎች አሉን ፈጥነው ይመዝገቡ በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ስራ እንፈጥርሎታለን የግል ቢዝነስ በአነስተኛ ወጪ እንዲጀምሩና ተጨማሪ ገቢ እንዲፈጥሩ እናደርግዎታለን ይምጡ