- Последний пост
- 6 окт. 2022 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ነገር ሁሉ ከምጠብቀው እና ከሚገባኝ በላይ ሆነ፡፡ በወጉ አግኝቼ የማላውቃችሁ ቅን ሰዎች 'አለሁ' የሚል ድምፃችሁን ስታሰሙኝ ስንፍናዬ አቁለጨለጨብኝ፡፡ መንገዴ ሁሉ በእግዚአብሔር ድጋፍ እንጂ በኔ ብርታት የምራመደው አይደለም፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤት ከሰጠችኝ ጥቂቱን አልመለስኩላትም፡፡ አክብሮቱ ፡ ሙገሳው ሁሉ ለቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ይሁን፡፡ "የኔ" መድኃኒዓለም ስንፍናዬ ታክቶት እንዳይቀጣኝ : እንዳያዋርደኝ...በጣላችሁብኝ አደራ ፡ ባስቀመጣችሁኝ ስፍራ... ቀን የሚያመጣው ከንቱ ትዕቢት አንሸራቶም እንዳይጥለኝ... በቅንነት ፀልዩልኝ፡፡ ለእናንተም በድክመታችሁ ሁሉ የሚያበረታ ቅን ወዳጅ እግዚአብሔር ይስደድላችሁ፡፡ አመሰግናለሁ♥ ቅኖቹ "ጃጃው ፕሪንተርስ" ጥቂት ቀን ታገሱን ብለዋል🙏
Channel photo updated
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ከሰማይ ቀዳዳ መሀል ክምር ውሀ ይወርዳል ምድሪቱን አረስርሶ ከጉም ጋራ ተጠቃቅሶ ሊያስቆመኝ ይንጠራራል ሰማይ ለካ ይመቃኛል። እኔ ከማህበል ጋር ተሰልፌ ከሞት ጋራ ተላልፌ እጉዋዝልሻለሁ ፍቅርሽን ሸክፌ። አካሄዱ ካልጠፍበት ሂያጅም አያልቅበት መንገድ እያለለት የፍቅር ስሜቱ እስኪነቀልለት።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ወርቅ ባታገኝም ብርን ታገኝ እንደው ጎስቋላ ህይወትህን ደጋግመህ ቆፍረው
Check out Atrafi Solution / እቁብ: https://t.me/atrafisolution