ዋልድባን እንታደግ - Save Waldba
Статистикаዋልድባን እንታደግ ከ2004 ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግሥት በዋልድባ ገዳም አካባቢ የሥኳር ፋብሪካን ለመገንባት ቅዱሱን ገዳም አፍርሰው ስኳር ለማምረት መሞከራቸው በዓለም ዙሪያ በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞች ተቃውሟቸውን በማሰማት ለኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሁም ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ በማሳወቅ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ዋልድባ ገዳምን ለመታደግ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡
- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 40
- 1/48двое суток
- 45
- 1/72трое суток
- 49
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/VG0F2PmU_OQ?is=sVIkDstGq3wT7rHP
https://www.facebook.com/share/r/1E2rrATqSK/?mibextid=wwXIfr
https://youtu.be/xZHjWV5nZmg?is=3_Gcxastxt73YePm
https://youtube.com/watch?v=huZ9-dWKZ0U&feature=shared
👉👉👉የአቦምሳ አስተዳደርና ካብኔው አሳፋሪ ተግባር ከተለያዩ ቀበሌ እና ወረዳ ነፍሳቸውን ሊያዱን የመጡ ኦርቶዶክሳዊያንን ከተማችንን አጣበባችሁብን በአፋጣኝ ለቃችሁ ውጡልን ብለው ውሳኒያቸውን አሳወቁ ~ 👉ወገን ይሄ ሕዝብ ወዴት ይሂድ ??? ********* በምሥራቅ አርሲ ጉና ወረዳ ረኤ አርባ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጦሴ በሚባል ቦታ በ24/10/2018 ዓ.ም ለ25/10/2018 ዓ.ም ሁለት ኦርቶዶክሳውያን የተገ*ደሉ ሲሆን አንዱ መ/ር በጥይት ተመ*ቶ አምልጦ ሆስፒታል ገብቷል ሦስት( 3) ኦርቶዶክሳውያን ታግተው ተወስደዋል። 1).ሟች መ/ር ተስፋዬ ተሾመ አጋ እድሜ 42 2). ሟች ሚሚ ግርማ እድሜ 24 እና ባለሁለት ልጆች እናት በጥ*ይት ተመቶ ሆስፒታል የገባው መምህር ብርሃኑ ለማ ይባላል የ52ዓመት እድሜ የቀበሌ አመራሮች አሁንም ቢሆን ሕዝቡ ሸሽቶ እንዳያመልጥ እየከለከሉት ነው። ሌላ ቦታም በምሥራቅ አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ፈረንቀሳ ጃዊ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሳጉሬ ቀርሳ የሚባል አከባቢ 24/10/2018 ዓ.ም ለ 25/10/2018ዓ.ም አጥቢያ አቶ አባይ ታደሰ የሚባል ኦርቶዶክሳዊ በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች ተ*ገድ*ሏል። ታጣቂዎቹ የቀሲስ ደምሰው ሰለሞንን ሴት ልጃቸው ምሕረት ደምሰውን ፣ግርማ ገረሱ እና ሀና ገዛኸኝ የምትባል እናት ያለ አባት ያሳደገቸው የ12 ዓመት ወንድ ልጇን አግተው ወስደውባታል፣እንዲሁም አቶ ካሣሁን ጃንካ የሚባል ሰው ኩብቶቹን በሙሉ ወስደውበታል በዚህ ወረዳ ሞለሜ ቀበሌ ከሦስት ቀን በፊት አንድ ኦርቶዶክሳዊ በአሰቃቂ ሁኔታ መ*ገደ*ሉ*ንና በተለያዩ ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት መኖሩን ትናንት መዘገባችን ይታወሳል እንደዚህ ዓይነት ጥቃት እየተፈጸመ ባለበት ሁኔታ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ከሊል ገናና እና ከቢኔዎቻቸው በአቦምሳ ከተማ ተጠልለው ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ከተማችንን እያጣበባችሁብን ነውና ወደ መጣችሁበት ተመለሱ እያሉ በማስገደድ ላይ ናቸው። ሁላችሁም #ሼር #ላይክ በማድረግ ድምጽ እንሁናቸው ድምጽ የሚሰማ አካል ካለ ◈ለተጨማሪ መረጃ ይ🀄️ላ🀄️ሉ👇◈ https://t.me/Orthotewa7
https://youtu.be/UHj3Wcl-Jwk?is=-erFf3_TuFgrKzRM
https://youtube.com/watch?v=RUceFmXaqPA&feature=shared
https://www.tiktok.com/t/ZP8Gf94MF
https://www.tiktok.com/t/ZP8GAydrR
https://www.tiktok.com/t/ZP8GBeq6W
без подписи
https://youtu.be/6uheNynrpCE?is=JRS0s0JVRVSyWK9N
https://www.facebook.com/share/v/1LSKkiftEf/?mibextid=wwXIfr
https://youtu.be/cL9MwM33BtA?is=P0ZqfXX5ocvANwsx
https://www.facebook.com/share/r/1CPy1PZGEk/?mibextid=wwXIfr
https://www.facebook.com/share/v/1D8vTTGcgs/?mibextid=wwXIfr
https://youtu.be/JA0ulbhxBwg?is=XiSdnKiJLNauS18r
https://www.facebook.com/share/v/14Z5PPVUjJ8/?mibextid=wwXIfr
https://t.me/ZemedkunBekeleZ/35209
без подписи